Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dama
Member
Posts: 2669
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Community Health Insurance in Gurage

Post by Dama » 08 Nov 2024, 10:02

It's like Iddir
Low income communities contribute monthly contributions. Elected officers payout funds as needed by members.
If Eritreans copy this model, they could potentially take Isayas out of their health equation.

Horus
Senior Member+
Posts: 34135
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Community Health Insurance in Gurage

Post by Horus » 08 Nov 2024, 14:27

Dama wrote:
08 Nov 2024, 10:02
It's like Iddir
Low income communities contribute monthly contributions. Elected officers payout funds as needed by members.
If Eritreans copy this model, they could potentially take Isayas out of their health equation.
የጉራጌ አብሮ መስራት ፍልስፍና ስፋትና ጥልቀት ባሰብኩት ቁጥር ያስደንቀኛል ። ልጆች ሆነን ይህ ሁሉ አይገባንም ነበር። በመሰረቱ እኔ ባደኩበት ጉራጌ ምንም ነገር በአንድ ሰው ለብቻ አይሰራም። የቤታችን አጥር በደቦ ነው የተሰራው። እረኛ የቤቱን ከብት ለብቻው አያግድም ። የሰባት ቤቱን አላውቅም፤ በክስታኔ ዎጀ ይባላል። በየቀኑ በፈረቃ አንድ ልጅ የሰፈሩን ከብቶች ሆኑ ሌሎች እንሰሳዎች ያግዳል ። ዎጀ ከብት ማደግ ማለት ነው። በሚቀጥለው ቀን ሌላ ልጅ ያግዳል። ከብቶቹ ጠዋት ጀፎረ ላይ ይለቀቃሉ። ማታ ቤታቸውን ስለሚያዉቁ ሁሉም ወደ ቤታቸው ይዘምማሉ። የዎጀ ባለ ተራ ልጅ ከብት ለመረከብ በየደጁ ሲያልፍ ቆሎና ንፍሮ ሁሉ ይሰጠዋል!! ኪሳችን መሸክም ከሚችለው በላይ ማለት ነው ። የሴቶች እንስት መፋቂያ ደቦ ዉሳቻ ይባላል። የወንዶች እንሰት መቆፈሪያ ደቦ ወኔቦ ይባላል። ከቅቤ እስከ መነገጃ እቁብ የጉራጌ መረዳጃና ትብብር ፊልስፍና ገና ብዙ ይጻፍበታል።

Dama
Member
Posts: 2669
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Community Health Insurance in Gurage

Post by Dama » 13 Dec 2024, 11:08

It's exactly the same in Chaha of Sebat Bet where I am from. I will add that there are farm group of men and boys called Gyeze who plough lands, seed plants, remove weeds and harvest crops of one family after another, turn by turn. Women also have similar group work for koch production from enset.

Post Reply