Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34426
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሲሲ ተላላኪ ሻቢያዊ ነቀርሳ ሁላ ይህቺማ እያማረችህ ትቅር!!

Post by Horus » 13 Dec 2024, 00:06

ይቺ ታሪካዊት፣ ይቺ ታላቅ አገር ገና ብዙ ገና ብርሃን በብርሃን ትሆናለች!!!



ethiopianunity
Member+
Posts: 9567
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የሲሲ ተላላኪ ሻቢያዊ ነቀርሳ ሁላ ይህቺማ እያማረችህ ትቅር!!

Post by ethiopianunity » 13 Dec 2024, 09:04

Horus wrote:
13 Dec 2024, 00:06
ይቺ ታሪካዊት፣ ይቺ ታላቅ አገር ገና ብዙ ገና ብርሃን በብርሃን ትሆናለች!!!

ምን ዋጋ ኣለው ብልጭልጭ ከላይ ኣምሮ ስርአቱ የገማ በዘር፣ ሃባችን እንዳለ ለውጭና ለውስጥ ጠላቶች የተሸጠ እንደውም በነጻ እየተሰረቀ። በፍት ህዋሃት ኮሚኒስት ነኝ ብሎ ለዘሬ ነው የምታገለው ብሎ የኢትዮጵያን ሃብት ሲያይ ኣይኑን ሳይሽ የሰረቀ። ዛሬ ደሞ በፕሮስፐሪቲ ስም ሱፍ ለባሽ ፕሮተስታንት በዞሁ ሁኔታ ተሰማርቶ ሃብትም እያሰረቀ ነው። ብልጥ ብልሃት ያለው መንግስት በዲፕሎማሲ ኣገሩ የሚጠቀምበት እነሱም እንደዚሁ ከማድረግ ሃብትን ማሰረቅ። ብልሃተኛ መንግስት የራሱን ህዝብ ኣሰርቶ ሃብትን ማምጣት ነው። ይህ ዜሮ የሆነ ባለሃብት ፎቅ ኣሰርቶ ቦታ ኣጣቦ ሳይሰራ ቁጭ ብሎ ገንዘብ የሚሰበስብ ምንም ሃሳብ ለስራ መፍጠር ችሎታ የሌለው ባለ ሃብት ነው ያለው።

ለነገሩ ኑ የሚል መንግስት መኖር ኣለበት፣ ምን ሃሳብ ታመጣላችሁ ለዚህ ችግር፣ ሁሉም ሃላፊነት እንዲኖረው ማረግ። ሥልጣን መያዝ ትልቅ ንግድ ሆኗል ከህዋሃት ጀምሮ። በመጀመርያ ስለ ኢትዮጵያ ኮንሤፕት የሌለው፣ ህዋሃት እንዲህ ኣድርጓል እኔም ልስረቅ የሚል ፕለቲከኛ ብቻ ነው ያለው። ዓገሪቱ ምን ያስፈልጋታል
ሰላም ፣ እንዴት መንግስትን ከላይ እስከ ታች ማጽዳት ወይም በደንብ የታወቀ በዝርዝር ይህን እናረጋለን የሚል። ለማንኛውም ኣብይ ና ግብረ ኣበሮቹ መጀመርያ ነበር በህዝብ ውስጥ ሰላም ማስፈን የነበረባቸው እንኳን ኣሸባሪዎችን ፣ጽንፈኞችን ፣ የውጭ ኣገር ተቀጣሪዎችን ከመጋበዝና ኣገቲቱን ወደ ሌላ ውጥንቅጥ ውስጥ ከመከተት የህዋሃት ኣልበቃ ብሎ። የሚገርመው ለራሳቸውም ችግር እንደሚሆን በዘር ኣንጎላቸው ስለተደፈነ እምነታቸው የሰይታናዊው ኢሉሚናቲና ኮሚኒስት ሰለሆነ ይህን መገንዘብ ኣይችሉም።

Abere
Senior Member
Posts: 12777
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሲሲ ተላላኪ ሻቢያዊ ነቀርሳ ሁላ ይህቺማ እያማረችህ ትቅር!!

Post by Abere » 13 Dec 2024, 15:14

የአዲስ አበባን ነገር ውስጡን ለቄስ። እንዳው ከንፈሯን ምናምን ቀብታው ብትመጣ... እንዳለው ነው ዘፋኙ። ድህነት እራቁቱን በሚተራመስበት ከተማ ለአደባባይ ከንፈር ቀለም ቀብቶ የውሸት መታዬት ነው።

Post Reply