Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 14189
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ጎንደር አንድ ወጥ አደረጃጀት እየመጣ መሆኑን አማራ ሲሰማ ::

Post by Misraq » 11 Dec 2024, 23:16

.
.
.
A game changer



union
Member+
Posts: 9732
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጎንደር አንድ ወጥ አደረጃጀት እየመጣ መሆኑን አማራ ሲሰማ ::

Post by union » 11 Dec 2024, 23:31

አገው misraq

የምን አደረጃጀት ነው የምታወሪው አንቺ አሮጊት። እናንተ አገዎች ጎንደር ገብታቹ አማራን ሸውዳቹ አደራጀን እያልሽኝ እንዳይሆን አንቺ ጃጃያታም አሮጊት :lol: tplf እና OLF አብይ ሞክረው ያቃታቸው አንቺ minority ጭር እያልሽ ነው ደምሽ እስከሚገታተር :lol:

ስንት ቅማንት ቀጥረሽ ነው 30ሰው ጎንደር አደባባይ ያሰልፍሽው ግን። :lol: አይ እናንተ አገው ባአዴን ተስፋ አትቆሩጡም :lol:

እድሜ ለታላቁ እስክንድር ነጋ አማራ ድርጅት መስርቷል አንድ ሆኗል! ይሄ ታላቅ ድርጅት አማራን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ይታደጋታል።፡ከአውሬዎቹ ከነ ጃል ሲኒ አብይ እና ተጋላቢው አገው በአዴን ጉሮሮ ውስጥ መንጥቆ ያወጣታል።


VIVA ታልቁ እስክንድር

Misraq
Senior Member
Posts: 14189
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጎንደር አንድ ወጥ አደረጃጀት እየመጣ መሆኑን አማራ ሲሰማ ::

Post by Misraq » 12 Dec 2024, 02:49

ጥላሁን ሙርጤሳ

እንሽላሊቱ 🦎 እስክንድር leak ያተደረጉበትን Audio ገና አልሰማሽም :lol: :lol: ምስኪን። ድርጅቴ ፈርሷል ወዬ እያለ የተንበጨበትን ልላክልሽ?

Post Reply