-
- Senior Member+
- Posts: 34135
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ቱስ ቱስ ጸረ ኮሪደር! Believe In Fact. The Fact Will Speak For Itself!
ካሳንቺሶች በገላን ጉራ! እውነት ማለት የእኔ ፍላጎት ብቻ ሲያሸንፍ አይደለም! ፋክት ሲያሸንፍ ነው! በፋክት እንመን! ስንደግፍም ስንቃወምም በፋት ብቻ ይሁን !
-
- Senior Member+
- Posts: 34135
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 34135
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member+
- Posts: 5889
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Re: ቱስ ቱስ ጸረ ኮሪደር! Believe In Fact. The Fact Will Speak For Itself!
ፋክት ለሁሉም መድሃኒት ነች።
ታድያ ለምንድነዉ ፋክት ኣንተ ጋ ስትደርስ የኣንተ ስህተት ከፋክት በላይ የሚሆነዉ?
ስህተትን ማወቅ ኣዕምሮን ሰፋ ኣድርጎ የበለጠ ዐዋቂ ያደርጋል እንጂ ለኣዕምሮ ሰይፍ ኣይዴለም።
በእኔ ሚዛን ሰዉ ሰለጠነ የሚባለዉ ስህተቱን የማረም ሀላፊነት ከሁሉም በላይ የባለቤቱ መሆኑን ጠንቅቆ ስያዉቅም ነዉ።
ስለሚከተለዉ ኣዲስ ማስተዋል የምትለዉን እየጠበኩኝ ነዉ።
ኩት (ኦሮምኛ)
ኩረት (ቁረጥ) (አማርኛ)
ከት (እንግልዘኛ)
-
- Senior Member
- Posts: 12718
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ቱስ ቱስ ጸረ ኮሪደር! Believe In Fact. The Fact Will Speak For Itself!
Addis Ababa የጫካው ኦነግ ጃል ሰኔ እና የ4ኪሎው ኦነግ አብይ አህመድ ዳንኪራ እየረገጡባት ነው ይባላል። ዖፈ ሰማያት ቄሮ በቅጥቅጥ የሽንኩርት መኪና እየተጫነ አድስ አበባ መጥቶ ፈሶባታል - አስገድዶ መድፈር፤ አስገድዶ መዝረፍ፤ አስገድዶ የሰው ቤት መቀማት የዕለት ተዕለት መደበኛ የእነ ጃል ኦነግ ተግባር ሁኗል።
አዲስ አበባ በጎዳና ላይ መብራት በድብቅ የማሰቃያ እስር ቤቶች አሸብርቃለች።
የአዲስ አበባ ውበት እና የሌባ መዋብ አንድ አይነት ነው። አንድ አንድ ሰፈር ውስጥ አደገኛ ሌቦች መርካቶ ሲዘርፉ፤ሲሰርቁ ኪስ ሲያወልቁ የሚውሉ በመደበኛ መኖሪያ ሰፈራቸው ግን ሰላማዊ የሚመስሉ እንዳውም ወርቅ በአንገታቸው፤ የተከበረ አልባሳት በተክለ-ቁመናቸው ተከናንበው ሲታዩ የተከበሩ ይመስላሉ። ግን ሌቦች ናቸው። እንዳውም ብዙ ጊዜ በደንብ የለበሱ ለተሳፋሪ ሃብታም፤ባለጸጋ፤ ጨዋ የመሰሉ ሌሎች የዋሃንን ለመስረቅ፤ማጅራት ለመምታት፤ኪስ ለማውለቅ ሲታዩ ብዙዎችን አስገርመዋል። አዲስ አበባ አሁን በማንኛውም መስፈርት የድሃ ድሃ የበዛባት፤ ስደተኛ ያትረከረካት፤ መጭው ዕድሏ ከፍተኛ የእርስ በእርስ ግጭት የሆነ፤ ስነ-ምግባር እና ሞራል አልባ የጫካ ኦሮሙማ ያረከሳት ዳሩ ግን ዱርየዎች መንግስት ለመምሰል በኗሪው ህዝብ ቤት በሌለ መብራት እንደ ሙሽራ የሰርግ ድንኳን በመብራት ብታሸበረቅ ድህነት እየተፀዳዳባት ያለች ከተማ መሆኗን ማንም አይስተውም።

- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ቱስ ቱስ ጸረ ኮሪደር! Believe In Fact. The Fact Will Speak For Itself!
ምን ዙሪያ ዙሪያውን ትላለህ?
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ እራሱ የለየለት የሸጎሌ ኪስ አውላቂ ሌባ እኮ ነው። እንደ አጭበርባሪና ውታፍ ነቃይ ካድሬ የምጠየፈው ፍጡር የለም።

Abere wrote: ↑10 Dec 2024, 15:16Addis Ababa የጫካው ኦነግ ጃል ሰኔ እና የ4ኪሎው ኦነግ አብይ አህመድ ዳንኪራ እየረገጡባት ነው ይባላል። ዖፈ ሰማያት ቄሮ በቅጥቅጥ የሽንኩርት መኪና እየተጫነ አድስ አበባ መጥቶ ፈሶባታል - አስገድዶ መድፈር፤ አስገድዶ መዝረፍ፤ አስገድዶ የሰው ቤት መቀማት የዕለት ተዕለት መደበኛ የእነ ጃል ኦነግ ተግባር ሁኗል።