-
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
አበረ ልያብድ ነዉ፣ ሳኚ ወደ ሰላም ተመለሰ የምለዉን ወሬ ከሰማ ቦኋላ፣ ምክንያቱን በግልፅ መግለፅ ያቅተኛል፣ ወይም ለጊዜዉ መግለፅ አልፈልግም፣ ራሱ ይናገር እንጂ።
-
- Member
- Posts: 2231
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
አበረ የተግበነበነ አልመስለኝም!
እየተግበነበነ ያለው የፒፒ ሮቦት አንተ መስልከኝ?
መግበንበን ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ሳታነበው የለጠፍከው የፒፒ AI እንጂ ስው አለመሆንህ ያስረዳል!!
ስውነታችሁ ሁሉ ይግበንበን አንተና አለቆችህን ጨምሮ
እየተግበነበነ ያለው የፒፒ ሮቦት አንተ መስልከኝ?
መግበንበን ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ሳታነበው የለጠፍከው የፒፒ AI እንጂ ስው አለመሆንህ ያስረዳል!!
ስውነታችሁ ሁሉ ይግበንበን አንተና አለቆችህን ጨምሮ
-
- Senior Member
- Posts: 12718
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
ጃል መሮ እና ጃል ሰኚ ተጣልተዋል ነው የምትለን?! ለምን ጃል መሮ አልገባም?
ከማል ገልቹ እኮ አበክሮ ነግሮሃል። ሼኔ የሚባል ቅራቅንቦ የለም። ጉዳዩ በኦነግ ድርጅት ውስጥ ያለ የሥራ ክፍፍል ነው። አንተ ብሎ አራዳ

DefendTheTruth wrote: ↑01 Dec 2024, 17:17አበረ ልያብድ ነዉ፣ ሳኚ ወደ ሰላም ተመለሰ የምለዉን ወሬ ከሰማ ቦኋላ፣ ምክንያቱን በግልፅ መግለፅ ያቅተኛል፣ ወይም ለጊዜዉ መግለፅ አልፈልግም፣ ራሱ ይናገር እንጂ።
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
What the fvck is ተግበነበነ?
ተብገነገነ ወይንም ተንገበገበ ነው ትክክለኛው ቃል።
ተብገነገነ ወይንም ተንገበገበ ነው ትክክለኛው ቃል።
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
በመጨረሻ ኦነግ-ሸኔና ፒፒ አንድነታቸውን ከህቡዕ ወደ አደባባይ ማውጣታቸውና ጥምረት መፍጠራቸው ድንቅ ነው። ከእንግዲህ ጥይት አናባክንም።
-
- Member
- Posts: 2231
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
ተግበነበነ: አዲስ ከኦሮምኛ ወደአማርኛ ብልፅግና አማርኛን ለማበልፀግ የጨመረው ይሆን?
ያኔ ወያኔም የትግርኛ ቃላትን ወደ አማርኛ እንዲህ graft ስታደርግ ነበር!
ግን ይህ ካድሬ ቃሉን ማለት አቅቶት መስለኘ ያግበነበነው
መብቱ ነው ካድሬ አይደል! Neologism! ጌታውም ይስጣል እኮ! ስጥ የብልፅግና ተስጥኦ ነው!!
በል እስቲ እነዚህን ተለማመድ እንዳትኮላተፍ:-
1. በበግ ቤት በግ ገባ (5 ጊዜ በለው!)
2. እኔ ራሴ ራሴ በምላሴ አውቄ ካላንቆለዻጰስኩት
ማን አውቆ ያንቆለዻዽስልኛል x 5 ጊዜ
ከዛ ተብከነከነ እና ተግበነበነ ሞክራቸው
ያኔ ወያኔም የትግርኛ ቃላትን ወደ አማርኛ እንዲህ graft ስታደርግ ነበር!
ግን ይህ ካድሬ ቃሉን ማለት አቅቶት መስለኘ ያግበነበነው
መብቱ ነው ካድሬ አይደል! Neologism! ጌታውም ይስጣል እኮ! ስጥ የብልፅግና ተስጥኦ ነው!!
በል እስቲ እነዚህን ተለማመድ እንዳትኮላተፍ:-
1. በበግ ቤት በግ ገባ (5 ጊዜ በለው!)
2. እኔ ራሴ ራሴ በምላሴ አውቄ ካላንቆለዻጰስኩት
ማን አውቆ ያንቆለዻዽስልኛል x 5 ጊዜ
ከዛ ተብከነከነ እና ተግበነበነ ሞክራቸው
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
“ተግበነበነ” የሚለው የፒፒ አዲስ ቃል ኦነግ፣ ኦነገ፣ ኦነገገ፣ ሰዉም በጉም ኩበቱም ኦነገገ ከሚለው የተወረሰ መሰለኝ
-
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Senior Member
- Posts: 12718
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
አንተ እኮ አማርኛ መሞከርህ እና መሳሳትህ ሳይሆን ኃጥያትህ አማርኛ በመጠቀም በአማራ አማራ መስለህ የዘር ማጽዳት ወንጀል ለመፈጸም ነው። የአማርኛ ቋንቋ ችሎትህን አዳብረህ ከህዝቡ ጋር በመግባባት ሰብዐዊ አገግሎት ለምሳሌ አስተማሪ፤ሃኪም፤ ወዘተ ግልጋሎት ለመስጠት ሳይሆን በየገጠሩ የአማራ ጎጆ ውስጥ ቄሮ ሁነህ አማራን ለመጨፍጨፍ ነው።
ቋንቋ መግባብያ መሳሪያ ነው፡ ለኦነግ እና ወያኔ ግን ቋንቋ የመጨፍጨፊያ መሳሪያ ነው። ወያኔ አማርኛ እየተናገረች የአማራ ዳቦ፥ጠላ፤እርጎ እየጠጣች መጥታ ነው አዲስ አበባ ስትደርስ አማራ የትግሬ ታሪካዊ ጥላት ነው አማራ የማርያም ጥላት በማለት 27 አመታት የዘር ጥቃት ያደረሰችው።
ዲዲቲ ለጠላት ሊወረወር የታሰበ ቀስት እራስን ሊያጠፋ ይችላል እና ምናልባት አማርኛ ማንነትህን በማይውቁ ኦሮሙማ መሀል ስትናገር በአጋጣሚ ከተገኜህ ሊደግሉህ፤ዘቅዝቀው ሊሰቅሉህ፤ በድንጋይ ሊወግሩህ ይችላሉ።

DefendTheTruth wrote: ↑02 Dec 2024, 14:38ተብከነከንም ልሆን ይችላል፣ ታዲያ ምን አለበት፣ እኔ እኮ እንደዛም ሆኖ እሻላለሁ፣ አይደለም?
እነ አበረ እኮ ለጄኔሬሽን በኦሮሚያ እየኖሩ፣ ኦሮሚኛን ጆሮዬን ብቆርጡም አልሰማም ይሉሃል፣ አይደል እንዴ?
እኔስ ሞክሬ ተሳሳትኩ፣ ጋና ሳይጀምር ጆሮዬን ብቆርጡም ከምለዉ የሰማይ ና የምድር ያህል ርቀት አለኝ። ተምብስ አፕ!
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
ሲጀመር መቼ በኦሮሚኛ ጠይቅከው?
አማርኛ ላይ ሙጭጭ ያልከው አንተው ነህ መርጠህ!

ኦሮምያ ውስጥ እኛም ኖረናል ለብዙዎች አመታት:: ህዝባችን ብለን አገልግለናል:: በምንም አላጎደልንም:: ከኢትዮዺያዊነት ተለይታችሁ እልታያችሁም!!
ለምን ቋንቋችን አልተጠናም ብላችሁ የበታችነት ስሜት እንደሚገባችሁ አይገባንም:: ስው በግድ ቋንቋ ልታናግረው አትችልም:: እንደናንተ ቋንቋዬ ስው አልተናገረውም ብሎ የሚያለቅስ አገሪቱ ውስጥ የለም:: ቋንቋ መግባብያ ነው:: የበለጠ ቋንቋ ያወቀ ይጠቀማል:: የውጭ ፊደልና ቋንቋ ከመጠቀም ፊደል ያለው አፍሪካዊ የሆነ ብዙሃኑ የሚናገረው አማርኛ ቋንቋ ብሄራዊ ቋንቋ ስለሆነ ዘረኞች ለምን "እንደምትግበነበኑ" የሚገባ አይደለም:: በኩርፊያ የግብፅ ባንድራ ስፍተህ የላቲን ፊደል ቀርፀህ ኢትዮዽያዊ ነኝ መምራትም አለብኝ ትላለህ!
እኛ ደግሞ እንዴት? እንልሃለን ድብዳብ ካድሬ
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
ትክክል ነው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ85 በላይ ቋንቋዎች ይነገራሉ። ቋንቋዬን ካልተናገራችሁ ብለው የሚያለቃቅሱት ግን አናሳ የኦሩሙማ ካድሬዎች ብቻ ናቸው። ሰው የመረጠውን ቋንቋ እንዲማር መደገፍ እንጂ ማስገደድ አይቻልም።
ከግርግም ብቻ የሚበላው ከብቱ ዲዲቲ፣ ፈልጎ እንጂ ተገዶ አይደለም እምቧ ከማለት ይልቅ በአማርኛ መግባባትን የመረጠው።

Odie wrote: ↑02 Dec 2024, 21:27DefendTheTruth wrote: ↑02 Dec 2024, 14:38ተብከነከንም ልሆን ይችላል፣ ታዲያ ምን አለበት፣ እኔ እኮ እንደዛም ሆኖ እሻላለሁ፣ አይደለም?
እነ አበረ እኮ ለጄኔሬሽን በኦሮሚያ እየኖሩ፣ ኦሮሚኛን ጆሮዬን ብቆርጡም አልሰማም ይሉሃል፣ አይደል እንዴ?
እኔስ ሞክሬ ተሳሳትኩ፣ ጋና ሳይጀምር ጆሮዬን ብቆርጡም ከምለዉ የሰማይ ና የምድር ያህል ርቀት አለኝ። ተምብስ አፕ!
ኦሮምያ ውስጥ እኛም ኖረናል ለብዙዎች አመታት:: ህዝባችን ብለን አገልግለናል:: በምንም አላጎደልንም:: ከኢትዮዺያዊነት ተለይታችሁ እልታያችሁም!!
ለምን ቋንቋችን አልተጠናም ብላችሁ የበታችነት ስሜት እንደሚገባችሁ አይገባንም:: ስው በግድ ቋንቋ ልታናግረው አትችልም:: እንደናንተ ቋንቋዬ ስው አልተናገረውም ብሎ የሚያለቅስ አገሪቱ ውስጥ የለም:: ቋንቋ መግባብያ ነው:: የበለጠ ቋንቋ ያወቀ ይጠቀማል:: የውጭ ፊደልና ቋንቋ ከመጠቀም ፊደል ያለው አፍሪካዊ የሆነ ብዙሃኑ የሚናገረው አማርኛ ቋንቋ ብሄራዊ ቋንቋ ስለሆነ ዘረኞች ለምን "እንደምትግበነበኑ" የሚገባ አይደለም:: በኩርፊያ የግብፅ ባንድራ ስፍተህ የላቲን ፊደል ቀርፀህ ኢትዮዽያዊ ነኝ መምራትም አለብኝ ትላለህ!
እኛ ደግሞ እንዴት? እንልሃለን ድብዳብ ካድሬ
-
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
Someone also asking the same question?
-
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
Jaal Maro is still lying, now it has become abundantly clear that his group has demanded at the peace talk the transfer of Chief of Staff Power to his group, a laughable stance.
In here he tries to put it as a demand not to repeat "Abishe Gerba's" mistake, he is dishonest, the key difference between himself and Jaal Sagni.
In here he tries to put it as a demand not to repeat "Abishe Gerba's" mistake, he is dishonest, the key difference between himself and Jaal Sagni.
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
ዝንጀሮ ለካ ልብስ ሲለብስ ሰው ይመስላል!
-
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
አብከነከነዉ ብቻ ነዉ? አጦዘጦዘዉ ብባልስ?
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
ኦነግ + ብአዴን = አግበነበነ
-
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
አበረን ልያሳብድ የደረሰዉ ጉዳይ፣ አሁን በሁሉም አፍ ዉስጥ ገብቶዋል፣ ዛት ኢዝ ዋይ ዉ ሴይድ ዘ ጂን ኢዝ አዉት ኦፍ ዘ ቦትል!
-
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?
Jaal Sagni is no more Jaal, he has been crowned the title Obbo.