አቶ ታዬ ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ
አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሹን ከማረሚያ ቤት ብለቀቁም ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶይቼ ቬለ ገለጹ፡፡ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ታዬ ደንደዓ ከትናንት በስቲያ ሰኞ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ በፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሎት መወሰኑ ይታወሳል፡፡
በተወሰነላቸውም መሰረት ቤተሰቦቻቸው በፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ መሰረት የሕግ ሂደቶቹን ባለፉት ሁለት ቀናት አጠናቀው አቶ ታዬ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር አመሻሹን 11 ሰዓት ላይ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቢለቀቁም የፀጥታ ኃይሎች የማረሚያ ቤቱ በራፍ ላይ ጠብቀው ወዳልታወቀ ስፍራ እንደወሰዱዋቸው ባለቤታቸው ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡
“ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስንመጣ ፊትለፊቱ ሁለት ፓትሮሎች ነበሩ” ያሉት ወ/ሮ ስንታየሁ “ማስክ ያደረጉ የደህንነት ሰዎች የሚመስሉ ሲቪል የለበሱና የታጠቁ አካላት ልክ አቶ ታዬ ከማረሚያ ቤቱ ወጥተው ደጅ ላይ ልንቀበለው ስንሄድበት መኪና አዘጋጅተሃል ወይ አሉትና ከዚያም አስቀድሞም እንደተጠራጠርነው ለሌላ ጉዳይ ትፈለጋለህ ብለውት ያዙት” ብለዋል፡፡
የአቶ ታዬ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ አክለው እንዳሉት ባለፈው ሰኞ የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት አቶ ታዬ እስካሁንም የዋስትና መብታቸው “በጠባብ የህግ ትርጉም ሳይጠበቅ መቆየቱን” አስረድተዉ በ20 ሺህ ብር ዋስትና ክሳቸውን ከውጪ መከታተል እንዲችሉ ነበር ያለው፡፡ በዚሁ መሰረት ትናንትና የአቶ ታዬ ቤተሰቦች ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስያቀኑ በፍርድ ቤቱ የተላለፈላቸው ትዕዛዝ የቀንና የቁጥር ስህተት ያለው በመሆኑ እንዲስተካከል በተባለው መሰረት ዛሬ ከፍርድ ቤቱ ያንኑን አስተካክለው ወደ ማረሚያ ቤት ተመልሰው ሂደቱን አጠናቀው ማረሚያ ቤቱ በፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ መሰረት ብለቃቸውም ከወጡ በኋላ መወሰዳቸውን አሳዛኝ ሲሉ ገልጸውታልም፡፡
“ችሎቱ የተቻለውን ብያደርግም የምናየው ነገር በጣም ያሳዝናል” ያሉት ወ/ሮ ስንታየሁ “ደብዳቤው ታርሞ በመምጣቱ ማረሚያ ቤት ብለቃቸውም በውሉ ሰላምታ እንኳ ሳንባባል ነው ውጪው ላይ ከመሃላችን ነጥቀው የወሰዱት” በማለት የት እንደሚወስዱዋቸውም እንዳልተነገራቸው አስረድተዋል፡፡ አመሻሹን በዶይቼ ስለጉዳዩ የተጠየቁት የፌዴራል ፖሊስ ቃል አቀባይ አቶ ጀኢላን አብዲ መረጃ እንደሌላቸውና እስከ ነገ እንደሚያጣሩ አስረድተዋል፡፡
የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ ከተከሰሱባቸው ሶስት ክሶች ሁለቱ ውድቅ ተደርጎላቸው “ከህግ አግባብ ውጪ የጦር መሳሪያ ይዘው ተገኝተዋል” በሚል የተመሰረተባቸውን አንዱን ክስ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በመከላከል ሂደት ላይ እንደነበሩ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሥዩም ጌቱ በላከው ዜና አስታውሷል፡፡
https://www.facebook.com/share/VQHCzUQM ... tid=WC7FNe
-
- Member
- Posts: 4249
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
-
- Member
- Posts: 4249
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ፍርድ ቤት ነፃ ብሎ የለቀቀውን ፣ የቀድሞው ምክትል የሰላም ሚኒስትር፣ አቶ ታዬ ደንደአን፣ የ ኦህዴድ ፖሊስ አፍኖ ሰውሮታል፣-
A gruesome reminder of how the life of Bate Urgesssa was cut short by the OPDO mafia
Bate Urgessa: Ethiopian opposition OLF figure shot dead and dumped by road
A top Ethiopian opposition figure has been shot dead and his body found on the side of a road in his hometown in Meki, in the troubled Oromia region.
Bate Urgessa, 41, was an outspoken critic of the government and had been jailed on several occasions. Family members told local news site, Addis Standard, people who "looked like government security forces" took him from his hotel room on Tuesday night.
The Oromia regional government denied that security forces were involved. In recent years Ethiopia has seen an increase in the killing of political and cultural figures.Mr Bate was a senior official of the Oromo Liberation Front (OLF) - one of the biggest political parties in Ethiopia. The OLF condemned the "brutal murder" of Mr Bate and said he was a "eloquent, brave and selfless Oromo soul".
"The unwarranted and extrajudicial killing of conscious and active Oromo political and cultural figures has been a systematic and irresponsible act of silencing the Oromo throughout years and decades," the statement said. His death has sparked outraged across social media, while human rights groups are demanding justice. Chief commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) Daniel Bekele posted on X, formerly known as Twitter, that the federal authorities need "to hold perpetrators to account".
Phone lines are cut off in the town but it is unclear if the killing of Mr. Bate will trigger protests. Mr. Bate has been jailed several times in recent years, but has remained an advocate of non-violent dissent. In February security forces accused him of "working to incite unrest." He was arrested while being interviewed by French journalist Antoine Galindo and later released on bail.
https://www.bbc.com/news/world-africa-68779990

ዓለም ለአቶ ታዬ ደንደዓ እንዲጮህ ካልተደረገ፣ አረመኔው አብይ አህመድ እንደ በቲ ኡርጌሳ ሊያደርገው ይችላል። ሰሞኑን ታዬ በፍርድ ቤት ነፃ ቢባልም ፣ ሲወጣ አደጋ ሊያጋጥመው እንደሚችል ፅፌ ነበር። ይህን የፃፍኩት የሰማሁት ነገር ስለነበር ነው። የከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኞች ታዬ እንዳይለቀቅ ህግ እየሰነጠቁ ሲያቆዩት የነበረው፣ ሲወጣ የበቲ እጣ እንደሚደርሰው መረጃ ስለደረሳቸው ነበር። ሰበር ሰሚ ችሎት ላይ ያሉት ዳኞች ግን መረጃ ስላልነበራቸው ለቀቁት።
አሁን ሁላችንም የአንድን ሰው ህይወት ለመታደግ በጋራ መጮህ ይገባናል። አብይ አህመድ እስካንገቱ በደም የተነከረ ሰው ስለሆነ፣ ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ሁዋላ አይልም።
https://www.facebook.com/share/p/BVj3sP ... tid=WC7FNe