-
- Member
- Posts: 2476
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Mr Horus, can I have your time?
So many people who supported Abiy Ahmed are now feeling cheated and disappointed by the deceptive, corrupt and above all savage system abiy ahmed installed.
so many educated Ethiopians both at home and overseas have gradually jumped from Abiy's band wagon
and distanced themselves. (prof Al mariam and Dr Birhanu nega being among the exception.)
There are so many posts to verify you are one of the millions of Ethiopians who are horrified by abiy's utter
lies and departure from universally expected changes.
Now, what made you change your mind suddenly about Abiy's government?
The gruesome killings, drone attacks, displacement of small business people and annihilation of established
neighborhoods seem to have made you stoic .
What are the factors that most fail to discern that some how made you the cheerleader of the least liked
PM in current Ethiopia?
I hope you clarify your stand so the various assumptions thrown around here will be put to sleep.

- Posts: 3726
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: Mr Horus, can I have your time?
Dedeb Askari.
You have been ruled by one psychopath for the last 35 years and yet you are messing up in Ethiopian politics.
Mind your f..en business. It is over for you. Never again you will be allowed to deceive and manipulate. In 30 years you will be gone and the Afars will triumph.
Leave Ethiopia alone.
You have been ruled by one psychopath for the last 35 years and yet you are messing up in Ethiopian politics.
Mind your f..en business. It is over for you. Never again you will be allowed to deceive and manipulate. In 30 years you will be gone and the Afars will triumph.
Leave Ethiopia alone.
-
- Member
- Posts: 2476
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Re: Mr Horus, can I have your time?
WTF. Are you Horus from Tigrai too??
-
- Senior Member+
- Posts: 34135
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: Mr Horus, can I have your time?
ቲያጎ፣
በአክብሮት አጭር መልስ ልስጥህና ሁለተኛ ምልልስ በዚህ ላይ እንደ ማላደርግ ልንገርህ ።
አንደኛ፣ ጥያቄህ ለእኔ አይሰራም፣ እኔ የአቢይ ደጋፊ አይደለሁም፤ የኢትዮጵያ ደጋፊና ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ተሟጋች ነኝ ።
ሁለተኛ፣ የእኔ ችግር ሌሎች ሰዎች የሚወዱትና የሚጠሉትን ነገር ተከትዬ መነዳት አይደለም ። እኔ ኢትዮጵያ ምን አይነት አገር መሆን አለባት ብዬ የራሴ ፕሮግራም፣ የእራሴ ማኒፌስቶ ጽፌ በዚያ ማኒፌቶ ሁሉንም አይነት ፋክት (ወሬና ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን) የምለካ ራስ መር ሰው ነው።
እኔ የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ነኝ! ይህ አዋጅ ነው! ይህ ነው የእኔ ማንነት!
እኔ ሆረስ ማንም ይስራው ማን፣ አገሬ ግድብ ስትገነባ ደጋፊ ነው።
አገሬ ዘመናዊ እርሻ ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ዘመናዊ ከተማ ስትዘረጋ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ጠንካራ ጦር ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ሚሊዮን ና ቢሊዮን ዛፍ ስትተክል ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ዘመናዊ ኢንዱስትሪ ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ የራሷ አይሮፕላን፣ የራሷ ታንክ፣ የራሷ ድሮን፣ የራሷ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ቀይ ባህረኛ አገርነቷን አረጋግጣ የራሷ ኃያል የባህር ኃይል ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ያፍሪካ ቀንድ ንጉስ፣ የአፍሪካ አህጉር መሪ ለመሆን ስትተጋ ደጋፊ ነኝ።
እኔ ሆረስ እባላለሁ መንግስት ሆነ ተቃዋሚ፣ ወዳጅ ሆነ ጠላት በሚሰብከውና በሚዋሸው የምመራ ፣ የምነዳ ፍጡር አይደለሁም!
I believe in facts! The fact speaks for itself. I don't need anybody to prove anything to me. I know a fact when I see one. The fact decides what I must believe or must not believe.
Have a nice day.

Thank you for your explanation. I respect your stand and I hope others do so on this forum..
-
- Member
- Posts: 2669
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Re: Mr Horus, can I have your time?
Baboo Horus is a nobody traitor Gurage East. Just ignore him.
-
- Member
- Posts: 1998
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: Mr Horus, can I have your time?
Aregit Guragie Horsee will support the Galla Abbiy when the little twerp commits genocide on the useless chat smoking Wuragie people.
-
- Member+
- Posts: 6708
- Joined: 09 Nov 2007, 20:12
- Location: Heaven
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Mr Horus, can I have your time?
ጭልፊቱ - ወያኔም ግድብ ሲትሰራ፣ ተማሪ ቤት ስትከፍት፣ መንገድ ስታነጥፍ፣ የእንዱስትሪ ፓርክ ስታስፋፋ ነበር የኖረችው። ምነው ታዲያ ያኔ አልደገፍካትም?
አጭበርባሪ ካድሬ ስለሆንክና፣ የፒፒ ወንጀል ከሚገነቡት ነገር እንደሚመዝን ስለምታውቅ ስለጥፋታቸው አንዲት ትንፍሽ አትልም። ወራዳ ሌባ ስለሆንክ፣ ንፁሃን ዜጎች በአየር በተደበደቡ ማግስት፣ አንተ አል ሲሲ፣ ሶማሌላንድ እያልክ ምንም ከወቅቱ ጋር የማይገናኝ ርዕስ እየለጠፍክ ታውናብዳለህ። ደላላ!
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት ከፍተኛ “የአፍሪካ አንበሳ” የክብር ኒሻን ባስቸኳይ ይሰጠው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- ብልፅግና ወደ ሶስት ቦታ ሊፈነከት ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራርና በፈጠራ አንደኞች ነን
- MOU የካቲት ፳፫ ይፈረማል፤ ዓብዮት ለሶማሊላንድ እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …

Horus wrote: ↑02 Dec 2024, 14:51ቲያጎ፣
በአክብሮት አጭር መልስ ልስጥህና ሁለተኛ ምልልስ በዚህ ላይ እንደ ማላደርግ ልንገርህ ።
አንደኛ፣ ጥያቄህ ለእኔ አይሰራም፣ እኔ የአቢይ ደጋፊ አይደለሁም፤ የኢትዮጵያ ደጋፊና ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ተሟጋች ነኝ ።
ሁለተኛ፣ የእኔ ችግር ሌሎች ሰዎች የሚወዱትና የሚጠሉትን ነገር ተከትዬ መነዳት አይደለም ። እኔ ኢትዮጵያ ምን አይነት አገር መሆን አለባት ብዬ የራሴ ፕሮግራም፣ የእራሴ ማኒፌስቶ ጽፌ በዚያ ማኒፌቶ ሁሉንም አይነት ፋክት (ወሬና ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን) የምለካ ራስ መር ሰው ነው።
እኔ የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ነኝ! ይህ አዋጅ ነው! ይህ ነው የእኔ ማንነት!
እኔ ሆረስ ማንም ይስራው ማን፣ አገሬ ግድብ ስትገነባ ደጋፊ ነው።
አገሬ ዘመናዊ እርሻ ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ዘመናዊ ከተማ ስትዘረጋ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ጠንካራ ጦር ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ሚሊዮን ና ቢሊዮን ዛፍ ስትተክል ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ዘመናዊ ኢንዱስትሪ ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ የራሷ አይሮፕላን፣ የራሷ ታንክ፣ የራሷ ድሮን፣ የራሷ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ቀይ ባህረኛ አገርነቷን አረጋግጣ የራሷ ኃያል የባህር ኃይል ስትገነባ ደጋፊ ነኝ።
አገሬ ያፍሪካ ቀንድ ንጉስ፣ የአፍሪካ አህጉር መሪ ለመሆን ስትተጋ ደጋፊ ነኝ።
እኔ ሆረስ እባላለሁ መንግስት ሆነ ተቃዋሚ፣ ወዳጅ ሆነ ጠላት በሚሰብከውና በሚዋሸው የምመራ ፣ የምነዳ ፍጡር አይደለሁም!
I believe in facts! The fact speaks for itself. I don't need anybody to prove anything to me. I know a fact when I see one. The fact decides what I must believe or must not believe.
Have a nice day.
-
- Member
- Posts: 2476
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Re: Mr Horus, can I have your time?
Somaliman,
I am not in any way implying Horus' views are correct ,but I based my comment on what he said-
አዘለም ተሸከመም ያው ነው
I am not in any way implying Horus' views are correct ,but I based my comment on what he said-
አንደኛ፣ ጥያቄህ ለእኔ አይሰራም፣ እኔ የአቢይ ደጋፊ አይደለሁም፤ የኢትዮጵያ ደጋፊና ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ተሟጋች ነኝ ።
አዘለም ተሸከመም ያው ነው
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Mr Horus, can I have your time?
That’s a BS!
ዉሸት ቁጥር ፩
ጉሮሮዬ በዘረኞች ጭቆና ታንቆ መተንፈስ አልቻልኩም እያለ እሪሪሪ ሲል የነበረ ጎበዝ ድንገት ግልብጥ ብሎ፣ ለብሄራዊ ጥቅም ሲባል የህዝቦቼ እስትንፋስ ይነጠቅ ማለቱ አጭበርባሪ ካድሬ መሆኑን ያሳያል። ካድሬ ማለት ደግሞ አስተሳሰበ ጎዶሎ፣ ግማሽ ፍጡር ማለት ነው።
ዉሸት ቁጥር ፪
የብሄራዊ ጥቅም ያለ ህዝቦች መብት በዘላቂነት ሊጠበቅ አይችልም። የህዝቦች መብትም ያለ ብሄራዊ ጥቅም ሊከበር አይችልም። አንዱን ከሌላው በመነጠል፣ ህዝብ ሲያልቅ ጆሮ ዳባ ልበስ ወይንም ጠላት ሃገር ሲወር ዓይኔን ግንባር ያድርገው የሚሉ የሃገር ተባይ ናቸው።
ዉሸት ቁጥር ፫
አስተዳደሩን አምርሮ የሚጠላውንና የሚጠየፈውን 60-80 ሚሊዮን በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ለብሄራዊ ጥቅም ፋይዳ የለውም ብሎ ማሰብ የመጨረሻ ብልግናና የከሰረ የፖለቲካ ሽርሙጥና ነው።
But it is easier to tame lions than to persuade a wishy-washy tribalist to become a pragmatist.
ዉሸት ቁጥር ፩
ጉሮሮዬ በዘረኞች ጭቆና ታንቆ መተንፈስ አልቻልኩም እያለ እሪሪሪ ሲል የነበረ ጎበዝ ድንገት ግልብጥ ብሎ፣ ለብሄራዊ ጥቅም ሲባል የህዝቦቼ እስትንፋስ ይነጠቅ ማለቱ አጭበርባሪ ካድሬ መሆኑን ያሳያል። ካድሬ ማለት ደግሞ አስተሳሰበ ጎዶሎ፣ ግማሽ ፍጡር ማለት ነው።
ዉሸት ቁጥር ፪
የብሄራዊ ጥቅም ያለ ህዝቦች መብት በዘላቂነት ሊጠበቅ አይችልም። የህዝቦች መብትም ያለ ብሄራዊ ጥቅም ሊከበር አይችልም። አንዱን ከሌላው በመነጠል፣ ህዝብ ሲያልቅ ጆሮ ዳባ ልበስ ወይንም ጠላት ሃገር ሲወር ዓይኔን ግንባር ያድርገው የሚሉ የሃገር ተባይ ናቸው።
ዉሸት ቁጥር ፫
አስተዳደሩን አምርሮ የሚጠላውንና የሚጠየፈውን 60-80 ሚሊዮን በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ለብሄራዊ ጥቅም ፋይዳ የለውም ብሎ ማሰብ የመጨረሻ ብልግናና የከሰረ የፖለቲካ ሽርሙጥና ነው።
But it is easier to tame lions than to persuade a wishy-washy tribalist to become a pragmatist.
-
- Member+
- Posts: 6708
- Joined: 09 Nov 2007, 20:12
- Location: Heaven
Re: Mr Horus, can I have your time?
From Google translate, this is what he's parroting:
Do you know any Ethiopian who's against these or is not supporting them? All Ethiopians without exception, would exactly say the very same thing.I am a supporter of Ethiopia and an advocate for Ethiopia's national interests.
I'm not a fan of Abbey; I am a supporter of Ethiopia and an advocate for Ethiopia's national interests.
I am a supporter of my country building a modern farm.
I am a supporter of my country developing a modern city.
I am a supporter of my country building a strong army.
I am a supporter of my country planting millions and billions of trees.
I am a supporter of my country building a modern industry.
I am in favor of my country building its own airplanes, its own tanks, its own drones, its own artificial intelligence.
I am a supporter of my country asserting its Red Sea status and building its own powerful navy.
I am a supporter of my country, the Horn of Africa, as it strives to become the leader of the African continent.
I am not a being led by what the government or opposition, friend or enemy preaches and lies!
He blabbers that he believes facts, as if facts were revelations from God exclusive to his ar'se. Not to mention crap he plucks out of his own ar'se that he calls his manifesto.
He's just talking out of his ar'se pulling sh'it out of thin air, as usual.
-
- Member
- Posts: 3726
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: Mr Horus, can I have your time?
Ethnic Federalism is the core problem of Ethiopia. A government that believes in EF or group rights will never protect the national interests of a country.ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ተሟጋች ነኝ ።
When a government finance and armed a certain Ethnic army group (Oromo Liyu) and disarm another ethnic group (Amhara Liyu) we know something against the national interest of a country is breached.
Decorating streets with colourful lights and artificial fixtures is a cover up to hide criminal activities. The Woyannies built a ring road, the Nile dam, upgraded EAL still Ethiopia worst than before they took over. All their activities behind those expensive projects were a cover up for their criminal activities.
The fundamentals starting from removing ethnic federalism and protecting basic human rights are in place the national interest of any country will be harmed.
Horus Koshash is looking for an excuse to hide his propaganda work.
MOLACHA LEBA.
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Mr Horus, can I have your time?
“I’am not a crook!” አለ Nixon ጥፋቱን ለመካድ ሲያስመስል። እርምጥምጡ ጭልፊቱም እኔ ሙልጭልጭ እንጂ ካድሬ አይደለሁም ብሎ የሊስትሮ ጓደኞቹን ሲዋሽ እንዳደገው መረጃንም ሊያታልል ሞከረ።
አጭበርባሪው ጭልፊቱ የፒፒ ካድሬ ሊሆን የማይችለው፣ ሻዕቢያ የአል ሲሲ ውኃ ቀጂ የማትሆነውና፣ አቶ ዓብዮት በዘር ማጥፋት ወንጀል የማይከሰሰው፣ ፀሃይ ብርሃኗን መፈንጠቅ ስታቆም ብቻ ነው።
አጭበርባሪው ጭልፊቱ የፒፒ ካድሬ ሊሆን የማይችለው፣ ሻዕቢያ የአል ሲሲ ውኃ ቀጂ የማትሆነውና፣ አቶ ዓብዮት በዘር ማጥፋት ወንጀል የማይከሰሰው፣ ፀሃይ ብርሃኗን መፈንጠቅ ስታቆም ብቻ ነው።
-
- Member
- Posts: 2476
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Re: Mr Horus, can I have your time?
"Apoliticism as an ideology is criticized for its claim that it is possible to remain impartial. Many progressive theorists argue that by ignoring the political nature of everyday life, "neutral" individuals make a choice to ignore oppressive regimes and practices, which manifests as an acceptance and passive approval of them".
I think the same applies to those who claim to be non-political.
"አንደኛ፣ ጥያቄህ ለእኔ አይሰራም፣ እኔ የአቢይ ደጋፊ አይደለሁም፤ የኢትዮጵያ ደጋፊና ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ተሟጋች ነኝ "።
Apolitical individuals often inadvertently support the status quo by not challenging existing power structures or advocating for change. Their inaction can perpetuate systems of oppression and inequality.
I think the same applies to those who claim to be non-political.
"አንደኛ፣ ጥያቄህ ለእኔ አይሰራም፣ እኔ የአቢይ ደጋፊ አይደለሁም፤ የኢትዮጵያ ደጋፊና ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ተሟጋች ነኝ "።
Apolitical individuals often inadvertently support the status quo by not challenging existing power structures or advocating for change. Their inaction can perpetuate systems of oppression and inequality.
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Mr Horus, can I have your time?
ጭልፊቱ ተሟጋች ሳይሆን ኪስ አውላቂ መናጢ ቧጋች ነው።
Tiago wrote: ↑04 Dec 2024, 10:55"Apoliticism as an ideology is criticized for its claim that it is possible to remain impartial. Many progressive theorists argue that by ignoring the political nature of everyday life, "neutral" individuals make a choice to ignore oppressive regimes and practices, which manifests as an acceptance and passive approval of them".