Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11672
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by DefendTheTruth » 01 Dec 2024, 17:17

አበረ ልያብድ ነዉ፣ ሳኚ ወደ ሰላም ተመለሰ የምለዉን ወሬ ከሰማ ቦኋላ፣ ምክንያቱን በግልፅ መግለፅ ያቅተኛል፣ ወይም ለጊዜዉ መግለፅ አልፈልግም፣ ራሱ ይናገር እንጂ።

Odie
Member
Posts: 2231
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Odie » 01 Dec 2024, 17:24

አበረ የተግበነበነ አልመስለኝም!
እየተግበነበነ ያለው የፒፒ ሮቦት አንተ መስልከኝ?
መግበንበን ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ሳታነበው የለጠፍከው የፒፒ AI እንጂ ስው አለመሆንህ ያስረዳል!!
ስውነታችሁ ሁሉ ይግበንበን አንተና አለቆችህን ጨምሮ :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 12718
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Abere » 01 Dec 2024, 18:02

ጃል መሮ እና ጃል ሰኚ ተጣልተዋል ነው የምትለን?! :lol: ለምን ጃል መሮ አልገባም? :lol:
ከማል ገልቹ እኮ አበክሮ ነግሮሃል። ሼኔ የሚባል ቅራቅንቦ የለም። ጉዳዩ በኦነግ ድርጅት ውስጥ ያለ የሥራ ክፍፍል ነው። አንተ ብሎ አራዳ :lol:

DefendTheTruth wrote:
01 Dec 2024, 17:17
አበረ ልያብድ ነዉ፣ ሳኚ ወደ ሰላም ተመለሰ የምለዉን ወሬ ከሰማ ቦኋላ፣ ምክንያቱን በግልፅ መግለፅ ያቅተኛል፣ ወይም ለጊዜዉ መግለፅ አልፈልግም፣ ራሱ ይናገር እንጂ።

Selam/
Senior Member
Posts: 13983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Selam/ » 01 Dec 2024, 19:36

What the fvck is ተግበነበነ?

ተብገነገነ ወይንም ተንገበገበ ነው ትክክለኛው ቃል።

Selam/
Senior Member
Posts: 13983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Selam/ » 01 Dec 2024, 20:01

በመጨረሻ ኦነግ-ሸኔና ፒፒ አንድነታቸውን ከህቡዕ ወደ አደባባይ ማውጣታቸውና ጥምረት መፍጠራቸው ድንቅ ነው። ከእንግዲህ ጥይት አናባክንም።

Odie
Member
Posts: 2231
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Odie » 01 Dec 2024, 20:59

ተግበነበነ: አዲስ ከኦሮምኛ ወደአማርኛ ብልፅግና አማርኛን ለማበልፀግ የጨመረው ይሆን?

ያኔ ወያኔም የትግርኛ ቃላትን ወደ አማርኛ እንዲህ graft ስታደርግ ነበር!

ግን ይህ ካድሬ ቃሉን ማለት አቅቶት መስለኘ ያግበነበነው :lol:
መብቱ ነው ካድሬ አይደል! Neologism! ጌታውም ይስጣል እኮ! ስጥ የብልፅግና ተስጥኦ ነው!!

በል እስቲ እነዚህን ተለማመድ እንዳትኮላተፍ:-

1. በበግ ቤት በግ ገባ (5 ጊዜ በለው!)

2. እኔ ራሴ ራሴ በምላሴ አውቄ ካላንቆለዻጰስኩት
ማን አውቆ ያንቆለዻዽስልኛል x 5 ጊዜ

ከዛ ተብከነከነ እና ተግበነበነ ሞክራቸው :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 13983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Selam/ » 02 Dec 2024, 09:38

ተግበነበነ” የሚለው የፒፒ አዲስ ቃል ኦነግ፣ ኦነገ፣ ኦነገገ፣ ሰዉም በጉም ኩበቱም ኦነገገ ከሚለው የተወረሰ መሰለኝ

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11672
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by DefendTheTruth » 02 Dec 2024, 14:38

Odie wrote:
01 Dec 2024, 20:59

ከዛ ተብከነከነ እና ተግበነበነ ሞክራቸው :lol:
ተብከነከንም ልሆን ይችላል፣ ታዲያ ምን አለበት፣ እኔ እኮ እንደዛም ሆኖ እሻላለሁ፣ አይደለም?

እነ አበረ እኮ ለጄኔሬሽን በኦሮሚያ እየኖሩ፣ ኦሮሚኛን ጆሮዬን ብቆርጡም አልሰማም ይሉሃል፣ አይደል እንዴ?

እኔስ ሞክሬ ተሳሳትኩ፣ ጋና ሳይጀምር ጆሮዬን ብቆርጡም ከምለዉ የሰማይ ና የምድር ያህል ርቀት አለኝ። ተምብስ አፕ!

Abere
Senior Member
Posts: 12718
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Abere » 02 Dec 2024, 15:11

አንተ እኮ አማርኛ መሞከርህ እና መሳሳትህ ሳይሆን ኃጥያትህ አማርኛ በመጠቀም በአማራ አማራ መስለህ የዘር ማጽዳት ወንጀል ለመፈጸም ነው። የአማርኛ ቋንቋ ችሎትህን አዳብረህ ከህዝቡ ጋር በመግባባት ሰብዐዊ አገግሎት ለምሳሌ አስተማሪ፤ሃኪም፤ ወዘተ ግልጋሎት ለመስጠት ሳይሆን በየገጠሩ የአማራ ጎጆ ውስጥ ቄሮ ሁነህ አማራን ለመጨፍጨፍ ነው።

ቋንቋ መግባብያ መሳሪያ ነው፡ ለኦነግ እና ወያኔ ግን ቋንቋ የመጨፍጨፊያ መሳሪያ ነው። ወያኔ አማርኛ እየተናገረች የአማራ ዳቦ፥ጠላ፤እርጎ እየጠጣች መጥታ ነው አዲስ አበባ ስትደርስ አማራ የትግሬ ታሪካዊ ጥላት ነው አማራ የማርያም ጥላት በማለት 27 አመታት የዘር ጥቃት ያደረሰችው።

ዲዲቲ ለጠላት ሊወረወር የታሰበ ቀስት እራስን ሊያጠፋ ይችላል እና ምናልባት አማርኛ ማንነትህን በማይውቁ ኦሮሙማ መሀል ስትናገር በአጋጣሚ ከተገኜህ ሊደግሉህ፤ዘቅዝቀው ሊሰቅሉህ፤ በድንጋይ ሊወግሩህ ይችላሉ።

DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2024, 14:38
Odie wrote:
01 Dec 2024, 20:59

ከዛ ተብከነከነ እና ተግበነበነ ሞክራቸው :lol:
ተብከነከንም ልሆን ይችላል፣ ታዲያ ምን አለበት፣ እኔ እኮ እንደዛም ሆኖ እሻላለሁ፣ አይደለም?

እነ አበረ እኮ ለጄኔሬሽን በኦሮሚያ እየኖሩ፣ ኦሮሚኛን ጆሮዬን ብቆርጡም አልሰማም ይሉሃል፣ አይደል እንዴ?

እኔስ ሞክሬ ተሳሳትኩ፣ ጋና ሳይጀምር ጆሮዬን ብቆርጡም ከምለዉ የሰማይ ና የምድር ያህል ርቀት አለኝ። ተምብስ አፕ!

Selam/
Senior Member
Posts: 13983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Selam/ » 02 Dec 2024, 20:56

ሲጀመር መቼ በኦሮሚኛ ጠይቅከው?

አማርኛ ላይ ሙጭጭ ያልከው አንተው ነህ መርጠህ!

DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2024, 14:38
Odie wrote:
01 Dec 2024, 20:59

ከዛ ተብከነከነ እና ተግበነበነ ሞክራቸው :lol:
ተብከነከንም ልሆን ይችላል፣ ታዲያ ምን አለበት፣ እኔ እኮ እንደዛም ሆኖ እሻላለሁ፣ አይደለም?

እነ አበረ እኮ ለጄኔሬሽን በኦሮሚያ እየኖሩ፣ ኦሮሚኛን ጆሮዬን ብቆርጡም አልሰማም ይሉሃል፣ አይደል እንዴ?

እኔስ ሞክሬ ተሳሳትኩ፣ ጋና ሳይጀምር ጆሮዬን ብቆርጡም ከምለዉ የሰማይ ና የምድር ያህል ርቀት አለኝ። ተምብስ አፕ!

Odie
Member
Posts: 2231
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Odie » 02 Dec 2024, 21:27

DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2024, 14:38
Odie wrote:
01 Dec 2024, 20:59

ከዛ ተብከነከነ እና ተግበነበነ ሞክራቸው :lol:
ተብከነከንም ልሆን ይችላል፣ ታዲያ ምን አለበት፣ እኔ እኮ እንደዛም ሆኖ እሻላለሁ፣ አይደለም?

እነ አበረ እኮ ለጄኔሬሽን በኦሮሚያ እየኖሩ፣ ኦሮሚኛን ጆሮዬን ብቆርጡም አልሰማም ይሉሃል፣ አይደል እንዴ?

እኔስ ሞክሬ ተሳሳትኩ፣ ጋና ሳይጀምር ጆሮዬን ብቆርጡም ከምለዉ የሰማይ ና የምድር ያህል ርቀት አለኝ። ተምብስ አፕ!

ኦሮምያ ውስጥ እኛም ኖረናል ለብዙዎች አመታት:: ህዝባችን ብለን አገልግለናል:: በምንም አላጎደልንም:: ከኢትዮዺያዊነት ተለይታችሁ እልታያችሁም!!
ለምን ቋንቋችን አልተጠናም ብላችሁ የበታችነት ስሜት እንደሚገባችሁ አይገባንም:: ስው በግድ ቋንቋ ልታናግረው አትችልም:: እንደናንተ ቋንቋዬ ስው አልተናገረውም ብሎ የሚያለቅስ አገሪቱ ውስጥ የለም:: ቋንቋ መግባብያ ነው:: የበለጠ ቋንቋ ያወቀ ይጠቀማል:: የውጭ ፊደልና ቋንቋ ከመጠቀም ፊደል ያለው አፍሪካዊ የሆነ ብዙሃኑ የሚናገረው አማርኛ ቋንቋ ብሄራዊ ቋንቋ ስለሆነ ዘረኞች ለምን "እንደምትግበነበኑ" የሚገባ አይደለም:: በኩርፊያ የግብፅ ባንድራ ስፍተህ የላቲን ፊደል ቀርፀህ ኢትዮዽያዊ ነኝ መምራትም አለብኝ ትላለህ!
እኛ ደግሞ እንዴት? እንልሃለን ድብዳብ ካድሬ :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 13983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Selam/ » 02 Dec 2024, 22:30

ትክክል ነው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ85 በላይ ቋንቋዎች ይነገራሉ። ቋንቋዬን ካልተናገራችሁ ብለው የሚያለቃቅሱት ግን አናሳ የኦሩሙማ ካድሬዎች ብቻ ናቸው። ሰው የመረጠውን ቋንቋ እንዲማር መደገፍ እንጂ ማስገደድ አይቻልም።

ከግርግም ብቻ የሚበላው ከብቱ ዲዲቲ፣ ፈልጎ እንጂ ተገዶ አይደለም እምቧ ከማለት ይልቅ በአማርኛ መግባባትን የመረጠው።

Odie wrote:
02 Dec 2024, 21:27
DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2024, 14:38
Odie wrote:
01 Dec 2024, 20:59

ከዛ ተብከነከነ እና ተግበነበነ ሞክራቸው :lol:
ተብከነከንም ልሆን ይችላል፣ ታዲያ ምን አለበት፣ እኔ እኮ እንደዛም ሆኖ እሻላለሁ፣ አይደለም?

እነ አበረ እኮ ለጄኔሬሽን በኦሮሚያ እየኖሩ፣ ኦሮሚኛን ጆሮዬን ብቆርጡም አልሰማም ይሉሃል፣ አይደል እንዴ?

እኔስ ሞክሬ ተሳሳትኩ፣ ጋና ሳይጀምር ጆሮዬን ብቆርጡም ከምለዉ የሰማይ ና የምድር ያህል ርቀት አለኝ። ተምብስ አፕ!

ኦሮምያ ውስጥ እኛም ኖረናል ለብዙዎች አመታት:: ህዝባችን ብለን አገልግለናል:: በምንም አላጎደልንም:: ከኢትዮዺያዊነት ተለይታችሁ እልታያችሁም!!
ለምን ቋንቋችን አልተጠናም ብላችሁ የበታችነት ስሜት እንደሚገባችሁ አይገባንም:: ስው በግድ ቋንቋ ልታናግረው አትችልም:: እንደናንተ ቋንቋዬ ስው አልተናገረውም ብሎ የሚያለቅስ አገሪቱ ውስጥ የለም:: ቋንቋ መግባብያ ነው:: የበለጠ ቋንቋ ያወቀ ይጠቀማል:: የውጭ ፊደልና ቋንቋ ከመጠቀም ፊደል ያለው አፍሪካዊ የሆነ ብዙሃኑ የሚናገረው አማርኛ ቋንቋ ብሄራዊ ቋንቋ ስለሆነ ዘረኞች ለምን "እንደምትግበነበኑ" የሚገባ አይደለም:: በኩርፊያ የግብፅ ባንድራ ስፍተህ የላቲን ፊደል ቀርፀህ ኢትዮዽያዊ ነኝ መምራትም አለብኝ ትላለህ!
እኛ ደግሞ እንዴት? እንልሃለን ድብዳብ ካድሬ :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11672
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by DefendTheTruth » 03 Dec 2024, 15:09

Jaal Maro is still lying, now it has become abundantly clear that his group has demanded at the peace talk the transfer of Chief of Staff Power to his group, a laughable stance.

In here he tries to put it as a demand not to repeat "Abishe Gerba's" mistake, he is dishonest, the key difference between himself and Jaal Sagni.

Selam/
Senior Member
Posts: 13983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Selam/ » 04 Dec 2024, 21:15

ዝንጀሮ ለካ ልብስ ሲለብስ ሰው ይመስላል!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11672
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by DefendTheTruth » 07 Dec 2024, 13:39

አብከነከነዉ ብቻ ነዉ? አጦዘጦዘዉ ብባልስ?

Selam/
Senior Member
Posts: 13983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by Selam/ » 07 Dec 2024, 13:46

ኦነግ + ብአዴን = አግበነበነ

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11672
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by DefendTheTruth » 07 Dec 2024, 16:27

አበረን ልያሳብድ የደረሰዉ ጉዳይ፣ አሁን በሁሉም አፍ ዉስጥ ገብቶዋል፣ ዛት ኢዝ ዋይ ዉ ሴይድ ዘ ጂን ኢዝ አዉት ኦፍ ዘ ቦትል!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11672
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጃል ሰኚ ወደ ሰላም በመመለሱ፣ አበረን ምን እንዳዚህ አግበነበነዉ ግን?

Post by DefendTheTruth » 08 Dec 2024, 14:20

Jaal Sagni is no more Jaal, he has been crowned the title Obbo.

Post Reply