Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 01 Dec 2024, 14:33
Just few, or even none?
fasile123 (?) wrote he just surrendered on himself, really? OMN disagree on this!
Just in one round of training the commander had this much under his control:
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 01 Dec 2024, 15:26
And what do the insiders say about Jaal Sanyii's "surrender"?
Please wait, video is loading...
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 11672
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 01 Dec 2024, 15:46
እነ OPFist ሰፈር ጫጫተዉ በዝቶዋል፣ ቁስሉ ጠንክሮዋል፣ የሰኚ መሄድ አልዋጥ ብሎዋል፣ ከሃዲ ነህ ብሎ ሰይሞታል። ድንጋጤዉ አይሎዋል፣ የምጨበጥ ና የምለቀቅ ነገር አልለይ ብሎዋል። ድንጋጤ ሰፍኖዋል። ለምን?
የመጨረሻዉ መጀመሪያ ፍንትዉ ብሎ ታይቶዋል፣ ጫካ ሆኖ አድስ አበባ እንደይገቡ የገዳቸዉ ሃይል አሁን ይባስ ብሎ ወደ ሕዝቡ ተቀላቅልዋል፣ የበለጠ ጥንካሬ ከሕዝቡ ያገኛል፣ መጭበርበርን እንትፍ ብሎ ተፍቶ ወደ ሰላም ና የሕዝብ ጎራ ተመልሶዋል።
በእነ OPFist ሰፈር ደግሞ ይህ በጣም ከፍ ያለ ድንጋጤ ና መወዛገብን ፈጥሮዋል። ትናንት ጀግና ስሉት የነበረን ሰዉ ዛሬ ደግሞ ወዲያዉ ምልስ ብሎ በቅጽበት ካሃዲ ብሎ ወርፎዋል። በተለመደዉ አካሄዳቸዉ የተለመደዉን መርዛቸዉን ረጭቶበታል። ሳኚን ግን መልሶ ማግኘት አይቻላቸዉም፣ ቁርጣቸዉን አዉቆዋል። ሳሞኑን ደግሞ ዘፈናቸዉ፣ ወደ አያቶቹ ቤተመንግስት ልገባ የፈለገዉን ቡድን ተሸክመን ካላደርስን ብሎ በአደባብያ መፎከረን ተያይዞታል። ወያኔን በጀርባቸዉ አዝሎ ወደ ቤተመንግስት እንመልሳልን ብሎ ደፋ ቀና ስሉ ቆይቶ ነገሩ ሁሉ ፉርሽ ስሆንባቸዉ አሁን ደግሞ ወደዚኛዉ ቡድን ተመልሶ በጭራሽ ከልተሸከምነዉ ብሎ በአደባባይ ይዝታሉ፣ ይፎልላሉ። እፍረት እንደሆን ኣያዉቁም። አንዴ አሽከር፣ ሁሌም አሽከር ናቸዉ ና።
ሀዘኑን ይግፉበት፣ ለአሁኑ ከህመማቸዉ ዉጪ የምጨምሩት አንዳች ነገር የለም። ሰኚ ወደ ሕዝቡ ተቀላቅሎዋል።