Biblically you are correct. በዛኛው መነፅር ስትሾፈው ደግሞ መፀሀፍ ቅዱስ 80%ቱ ነው ትክክል። ሌላው ነጮቹ ፐውዘውታል።
ግብፅ የጥንት ኢትዮጵያዊያን ታሪክ እና ስልጣኔ ነው። ስሟም ታችኛዋ ኢትዮጵያ ነበር እየሱስ ምድር ላይ እስካለበት ድረስ።
የግብፅን ታሪክ ከኛ ለመቀማት ነው ጣኦት ያሉት። የእየሱስ ስም የሽዋ ነው። የተወለደውም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። የመጀመሪያውንም የክርስትና ገዳም የገነባው በኢትዮጵያ ነው
ሆረስ ይሄን ታሪክ አታውቅም፣፡ዝም ብላ ነጭ የነገራትን ነው የምትፅፈው። horus የጉራጌ ንጉስ ነበር ትልሀለች።
That is why we say a witaf neqay is always a witaf neqay and always confused