Tigray was a done deal when I met Debretsion in the reopening ceremony of the Oumhajir-Humera border in January 2019
ውዱእ ነገር = ያለቀ የደቀቀ ጕዳይ
A conflict is a fight between armed troops. War is the hostility towards other parties issued officially by governments/states.
ግልጽ ነው አሁን። አቢይ ስልጣን የሚሳጣኝ የሚችለው ህወሓት ነው ብሎ ስላሰበ፤ ህወሓትን ካላጠፋሁ በምፈልገው ደረጃ ስልጣኑን መቆጣጠር አልችልም ብሎ ስለወሰን በተለያየ መንገድ እዛ ውስጥ አስገብቷቸዋል። እና 'ማን ነው ጦርነቱን የጀመረው' ነገር በደንብ መመለስ ነበረብን ያኔ። ግን አላደረንግም እኛ ሁላችንም ተታልለናል።
ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ