Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 15235
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

✅☑️ ቆይታ ከኣቶ ማሞ ኣፈታ ☑️✅ የቀድሞው ወታደር ያሁኑ የስኬት ባለቤት ☘️

Post by Fiyameta » 29 Nov 2024, 23:10

"ኤርትራዊያንን ልንወጋቸው አገራቸው ድረስ ሄደን፣ መልካም ሥነ ምግባር፣ ፍትሀዊነት፣ ቅንነት፣ ልግስና፣ ርህራሄ፣ ታማኝነት፣ ፍትሀዊነት፣ እና አስተዋይነት ኣስተምረው ወደ አገራችን ኢትዮጵያ መለሱን።"



Meleket
Member
Posts: 3827
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ✅☑️ ቆይታ ከኣቶ ማሞ ኣፈታ ☑️✅ የቀድሞው ወታደር ያሁኑ የስኬት ባለቤት ☘️

Post by Meleket » 30 Nov 2024, 03:00

የኤርትራዊነት ካባም ደርበውልን” የሚል ሃሳብ የተዘለለ ይመስላል።

መቼም ራሱ ደራሲው የደርግ ወታደሩ፡ ምርኮኛው፡ የሻዕብያው ታጋይ፡ ማሞ ኣፈታ እንደነገረን ሪፈረንደምም መርጧል። ስለዚህ

ኤርትራውያን "ኤርትራዊያንን ልንወጋቸው አገራቸው ድረስ ሄደን፣ መልካም ሥነ ምግባር፣ ፍትሀዊነት፣ ቅንነት፣ ልግስና፣ ርህራሄ፣ ታማኝነት፣ ፍትሀዊነት፣ እና አስተዋይነት ኣስተምረው ወደ አገራችን ኢትዮጵያ መለሱን።" ብቻ ሳይሆን ማለት ያለበት፡ ዋናው ቁምነገር “የኤርትራዊነት ካባም ደርበውልናል” ማለትም ይገባዋል። ምክንያቱም ባያያዝነው ጽሑፍ በገጽ 8-9 ላይ እንደገለጸው ሪፈረንደም ላይ ድምጹን ሰጥቷልና። https://www.ecss-online.com/2013/wp-con ... erview.pdf

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተደጋጋሚ እንደምንገልጠው፡ ኤርትራውያን ከወለጋ ይሁን ከጂጂጋ ከቀበና ይሁን ከእንዳባ ጉና፡ ከወለቃ ይሁን ከአምበራ መጠቓ ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ ይሁን ሱዳናዊ ወዘታዊ ጭምር፡ ከኤርትራዉያን ጋር በፍቅር ተወሃህዶ ለመኖር ፍቃዱን ካሳየ፡ በኤርትራዊ ስነምግባር መልካም ትምህርቶችን በማስተማር የኤርትራዊነት ካባ እንደርብለታለን። ማሞ አፈታም አንዱ ምስክር ነው። ኣይደለም እንዴ?


Fiyameta wrote:
29 Nov 2024, 23:10
"ኤርትራዊያንን ልንወጋቸው አገራቸው ድረስ ሄደን፣ መልካም ሥነ ምግባር፣ ፍትሀዊነት፣ ቅንነት፣ ልግስና፣ ርህራሄ፣ ታማኝነት፣ ፍትሀዊነት፣ እና አስተዋይነት ኣስተምረው ወደ አገራችን ኢትዮጵያ መለሱን።"



Post Reply