Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34135
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE ETHIO-KEYNAN MILITARY ALLIANCE & THE SISI PUPPET BUFFOONS OF THE HORN!

Post by Horus » 29 Nov 2024, 21:17

ያህያ ባል ከጅብ አያስጥልም አሉ! ልጓዝ በሳይድ ባሬ ጎዳና በፈረሱት ሱማሌዎች ፋና!!! ቱስ ቲስ ጸረ ኢትዮጵያ ሁላ!!! :lol: :lol: :lol: :lol:

AND, 22,000 ERITREANS ARE TO BE REMOVED FROM ADDIS ABEBA AND KEPT IN A CAMP IN AFAR. በአዲስ አበባ ሰው የሚዘርፉ፣የገንዘብ ጥቁር ገበያ፣ መንግስትን የሚሰልሉ፣ ድረግ የሚሸጡ፣ የኮትራባንድና ሂዩማን ትራፊኮች ኢርትራዎች ናቸው ። እነሱ ከተያዙ በኋላ ስልክ መዝረፍ ቆመ። ዲክታተር ኢሳያስ የሲሲን ዉሃ መላላክ ትቶ ዘጋዎቹን ይቀበል! በቃ!!