-
- Member+
- Posts: 9375
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
ኤርትራ ሲንጋፑር ከሆነች ኡኛ ተጋሩ እና ኢትዮጵያውያን እንጎዳለን የሚለው ከባድ ስጋትና ፍርሃት ከየት የመነጨ ነው?
ለሚሰጡኝ ቀና ምላሽ በቅድሚያ እጅግ አድርጌ ላመስግን እወዳለሁ።
Last edited by Digital Weyane on 18 Nov 2024, 06:18, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 12724
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ኤርትራ ሲንጋፑር ከሆነች ኡኛ ተጋሩ እና ኢትዮጵያውያን እንጎዳለን የሚለው ከባድ ሥጋትና ፍራቻ መንስኤው ምንድን ነው?
The outcome of Eritrea being sing-poor has been felt over decades by Ethiopia. Currently, about 1 million Eritreans fled Eritrea and are living in Ethiopia. The problem is not only Eritrea being sing-poor, but also not wanting Ethiopia to become Singapore. Ethiopia has 100% chance of becoming Singapore as endowed with huge untapped potential, but (without biases) it is improbable for Eritrea to attain that.
-
- Member+
- Posts: 9375
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኤርትራ ሲንጋፑር ከሆነች ኡኛ ተጋሩ እና ኢትዮጵያውያን እንጎዳለን የሚለው ከባድ ሥጋትና ፍራቻ መንስኤው ምንድን ነው?
ባለ ራዕዩ ትግራዋይ ዎንድሜ Abere <<በሰይጣናዊ ቅናት የምንመራ በመሆናችን ኤርትራውያንን በልፅገው ማየት አንፈልግም!>> የሚል ምላሽ በመስጠቱ ግልፅነቱን ወደድኩት።
-
- Senior Member
- Posts: 12724
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ኤርትራ ሲንጋፑር ከሆነች ኡኛ ተጋሩ እና ኢትዮጵያውያን እንጎዳለን የሚለው ከባድ ሥጋትና ፍራቻ መንስኤው ምንድን ነው?
ነጻ ባርነት ከመረጣችሁ እኮ በርካታ አሥርት ዓመታት ተቆጠሩ። እስከ አሁን ለምን ከ ሲንግፑር ወደ ሲንጋፓርነት አልተቀየራችሁም? ስንት ምዕተ አመት ይፈጅባችኋል?
It is not an ill-wish, it is rather the intrinsic fact. Eritrea without Ethiopia is a piece of wood cut that cannot grow buds or increase an inch in height and width - rather shrinks and becomes dry wood. God created this area to be naturally an integral part of Ethiopia for the people to grow have life and function dynamically. Mercenary Shabia working with Arabs and the West took Eritrea people breath away. Arabs and the West delivered the still birth of Eritrea.

Digital Weyane wrote: ↑17 Nov 2024, 12:16ባለ ራዕዩ ትግራዋይ ዎንድሜ Abere <<በሰይጣናዊ ቅናት የምንመራ በመሆናችን ኤርትራውያንን በልፅገው ማየት አንፈልግም!>> የሚል ምላሽ በመስጠቱ ግልፅነቱን ወደድኩት።
-
- Member+
- Posts: 9375
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኤርትራ ሲንጋፑር ከሆነች ኡኛ ተጋሩ እና ኢትዮጵያውያን እንጎዳለን የሚለው ከባድ ሥጋትና ፍራቻ መንስኤው ምንድን ነው?
ኤርትራን ሲንጋፑር እንዳትሆን ለማድረግ ከነጮቹ ጌቶቻችን ጋር እጅና ጓንት ሆነን የሰራነው ሴራ የሚያስመሰግን ቢሆንም በውክልና ጦርነቱ ውስጥ ግን በቁጥር ከአንድ ነጥብ አምስት ሚልየን ያላነሰ የትግራዋይ ህይወት በመጥፋቱ ሊፀፅተን ይገባል፤ ሊቆጨን ይገባል። ምን አተረፍን የሚል ጥያቄ ሲነሳ ጥያቄው መልስ አያገኝም።
-
- Senior Member
- Posts: 15241
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: ኤርትራ ሲንጋፑር ከሆነች ኡኛ ተጋሩ እና ኢትዮጵያውያን እንጎዳለን የሚለው ከባድ ሥጋትና ፍራቻ መንስኤው ምንድን ነው?
In this new video below, TPLF's founder Gebru Asrat said the following, (rough translation)
"...in the early 90's when relations between TPLF and Eritrea were at all time high, I led a delegation that visited Eritrea to observe infrastructure projects that was focused on building dams, modern agriculture, roads, bridges, etc.
To much of our surprise, we saw Eritrea had transformed its military force into a massive civilian workforce undertaking the major infrastructure projects of such magnitude, which led us to believe that Eritreans, if left unchallenged, they could easily achieve their Singapore dream, and we found that unacceptable. We didn't want to live next door to a country whose people enjoy exceptionally high standard of living, and something had to be done, and done quick.
It was at that moment that we decided to prepare for war to derail Eritreans from their goals. Badme was a mere pretext we used to start the 1998-2000 conflict that we had hoped would stop the overly ambitious Eritreans in their tracks."
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 9375
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኤርትራ ሲንጋፑር ከሆነች ኡኛ ተጋሩ እና ኢትዮጵያውያን እንጎዳለን የሚለው ከባድ ሥጋትና ፍራቻ መንስኤው ምንድን ነው?
ከአይተ Abere እና ከአይተ ገብሩ አስራት ጋር ሞቶ በሞቶ እስማማለሁ።
ኡኛ በሴፍቲ ኔት የእርዳታ ሱንዴ እየተሰፈረለት የምንኖር ተጋሩ፣ የችግራችን ዋናው መንስዔ ድርቅ ሳይሆን የእውቀት ማነስና የበታችነት ስሜት መሆኑን ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ግልፅ እየሆነ ከመጣ፣ ምዕራባውያን ጌቶቻችን <<እናንተ ደደቦች ለምን ከኤርትራውያን አትማሩም?>> እያሉ እንዲስቁብን፣ እንዲያላግጡብንና እንዲዘብቱብን የሚፈልግ ትግራዋይ ያለ አይመስለኝም።

- Senior Member+
- Posts: 22034
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: ኤርትራ ሲንጋፑር ከሆነች ኡኛ ተጋሩ እና ኢትዮጵያውያን እንጎዳለን የሚለው ከባድ ስጋትና ፍርሃት ከየት የመነጨ ነው?
ኤርትራ ሲንጋፖርን እንደምታልፋት ኢትዮጵያን እንደ አህያ የሚነዷት ፈረንጆች ጠንቅቀው ያውቅሉ:: ለዚህ ነው የማይረቡ ፔዛንት ኢትዮጵያውያንን እየላኩ የሚረብሹን እሱ አልሰራ ሲላቸው ደግሞ ሳንክሽን እና ነፃ ቪዛ እያደሉ ሞክረው አልሆንም:: ኤርትራውያንን ማስቆም የሚችል ምድራዊ ሃይል የለም::