Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 12588
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Abere » 11 Nov 2024, 16:32

አሰብ የሉአላዊት ኢትዮጵያ አካል ነች። ግልፅ ጥያቄ፤ ግልፅ መልሱ ይኸው ነው። በወሎ ክፍለ ሀገር በአውሳ አውራጃ ውስጥ የሚገኝ የአፋር ጎሳ የሱልጣን አሊሚራ ግዛት።ዐይነ ደረቅ መለስ ዜናዊ ሱልጣን አሊሚራ ሆኖ ለኤርትራ በምርቃት ያበረከተው ገጸበረከት ነው። ተሰርቆ የተሰጠ ስለሆነ ቢቻል በህግ ካልሆነ በሃይል ኢትዮጵያ ማስመለስ ያለባት የታሪክ የቤት ስራ ነው። ቆራጥ እና አገር ወደዳ አርበኛ መሪ ስታገኝ ወደ እናት አገር ኢትዮጵያ የምትመጣ።

ዐብይ አህመድ 50 ቢትቶ ወሬ ስለ ሱማሊ የሚያወራው አሰብን ለኦነግ ወላጂ አባት እና ሞግዚት ሻዕብያ አድርጎ አስቦ ነው። ኦነግ ተገንጣይ ስለሆነ ነገ በእኔ ይደርሳል ሂሳብ የሚንቀሳቀስ ፀረ-ኢትዮጵያዊ ድርጅት።

Right
Member
Posts: 3630
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Right » 11 Nov 2024, 17:03

It is a crime of a century.
Unnecessary and deliberate evil.
Few people know that this people want to demarcate 60 KM INLAND FROM THE SEA DIVIDING AFAR FOR THIS EVIL PURPOSES.
They are so idiots and cruel, they want to ride all the way to Singapore on this crime.

That is why Ethiopians will never forgive Tigray.

Per Herman Cohen, the Americans told the EPLF & TPLF goons that it is a terrible mistake and they will never have peace.

Odie
Member
Posts: 1777
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Odie » 11 Nov 2024, 17:23

I did not find Dr Yakob talk appealing
He calls the beast his PM. What an idiot and traitor!
I don’t care about port now!
First freedom, life and peace for our poor people.

Right
Member
Posts: 3630
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Right » 11 Nov 2024, 17:43

Forget about Yakob. The issue was about the crime of the century.
But then this is not the time to discuss about Asseb or port.
Ethiopia has to survive first. Abiye Ahmed Ali the clown must go.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 15015
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Fiyameta » 11 Nov 2024, 18:00

Last edited by Fiyameta on 11 Nov 2024, 20:11, edited 1 time in total.

Odie
Member
Posts: 1777
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Odie » 11 Nov 2024, 18:18

Right wrote:
11 Nov 2024, 17:43
Forget about Yakob. The issue was about the crime of the century.
But then this is not the time to discuss about Asseb or port.
Ethiopia has to survive first. Abiye Ahmed Ali the clown must go.
>>>>>>>>>>>>>>>>
We all know about the crime by ቁርምባጥ ዜናዊ who is known as a prime minster who ruled the country he did not like or accept as part of. We know Tigrians በመንጋ colluded with him although now say otherwise as a revenge to Eritreans. We don’t need Yakob to tell us this we already know about it. We know his position on Assab from his past writing but he should not have partnered with a genocider to promote his idea!

Horus
Senior Member+
Posts: 33740
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Horus » 11 Nov 2024, 20:47

Odie,

ዶር ያቆብ ማለት ያልተሸራረፈው እውነተኛው ጉራጌ የነባልቻ ፣ የነሃብቴ፣ የነደስታ ጂን ማለት ነው! ልብ ብለህ ስማው! ኢትዮጵያ አንዴ ባድዋ አንዴ በማይጨው ግፍ ተሰርቶባታል ፤ነገር ግን ከሁለቱም የሚብሰው በባንዳው ዘር መለስ የተደረገባት የባህር በር አልባ መደረግ ግፍ ነው ብሎ ያለው ነገር ለዘላለም በታሪክ ሲታወስ የሚኖርና ገና ብዙ ትውልድ የሚሞትለት የታሪክ ጉድፍ ነው። ሁለት የአረብ ቅጥረኞች ያላንዳች ተሟጋች ኢትዮጵያ በምትባል ታላቅ አገር ላይ የሰሩት ግፍ እንዲህ ተድበስብሶ አይቀርም ። እኔ ይህን ነገር በሰማሁት ቁጥር ያመኛል። ስለዚህ ፍጹም ተሳስተሃል። ይህ ምሁር የሕግ ሊቅ ያለው 100% ነው የምጋራው! እኔ እራሴ ደጋግሜ ብዬዋለሁ። በምንም ሆነ ምን አንድ ሰው የኢትዮጵያ መንግስት ከሆነ ቁጥር 1 ሃላፊነቱ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ነው። ያ መሪ ያን ሲያደርግ መደገፍ አለበት! አገር የሚቆመው በዚያ መንገድ ነው ። ዛሬ አዳሜ ነጻ ሕዝብ ነኝ እያለች የምትኩራራው ልክ እንደ ያቆብ ያሉት አገር ማለት ምን እንደ ሆነና ብሄራዊ ጥቅምን መደገፍ የያንዳንዱ ዜጋ ግዴታ እንደ ሆነ ጠንቅቀው ባወቁት አያቶቻች ደም ነው! ዛሬ አዳሜ ኮራ ዘና ብላ ነጻ ሕዝብ ነው የምትለው!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 13760
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Selam/ » 11 Nov 2024, 21:55

ጭልፊቱ - አሰብና ሶማሊላንድ እያልክ የምትቅበዘበዘውና የምትቀባጥረው፣ እንደ ንፍጣሙ ዓብዮት አጀንዳ ለማስቀየስ ነው።

ጎጠኝነትንና ዘር ማጥፋትን የሚያጧጧጡፈው ፣ የኦነግ-ሸኔ ዕርጉም መንግስት አንድ ስንዝር መሬትና ባህር ያስመልስልኛል ብለህ ንፍጥህን አዝረክርክ። አጭበርባሪ!

Odie
Member
Posts: 1777
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Odie » 11 Nov 2024, 22:14

Horus wrote:
11 Nov 2024, 20:47
Odie,

ዶር ያቆብ ማለት ያልተሸራረፈው እውነተኛው ጉራጌ የነባልቻ ፣ የነሃብቴ፣ የነደስታ ጂን ማለት ነው! ልብ ብለህ ስማው! ኢትዮጵያ አንዴ ባድዋ አንዴ በማይጨው ግፍ ተሰርቶባታል ፤ነገር ግን ከሁለቱም የሚብሰው በባንዳው ዘር መለስ የተደረገባት የባህር በር አልባ መደረግ ግፍ ነው ብሎ ያለው ነገር ለዘላለም በታሪክ ሲታወስ የሚኖርና ገና ብዙ ትውልድ የሚሞትለት የታሪክ ጉድፍ ነው። ሁለት የአረብ ቅጥረኞች ያላንዳች ተሟጋች ኢትዮጵያ በምትባል ታላቅ አገር ላይ የሰሩት ግፍ እንዲህ ተድበስብሶ አይቀርም ። እኔ ይህን ነገር በሰማሁት ቁጥር ያመኛል። ስለዚህ ፍጹም ተሳስተሃል። ይህ ምሁር የሕግ ሊቅ ያለው 100% ነው የምጋራው! እኔ እራሴ ደጋግሜ ብዬዋለሁ። በምንም ሆነ ምን አንድ ሰው የኢትዮጵያ መንግስት ከሆነ ቁጥር 1 ሃላፊነቱ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ነው። ያ መሪ ያን ሲያደርግ መደገፍ አለበት! አገር የሚቆመው በዚያ መንገድ ነው ። ዛሬ አዳሜ ነጻ ሕዝብ ነኝ እያለች የምትኩራራው ልክ እንደ ያቆብ ያሉት አገር ማለት ምን እንደ ሆነና ብሄራዊ ጥቅምን መደገፍ የያንዳንዱ ዜጋ ግዴታ እንደ ሆነ ጠንቅቀው ባወቁት አያቶቻች ደም ነው! ዛሬ አዳሜ ኮራ ዘና ብላ ነጻ ሕዝብ ነው የምትለው!!!
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>.
I heard he is amhara-gurage cast. I don't actually care what his ethnic is. I have no issue with that. A lot of Ethiopians are mixed, no crime in that. I heard a lot about his qualification. I heard him advocated about port for Ethiopia even during TPLF regime, but they refused to listen to him because of their agenda. He can still promote his idea of the necessity of Port for Ethiopia and the legality of it. The justification. What I am against is his calling of Abiy the butcher as his PM. Our elites are sold out and they fly wherever there is fame and money. I am not sure if he is asking Abiy to give him a government office or give him a recognition. The Gurage and the Amhara people are killed, crushed and their blood is spilled in the name of Galla privilege. Abiy has clearly spoken he represent the Galla (Oromo radicals) people. I have problem with any person serving that idea and this butcher :mrgreen: .

Selam/
Senior Member
Posts: 13760
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Selam/ » 11 Nov 2024, 22:37

ይኸ ኢንተርቪው የተደረገው ከስድስት ዓመት በፊት ነው። ስለዚህ ዓብዮትን my PM ቢለው አይደንቅም። ጭልፊቱ ዛሬ የለጠፈው ለማጭበርበር ነው። ሌላ ምክንያት የለውም። የእንጭጭነቱ ብዛት ደግሞ ያችን ጎጠኝነቱን ቀስ ብሎ አሰመረባት። ዶር ያዕቆብ ዘሩን ቆጥሮ አያውቅም፣ በ 85 ዓመቱ ስልጣን ይፈልግ ይሆናል ብሎ መጠርጠርም ከእውነት የራቀ ነው።

የጎጠኝነት መርፌ የሚወጋ የተረገመ ይሁን። ጎጥ የቋንቋ ወይንም የባህል ልዩነት እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ዓይነት ነው። አንድም የጄኔቲክ ልዩነት ሳይኖረን ‘እሱ ከዚህ ዘር የመጣ ነው፣ እሷ ከደጃዝማች ዕገሌ አጥንት የተመዘዘች ነች’ የሚል እንደ ሽብልቅ የጠጠረ ደንቆሮ ብቻ ነው።

Odie wrote:
11 Nov 2024, 22:14

Post by Selam/ » 12 Nov 2024, 00:34

@ 4:20 ከአካለ ጉዛይ ከጉራ ነው የፈለቅነው ይልሃል።

Horus
Senior Member+
Posts: 33740
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Horus » 12 Nov 2024, 00:42

Selam/ wrote:
11 Nov 2024, 22:37

እኔ ያቆብ ተወልዶ ካደገበት ቸሃ በጣም እሩቅ ቦታ ነው ተወልጄ ያደኩት፤ የማውቀውም ከቸሃ ተመርጦ መምጣቱና በዘመነ ቅንጅት ገናና ከነበሩት አንዱ መሆኑ፣ ለአርበኞች መብትና ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች ተሟጋች መሆኑን ነው ። ልክ እኔ በቅርብ እንደ ማውቀው የክስታኔው የታሪክ ሊቅ። ዛሬ የበሽተኛው ትውልድ ፈሊጥ ነው! እሱ ጋላ ደም አለው! እሱ ያማራ ደም አለው የሚባለው!! የዚህ ግራ የገባው ትውልድ ውድቀት ማስተባበያ! ያቆብ ቱባ ቸሃ ነው። ስለዚህ እናቱ አማራ ነች ካልክ ለቸሃ ቅርቡ አንተ ስለሆንክ መረጃውን ስጠን አቶ ኃይለማሪያም ስለ አገቧት ያማራ ሴጥ ይህም ሆነ ያ በጉራጌ ባንዳ አይወለድም! ይህው እስከ ዛሬ በታሪክ አንድ ኢትዮጵያን የከዳ ጉራጌ የለም።

በዘመነ ፊውዳሊዝም ጉራጌ ኢትዮጵያን እንደ ነፍሱ የወደደ ነው። በዘመነ ፋሺዝም ንብረቱ ሁሉ ተወርሶ ልጆቹ ሁሉ በቀይ ሽብር አልቀው ኢትዮጵያን እንደ ነፍሱ የወደደ ነው። በዘመነ ትግሬ አገሩ ፈርሶ ኃይሉ ማርጂናላይዝድ ሆኖ ኢትዮፕያን እንደ ነፍሱ የወደደ ነው። በጋላ ዘመንም በአረመኔ ኦነግ እየነደደ ኢትዮጵያን እንደ ነፍሱ የሚወድ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ነው ጉራጌ! ያቆብ ምሳሌ ይሁን! ምን ግዜም አሸናፊ ኢትዮጵያዊነት ነው !!

Dark Energy
Member
Posts: 1880
Joined: 24 Feb 2022, 14:08

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Dark Energy » 12 Nov 2024, 01:08

Oldie shoe shiner, Guragie Horsee,

Who cares what that ugly master of yours says, BTW, your Guragie behind was owned by amharas, Tigrayans and now by the Galalus. :lol: :lol: Whose property is the Guragie land. You are nothing but a modern slave to the black men around you. ጨናዊ ሳሕሳሕ ኣረጊት ጉራግየ :x :lol:

Odie
Member
Posts: 1777
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Odie » 12 Nov 2024, 03:29

Selam/ wrote:
11 Nov 2024, 22:37
ይኸ ኢንተርቪው የተደረገው ከስድስት ዓመት በፊት ነው። ስለዚህ ዓብዮትን my PM ቢለው አይደንቅም። ጭልፊቱ ዛሬ የለጠፈው ለማጭበርበር ነው። ሌላ ምክንያት የለውም። የእንጭጭነቱ ብዛት ደግሞ ያችን ጎጠኝነቱን ቀስ ብሎ አሰመረባት። ዶር ያዕቆብ ዘሩን ቆጥሮ አያውቅም፣ በ 85 ዓመቱ ስልጣን ይፈልግ ይሆናል ብሎ መጠርጠርም ከእውነት የራቀ ነው።

የጎጠኝነት መርፌ የሚወጋ የተረገመ ይሁን። ጎጥ የቋንቋ ወይንም የባህል ልዩነት እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ዓይነት ነው። አንድም የጄኔቲክ ልዩነት ሳይኖረን ‘እሱ ከዚህ ዘር የመጣ ነው፣ እሷ ከደጃዝማች ዕገሌ አጥንት የተመዘዘች ነች’ የሚል እንደ ሽብልቅ የጠጠረ ደንቆሮ ብቻ ነው።

>>>>>>>>>>>>>>
Thanks for that info, I may have jumped to conclusion quick before checking the date of the post. It shows how much one should be careful with OPDO/PP cadre posts.
Will apply further caution on this!

Odie
Member
Posts: 1777
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Odie » 12 Nov 2024, 03:33

Dark Energy wrote:
12 Nov 2024, 01:08
Oldie shoe shiner, Guragie Horsee,

Who cares what that ugly master of yours says, BTW, your Guragie behind was owned by amharas, Tigrayans and now by the Galalus. :lol: :lol: Whose property is the Guragie land. You are nothing but a modern slave to the black men around you. ጨናዊ ሳሕሳሕ ኣረጊት ጉራግየ :x :lol:
>>>>>>>>>>
Moran! Don’t blabber we are talking Ethiopian Afair; not Shabean :lol: :lol: You can do nothing about it except barking!

Selam/
Senior Member
Posts: 13760
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Selam/ » 12 Nov 2024, 09:54

ጭልፊቱ - ትክክል ነው ጉራጌ ሃገሩን ይወዳል ግን ከዚያ በተረፈ የቀጣጠልከው ሁሉ ውሸት ነው። ባንዳና ካድሬ የሚሆኑት የተማሩት ናቸው እንጅ አማካኙ ህዝብ ሁሌም ሀገሩን ድወዳል አንዱ ብሔር ከሌላው ሳይበላለጥ።

ብዙ ጊዜ ካድሬና ባንዳ የሚሆኑት ባለሃብቶች፣ ባላባቶችና ምሁር ተብዬዎች ናቸው። ከጉራጌ ህብረተሰብ የፈለቁትም ተማርን ባዮችና ባለሃብቶች እንደሌላው ህዝብ አለቅላቂ ካድሬ ወይንም አቋም የለሽ መሃል ሰፋሪ ናቸው። ቱባ ቱባ የጉራጌ አለቅላቂዎችን ማንሳት ይቻላል፥ ሆረስ፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ዶር ተቀዳ አለሙ፣ ዶር ፈቃዱ ገዳሙ፣ ሳሙኤል ታፈሰ ፣ ወዘተ።

ለዚህ ማሳያው ደግሞ የጉራጌ ህዝብን ብሶት የሚያንፀባርቅ ወይንም በአመፅ ሊመራ የሚችል አንድም ጠንካራ ተቃዋሚ አለመኖሩ ነው። እንደ ታረቀኝ ደግፌ ያሉ ሃቀኞች ሲፈጠሩም ማንም ፍትህ እንዲያገኙ የሚጮህላቸው የለም። ምሁሩም ቆጮውን ማጣት አይፈልግም ሀብታሙም ንብረቱን እንደ ነፍሱ ስለሚወዳት ለመጣው ሁሉ እያፈነደደ ይኖራል። አንተም ጥንብ አንሳው የኮሪዶር መብራት ትቆጥራለህ።

Right
Member
Posts: 3630
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

Post by Right » 12 Nov 2024, 11:04

ጎጥ የቋንቋ ወይንም የባህል ልዩነት እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ዓይነት ነው።
Absolutely. Human precedes all the group labels that are imposed or created after it: ethnicity, language, names etc were all identification tools to help human in its social development.
However opportunistic and egoistic people use the labels to create conflict for selfish purposes and grandiose ego. The colonialists who understand it very well to divide and rule.

It requires raising consciousness to overcome tribalism. It is a disease. Horus is a living proof that higher education won’t help.

Post Reply