Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 1774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ንቀውናል ደፍረውናል ብታምኑም ባታምኑም ሙተናል--ስንቴ?

Post by Odie » 03 Nov 2024, 20:03

ይሄ የጉዋድ ፕ/ት መንግስቱን ንግግር ንፅፅር ነው :lol:

ዶሮ ወጥ ምን ያረግላችሁዋል ተብለናል!

አበባየሽ ሆይ እንጨት ስብሬ አትበሉ ተብለናል!

ሙዝ በዳቦ ብሉ ተብለናል!

ቤታችሁ ፈርሶ አጨብጭቡ ተብለናል!

ግና እናፈርለን አንቆምም ተብለናል!

ሽግግር ነው እቲዮዽያ እየለወጥናት ነው ያለቀ ይለቅ ዝም በሉ የሚጠበቅ ነው ተብልናል!
ለአስተማሪም ለተማሪም ምግብ እንደጉማለን ከዚያ ግድ የለንም ገቢ ካልፈጠራችሁ ተባልን..

ስውየው እንደ ትንሽ ልጅ Roblox ወይም minecraft የሚጫወት መስለው እንዴ በስው ህይወት የሚቀልድ?

እውነትም ሞተናል.....

ምን ያላልን አለ ይሄ ወጠምሻ ያኔ በሻሻ ሸሮ ያረረበት ዛሬ የቤትመንግስት 500ኪሎ ቅርስ የሆን ወርቅ አኮብላይ :lol: :lol:

እንደ ኢትዮዽያዊ እንዲህ ተንቀን አናውቅም
መለስ ዘራዊም ስድቦናል የዚህ ይባስ :shock:

የመንጌ ጀኔሬሽን ለነበራችሁ ትዝታ "ንቀውናል...ደፍረውናል..."



1 min 45sec on

Naga Tuma
Member+
Posts: 5874
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ንቀውናል ደፍረውናል ብታምኑም ባታምኑም ሙተናል--ስንቴ?

Post by Naga Tuma » 03 Nov 2024, 22:48

Odie:

ትላንትና ነዉ ኣንዱን ክርክር ኣስታዉሼ መንግስቱ ግራህን ሲመቱ ቀኝህን ስጥ የሚል እምነት ዬለኝም ብሎ ነበር ያስባለኝ። ኣሁን ሳሰማዉ ደነቀኝ።

ከዛም ነብዩ ባይነሳ ዐለም ልፍስፍስ ትሆን ነበር ኣስባለኝ።

ባልተማሩ መናቃችን እና ከሀገር መበተናችን ኣዲስ ኣይዴለም። መጠየቅ ያለብን ማወቅ በምያዳግት መጠን ስንናቅ፣ ኣንተን ጨምሮ፣ የት ተኝተን ነበረ? ይህን ያህል ያስናቀን ምን እንደሆነ ዛሬ በጥልቁ ገብቶሃል?

Odie
Member
Posts: 1774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ንቀውናል ደፍረውናል ብታምኑም ባታምኑም ሙተናል--ስንቴ?

Post by Odie » 03 Nov 2024, 23:18

ቱማ ገብቶኛል!
ጥሩ ሃሳብ አንስተሃል:: እኔ ማንንም ለመናቅ ምኞት ኖሮኝ አይደለም:: ግን ይህን ቻልኩት ስትል የባስ ነገር ይገጥምሃል::
አንተ ራስህ እንደ ኦሮሞ ምሁር እስከዛሬ ማፈር አለብህ:: ስንት ቀበሌ ህዝብ ኦሮሚያ ውስጥ ደራ ውስጥ አጣዬ ውስጥ አሁን ደግሞ ሶዶ ውስጥ ዘመዶችህ ጨፍጭፈዋል?
ኦሮሞ ትሆናለህ ብዬ ነው!
በእርግጥም ስለሆነው ነገር አንድ ቀን በህጋዊ መንገድ ዋጋ ትከፍላላችሁ! የንፁሃን ደም በባዶ አይፈስም!

ማን እናንተ ላይ እንዲህ አደረገ? ይሄ ግፍ ሲሆን ስው ቢየጠየፋችሁ አትገረሙ:: ወይ ንፁህ ከሆናችሁ እናንተም ይህን ከኛ ጋር እንደንፁህ ኦሮሞ አውግዙ:: ያኔ ንፁህና ንፁህ ያልሆነው ጠላትና ወደዳጅ አብረን እንለያለን!

ነጋቲ!

almaze
Member+
Posts: 6797
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ንቀውናል ደፍረውናል ብታምኑም ባታምኑም ሙተናል--ስንቴ?

Post by almaze » 03 Nov 2024, 23:39

I suspect Naga Tuma hasn't quite mastered the Qubee alphabet yet, still clinging to the Amharic script. Seems like he hasn't fully embraced the Oromummaa ideology just yet :lol: :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 1774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ንቀውናል ደፍረውናል ብታምኑም ባታምኑም ሙተናል--ስንቴ?

Post by Odie » 04 Nov 2024, 07:09

almaze wrote:
03 Nov 2024, 23:39
I suspect Naga Tuma hasn't quite mastered the Qubee alphabet yet, still clinging to the Amharic script. Seems like he hasn't fully embraced the Oromummaa ideology just yet :lol: :lol: :lol:
>>>>>>>>>>>>>>>
True!
Even if his idea is bit hard to understand. He is one of the 3 or 4 oromos on this forum and tries to understand things in a logical way but still not yet there to be able to condemn the Oromuma crimes. There is a general feeling the Borana oromo may not be signatory to Oromuma idea and many may be less ethnonationalists!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5874
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ንቀውናል ደፍረውናል ብታምኑም ባታምኑም ሙተናል--ስንቴ?

Post by Naga Tuma » 05 Nov 2024, 20:47

Odie wrote:
03 Nov 2024, 23:18
ቱማ ገብቶኛል!
ጥሩ ሃሳብ አንስተሃል:: እኔ ማንንም ለመናቅ ምኞት ኖሮኝ አይደለም:: ግን ይህን ቻልኩት ስትል የባስ ነገር ይገጥምሃል::
አንተ ራስህ እንደ ኦሮሞ ምሁር እስከዛሬ ማፈር አለብህ:: ስንት ቀበሌ ህዝብ ኦሮሚያ ውስጥ ደራ ውስጥ አጣዬ ውስጥ አሁን ደግሞ ሶዶ ውስጥ ዘመዶችህ ጨፍጭፈዋል?
ኦሮሞ ትሆናለህ ብዬ ነው!
በእርግጥም ስለሆነው ነገር አንድ ቀን በህጋዊ መንገድ ዋጋ ትከፍላላችሁ! የንፁሃን ደም በባዶ አይፈስም!

ማን እናንተ ላይ እንዲህ አደረገ? ይሄ ግፍ ሲሆን ስው ቢየጠየፋችሁ አትገረሙ:: ወይ ንፁህ ከሆናችሁ እናንተም ይህን ከኛ ጋር እንደንፁህ ኦሮሞ አውግዙ:: ያኔ ንፁህና ንፁህ ያልሆነው ጠላትና ወደዳጅ አብረን እንለያለን!

ነጋቲ!
ምን ወዲህ ምን ወድያ ኣሉ?

ኣልገባህም!

ተታላዩንም፣ የዐቅሙን ያህል ኣታላዩንም እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ከጀመርኩኝ ግዜ ጀምሮ በጽሁፋችሁ ኣዉቃችኋለሁ። የማታዉቁት የማያሳፍራችሁ። የኢትዮጵያ ህዳሴ ስለምን እንደሆነ እስከ ዛሬ ድረስ ትንሽ ፍንጭ የማታንጸባርቁ።

እኔ እ አ አ ከ1991 ጀምሮ ከቅርብም ከሩቅም ስገስጽ ስለኖርኩኝ እኔ ላይ አፍህን ኣትክፈት። ስትመከር ለኖርከዉ የመፍትሔዉ ጥልቀት ገና ያልገባህ ደንቆሮ ነህ። ለዓመታት ስመክር ኖሬ ነዉ ኣሁን የምገስጸዉ።

ኣንተ ተማርኩ ባይ የኢትዮጵያ ህዳሴ ምን ማለት ነዉ?

ለዚህች አጭር ጥያቄ ግልጽ መልስ ከሌለህ ኣዋቂ ነኝ ብለህ አፍህን ኣትክፈት። የኣንተን ኣዉቃለሁ ማለት እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ከጀመርኩኝ ግዜ ጀምሮ ኣዉቃለሁ። የኣንተ ችግር የምታዉቀዉ ሳይሆን የማታዉቀዉን ኣለማወቅህ ነዉ። የማታዉቀዉን ፎቀቅ ብለህ የመማር ችሎታ ያላሳየህ ነህ።

Odie
Member
Posts: 1774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ንቀውናል ደፍረውናል ብታምኑም ባታምኑም ሙተናል--ስንቴ?

Post by Odie » 05 Nov 2024, 22:04

ሽንፍላ!
ኢትዮዽያ ለጋላ ብሎ የሚታደስ ነገር የላትም!
ለእንስሳ ምን እድሳት ያስፈልገዋል? ያው ዝም ብሎ በረት ውስጥ ማስገባት ነው እንጅ!

እንደስው ተሞከራችሁ የገማ ከብት እንጂ ስው እስካሁን አላየንም!!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5874
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ንቀውናል ደፍረውናል ብታምኑም ባታምኑም ሙተናል--ስንቴ?

Post by Naga Tuma » 06 Nov 2024, 00:55

Odie wrote:
05 Nov 2024, 22:04
ሽንፍላ!
ኢትዮዽያ ለጋላ ብሎ የሚታደስ ነገር የላትም!
ለእንስሳ ምን እድሳት ያስፈልገዋል? ያው ዝም ብሎ በረት ውስጥ ማስገባት ነው እንጅ!

እንደስው ተሞከራችሁ የገማ ከብት እንጂ ስው እስካሁን አላየንም!!
የኣተን ዐይነት መሃይም ተሸክማ ነዉ ለሁለት ሺህ ዓመታት ሳትታደስ የሰነበተችዉ።

እዴሰ ለማለት የኣንተን ዐይነት መሃይም መቼ ጠበቀች?

ወደህ ነዉ እዉቀት ቃሪዉን ዘመንህን የምቀጠቅጠዉ?

ወራዳ መሃይምነትህን ገና ፀሓይም፣ ዐለምም ይሞቀዋል። ዕዉቀት ድንበር ዬለሽ ነዉና።

Post Reply