Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 2311
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ሞረ የጉራጌ የክብር ለቅሶ!

Post by Odie » 03 Nov 2024, 11:16

https://rumble.com/v5lku2h--nov-32024-d ... src_v1_ucp

See 4minu 30sec

ሞረ በጉራጌ ትልቅ ወይም የከበረ ስው ሲሞት የሚለቀስ ለቅሶ ነው:: ለምሳሌ የጦር አበጋዞች!

ጋሎቹ የሆነ ትልቅ ስው በተኛበት አቃጥዉ ገድለዋል ማለት ነው:: ሞረ ዝም ተብሎ አይለቀስም::
ትልልቅ ከበሮ የጦር እቃ ልብስ የለበስ የክብር ፈረስ ሁሉ ይወጣ ነበረ:: ዛሬ አገርና ህዝብ ሳይስለብ!


ጉሬጌ እነዚህ ጋላ የጨረሳቸው ስዎችን ደማቸው እንዴት እንደሚመልስ ወይም handle እንደሚያደርግ ማየት እፈክልጋለሁ:: ድሮ አንድ ስው እንኩዋን ቢገደል how to address that ስርአት ነበረ:: ጉራጌ አንድ ሆኖ ለነዚህ ለታረዱት ምን መልስ እንዳለው መታወቅ አለበት::
ጉራጌና አማራ በኢትዮዽያዊነት ከመጣባቸው ጣጣ identity ማጣትና የጋላ መጫወቻ መሆን ነው!
አማራ ቆይቶም ቢሆን ለህልውናው እየተዋደቀ ነው:: ጉራጌ ግን እንደተኛ ነው ጋላን ታቅፎ ስው መስሎት!

የቤተ መንግስቱን ቅርሱንና ወርቁን እየዘረፉት ነው:: የደረጀን ዜና ስሙት:: ህዝባችን በግ ነው ሞት ራሱ ጋ ካልደረስ ሌላው ቢታረድ ግድ የለውም!!

Horus
Senior Member+
Posts: 34249
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሞረ የጉራጌ የክብር ለቅሶ!

Post by Horus » 03 Nov 2024, 13:27


Post Reply