-
- Senior Member+
- Posts: 34058
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
እነዚህ ናቸው የመንግስት ቤቶች
-
- Member
- Posts: 2607
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
Wu*sha! Yetella bet gered lij!
Ignorant and stubborn like a lazy donkey.
Loyal servant of a dictator whose selfish and whimsical policies have cost Ethiopia billions upon billions of dollars unable to pay debts forcing him to borrow from IMF. And millions of lives lost in just 6 years. More than 5million peope displaced by community violences, state against groups.
SOB!

- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
ከአንድ አንቋላጭ ጭልፊት ካድሬና ከወስፋታም የሻዕቢያ ቀላዋጭ ቀጥዬ ስፅፍ በጣም የረከስኩኝ ያህል ሆኖ ይሰማኛል። ሁለቱም የከረፋ መንግስት አሽቃባጮች ናቸዋ!
-
- Member
- Posts: 2174
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
-
- Member
- Posts: 2607
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
-
- Senior Member
- Posts: 14159
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
Bandaw Horse....አናትህ ይፍረስ የሆንክ ሆዳም ካድሬ
-
- Member
- Posts: 3711
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
Horus,
I have no idea what makes you behave like this.
Is it money, tribal interest or mental breakdown?
Something is terribly wrong with you.
How can you, as “old and as educated” as you are based on self declared biography reduced himself to thrash like this.

- Posts: 21996
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
-
- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
Dama, Abyssinialady, Abaymado, Tiago, Sami Chisu, Toj Wajale, Yakume etc
ቅንቅናም ሻቦ - የምትበዛ እየመሰለህ እንደ ቆርቆሮ በሰላሳ የመጠሪያ ስም ቀንና ለሊት ትጮሃለህ እንጂ ከ 2 ሚሊዮን የባሰ ወደ ታች ከማሽቆልቆል ውጪ በአንድ ቁጥር እንኳን አትጨምርም። ውዳቂ!

Last edited by Selam/ on 14 Oct 2024, 10:03, edited 2 times in total.
-
- Member
- Posts: 2174
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
>>>>>>>>>>>>>>>
እዚች ከተማ መጥቼ ካልስረቅሁ ካልስከርኩ ግብረስዶም ካልተገበርኩ ብለህ አይደል እዚህ ፎረም ላይ 24/7 የምታለቅስው? ጭር ካለው “paradise eritrea” የማይሻል አለ?
ዘመዶችህ የሚሽሹት ወደ ኬንያ shanty town ወደ ፈረስችው የመን አይደል ?
አንተ ደብተራ ጎንደሬ
-
- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
ዕዳሪው ሻቦ - የቆሻሻ ነገር ሲነሳ አያስችልህም አይደል፣ ምንም ሳታቅማማ ዘልለህ ትገባበታለህ!
ለመሆኑ የኢትዮጵያ 20ኛው ቪዛህ መቼ ነበር ኤክስፓየር ያደረገብህ? ተባይ!
ለመሆኑ የኢትዮጵያ 20ኛው ቪዛህ መቼ ነበር ኤክስፓየር ያደረገብህ? ተባይ!
-
- Senior Member
- Posts: 12700
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
Horus,
Honestly, your praise of the extinction of Addis Ababa is so baffling. This is not even demolition when one truly analyses the degree, intensity and the coverage of extinction - particularly all these occurred in synchronized fashion all over the city in just a single year. This neither an urban gentrification or renewal, it is extinction and genocide of citizens.
All these extinction projects of Orommuma for sure is an over night scheme of cleansing non-Oromo residents ( dispossessing them) - not based on the National Urban Planning Institute's master plan survey that dates back 10 or more years of studies.
If it were a good intention, this would not be an overall destruction of the city ( especially when the country is without money or needs money to feed its people). You have not questioned why all this rush taking place? Why is this an emergency project of Orommuma and all it Qeerroo are on a fire-fighting mission of displacing people en masse? Orommuma affected people in may ways - their neighborhood, Edir, Equib, livelihood, health, education, etc.
Please also note, since Orommuam projects are random ill-designed ( out of the national urban plan repeated surveys) they too will be demolished for failure to meeting standard or obstruct sustainable urban development. The cost of destruction will be too heavy.

እንደ እንጨት የጠነከረ ጭንቅላት ያላቸው ከርሳም ካድሬዎች ብቻ ናቸው የከተማ ዕድገትን ቀጥ ባለ፣ ሰፊ በሆነና በመብራት ባሸበረቀ የመንገድ አቀማመጥና እንደ ኩኪ cookie በሰንጠረጅ መልክ በተሸነሸነና በተደረደረ የህንፃ አቀማመጥ የሚለኩት።
Had Camille Pissarro put these lively images on a canvas, they would be the most expensive cityscape artworks of all times.

Last edited by Selam/ on 14 Oct 2024, 10:33, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
…compare that to the Chinese-inspired lifeless & sterile boxes of ጭልፊቱ!
-
- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
የድንቁርናቸው ብዛት ደግሞ ከፍሎሪዳ ሴንት አውግስቲን ከተማ ኮርጀው፣ ዛፎቹን ሁሉ ሳይቀር በመብራት ተብትበዋቸዋል።
ጭልፊቱ ከተማ ውስጥ ጥንብ ማንሳት እንጂ ፣ የወፍ ጎጆ መስራት ስለማይችል የ ecosystem ጥቅምና ጉዳቱ ሊገባው አይችልም።
ጭልፊቱ ከተማ ውስጥ ጥንብ ማንሳት እንጂ ፣ የወፍ ጎጆ መስራት ስለማይችል የ ecosystem ጥቅምና ጉዳቱ ሊገባው አይችልም።
-
- Member
- Posts: 2174
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
>>>>>>>>>>>>>>>>>
That one was a killer for PP “innovators” who hate our heritage for good or bad Even birds could not have a nest let alone Ethiopians a home
ANC did not eliminate cape town shanty towns.
Since Abiy Ahmed does not want to expand Addis on “OROMO LAND” (which he believes but we don’t), he preferred to destroy Everything that reminds him of Historical Ethiopia due to his and Oromo inferiority complex.
All generations of Ethiopian leaders thought about improving addis without killing the lives of Ethiopians and am sure there is a master plan or design from the past but no body thought addis ababa will have ethnofascist political destruction and construction like this without preplanned design just to satisfy the whimsical of a bipolar leader
Alas!
-
- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
The AA master plan is updated every 5, 10 or 20 years but this has normally little effect on the long term physical development. In essence, it’s a living document involving regular reviewing and updating of regional development goals, policies, socio-economic dynamics, etc. This comprehensive study incorporates also the so-called “sanitation & slum upgrading programs” along with new developments, some of which had been already implemented during Derg & Woyane.
Oromuma’s urban development program is spontaneous, radical & cruel, bulldozing & flattening everything to the ground. You can displace poverty overnight but you can never eliminate it with a mere bulldozer.

Odie wrote: ↑14 Oct 2024, 11:13>>>>>>>>>>>>>>>>>
That one was a killer for PP “innovators” who hate our heritage for good or bad Even birds could not have a nest let alone Ethiopians a home
ANC did not eliminate cape town shanty towns.
Since Abiy Ahmed does not want to expand Addis on “OROMO LAND” (which he believes but we don’t), he preferred to destroy Everything that reminds him of Historical Ethiopia due to his and Oromo inferiority complex.
All generations of Ethiopian leaders thought about improving addis without killing the lives of Ethiopians and am sure there is a master plan or design from the past but no body thought addis ababa will have ethnofascist political destruction and construction like this without preplanned design just to satisfy the whimsical of a bipolar leader
Alas!
-
- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
እነ ጭልፊቱ በቆሻሻ ጭንቅላታቸው ቆሻሻ ቤት እናፈርሳለን ብለው እራሳቸው ይፈርሳሉ።
-
- Senior Member+
- Posts: 34058
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
አበረ፣
አንተ አዲስ አበባ ውስጥ ምን ሰፈር እንዳደግ አላውቅም። እኔ አዲስ ከተማ በሚባለው በመርካቶና አማኑኤል መካከል ነው ያደኩት። በእኔ ሕይወት ያዲሳባ ማዘጋጃ ሁለት ግዜ ግዙፍ የቅያስ ፈረሳ አድርጓል ። ያውም በሕዝብ ጥያቄና ድጋፍ ፣የሰዎች ቤት ከሁለት እስከ ሚቁረጥ ድረስ ። ያኔ ያዲሳባ ሕዝብ 350 ሺ ነበር! የደርግ መንግስት ቤት የመንግስት ከደረገ ይህው 50 አመት ሊጠጋ ነው ። ይህ የመንግስት ቤት የተባለ የአይጦች መርቢያ ቆሻሻ በዚህ መልክ ሊቀጥል አይችልም። የቆርቆሮ slum ሲፈርስ ለሕዝብ አዘኔታ መሰል መቆርቆር ማሳየትና ለዚህ ግዙፍ ግዙፍ ችግር መፍትሄ ማቅረብ ፍጹም የተለያዩ ናቸው ። እኔ እስካሁን እንዳየሁት ከዚህ የዛገ የቆርቆሮ ጫካ በፍርሰት ምክንያት የሚወጡት ሰዎች ቤት አልባ የጎዳና ተዳዳሪ ሲሆኑ አላየሁም። ከነበሩበት የራቀ ቦታ ተወስደዋል። አሁን ሚዛናዊ የሆነ ሰው የተሻለ መፍጥሄ ያቅርብ!
ከዚያ በተረፈ ማንኛው የመንግስት ስራ የፖለቲካ አላማ አለው። ይህን የሚክድ የፖለቲካ እንሰሳ ሊሆን አይችልም። ኦሮሞቹ ለምንድን ነው የሚጣደፉት ለሚለው መልሱ ቀላልና ሁለት ነው። አንዱ ስልጣን ያላቸውና ተጽኖ ማድረግ የሚችሉት ከተማዎች ውስጥ ብቻ ስለሆነ የሆነ ለውጥ ማሳየት የሚችሉት ከተማዎች ውስጥ ስለሆነ ነው። ሌላው የሕዝብ ተቃውሞ ለማዳከምና ከሚቀጥለው ምርጫ በፊት በቂ ደጋፊ ለመፍጠር ነው። ይህ የመግስት አላማ ነው። ይህን የራሱ አላማ ለሟሟላት ሲል ግን እጅግ አሳፋሪ የሆነው የ7 ሚሊዮን ሕዝብ መታመሻ የቆርቆሮ slum በከፊልም ቢሆን እየቀረፈ ነው። አይ የኦሮሙማ መንግስት እስካለ ድረስ አዲስ አበባ የቆሻሻ መጣያ ትሁን ማለት ፖለቲካም ሕዝባዊነትም አይደለም።
ፖለቲካ የሪያሊቲ ጨዋታ ነው። ፓርቲዎችና ቡድኖች መንግስት እስከ ሚለዋወጡ ድረስ አገር አትቀጥል አይባልም። የበለጠ ኅይልና የተሻለ መፍትሄ ያለው ፓርቲ ማጆሪቲውን ሕዝብ መርቶ በስራና በሃሳብ ማሸነፍ እንጂ ቅሻሻ አይወገድ፣ መንገድ አይጠረግ፣ ፓርክ አይሰራ ማለት ጸር ለውጥ መሆን ነው! ያ ደሞ ያንድ ተራማጅ ዘመናዊ ፖለቲከኛ ብቻ ሳይሆን የመልካም አሳቢም ዜጋ አመለካከት አይሆንም።
This is not about me. This is not about what I desire or not. This is not about what hate or disdain. This is about being realistic. This is about trade offs. The direction of development of Ethiopia will be decided by the balance of power of its population and their organizational and political competence. While social forces fight over matters of power and governance, the people have to continue to live on, to exist. Addis Abeba population cannot continue to live in these kinds of shameful squalor and slums.
This is my view. It is entirely healthy that others have a different perspective. Bottom line, the people taken out of these slums are not made homeless street dwellers.

- Member+
- Posts: 9665
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ይድረስ ቆሻሻ አይፍረስ ለምትሉ ጸረ ኮሪደሮች!
አስመራ ከዚህ የባሰ ነው እኮ።፡አየነው እኮ።
በዛ ላይ እራስህ አልሰራኸውም። የከተማው ትዝታ ምንድነው። የእናትህ እና የአያቶችህ ዋይታ ነው ትዝታው። ሴቱን ወንዱንም አይደል እንዴ ሲያጨማልቁ የነበሩት ፈረንጆቹ። እኔ ኤርትራዊ ነኝ ለማለት አፍራለሁ። ምንም ሞራል ሊኖረኝ አይችልም በህይወት ውስጥ። የሚያሳፍር ታሪክ ነው ያላቹ እኮ። 600 አመት እኮ ነው የተነጨኸው። ስለምትሰድበኝም ነው የምሰድብህ እንጂ መሳደብን እንጠላለን
ጎመን በጤና የሚባለውን አባባል ታቀዋለህ።፡ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ብቻ ሁሉንም አክብሬ ግን ደረቴን ነፍቼ ነው የምንቀሳቀሰው። ኮራ ብዬ ነው ሁሉንም ነገር የምበጣጥሰው። እንደ እናንተ ወሽመጣችን የተቆረጠ ስልብ አይደለንም። ለዛም ነው እኛን በመስደብ ግዜያችሁን የምታጠፋት። እኛ ጀግኖች እና የጀግኖች ልጆች ነን።
ኧረ ተው ክፉ አታናግሩን