Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 13887
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 08 Oct 2024, 07:24
-
Meleket
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 08 Oct 2024, 09:39
እታለም ጉብኝቱን እዚሁ ጀምረሻላ! ወደ ቢዘን ካቀናሽ እላይ መውጣት ኣይፈቀድም፡ መቼም ይህን አትዘነጊውም! የፈራረሱትንና ያልፈራረሱትን የታነጹትንና ያልታነጹትንም እኩል ጎብኛቸው። እንዴ ደርግማ የጎረፈው አገርና ህዝብ ደፍጥጦ ሊገዛ ነበር፡ ተደፍጥጦ ከጨዋታ ውጭ ሆነ እንጂ። ለጨዋታ ነው!
ኤርትራ ህያው ቅርስ ናት ያልንሽን ኣትዘንጊ!
Selam/ wrote: ↑08 Oct 2024, 07:24
የመንደፈራው አጭቤ - ለጨዋታ አነሳሁት እንጂ፣ ከአስመራ ወደ ምጥዋ ለመሄድ ፓስፖርት የሚጠየቅባትን ጉድ ክፍለ ሃገር በምን ሂሳብ የምጎበኝ ይመስልሃል? የገዛ ህዝቧ ጥሏት የሚሸሽን ምድር ምን ለማግኘት ብዬ አያታለሁ፥ ቁልቋል ለመብላት፣ የሩሲያን የታንክ አጥም ለመጎብኘት፣ ቆመው የቀሩ የጣሊያንን ህንጣ ለማየት? ሁሉም ነገር እኮ በሚዘገንን ሁኔታ የሞተ ግዑዝ ነው።
ድሮ በሽበሽ ሸኮሪናን ለማየት ነበር የደርግና የወያኔ አለሌዎች የሚጎርፉት ይባል ነበር። አሁን ስንት ህዝብ ቀረ ነበር ያልከኝ ፣ 2 ሚሊዮን? የመሃል ቀበኛው ነው የበላቸው?
Meleket wrote: ↑08 Oct 2024, 04:50
ዓቀበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!
እታለም ደግሞ ብፅዕት እማማ የከፈተችው በር ዬቱ ነው ብለን እኮ ጠይቀንሽ ኣልመለስሽውም። ይሁን ደህና የሷ ኣይታያትም ብለን ሌላውን ጥያቄሽን እንመልስልሽ።
ጥበቃን በተመለከተ በባህር በኩል ልዑላዊ ግዛታች ላይ የሚያንዣብብን ማንኛውም ቀበኛ እንዲህ እዬያዝነው ነው። በኤርትራ ዋዛ ዬለም!
https://www.theguardian.com/world/2011/ ... trea-freed
https://tesfanews.com/britons-held-in-e ... ll-report/
Footage of the four men held captive in Eritrea. Photograph: Eastafro.com/Screengrab
PVI forces in action while invading Eritrean island of Romia
ዋናው የልዑላዊነታችን ቀበኛ ደግሞ በደቡብ በኩል ስለሆነ እዚያም ኣለን፤ ሌሎቹ ቀበኞች ደግሞ እዚህም ስለማትጠፉ እዚህም አለን፡ በዘበኝነት።
ምጥዋ ውስጥ ምን ምን እንደተሰራ ላንቺ ለመዘርዘር አንገደድም። ምክንያቱም ሃገርሽ ውስጥ የተሰሩ የልማት ኮሪደሮችንም የምታንቋሽሽ መሆንሽን እዚህ ስላዬን። የግድ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊትና የባህር ሃይል ዘመዶችሽ እስከመጨረሻ ያሸለቡበትን ስፍራ፡ ምጽዋዕ ውስጥ ምን እንደተገነባ ለማወቅ እሻለሁ ካልሽ ግን ባለሽበት ስፍራ ወደሚገኝ የሃገረ ኤርትራ ኢምባሲ በመሄድ፡ በጨዋ ደንብ ጥያቄሽን ማቅረብ ነው። ከዚያ በኋላ ቪዛ በማግኘት ወደ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ያየር መንገድ ውጭ በመጓዝ ወደ ምጽዋዕም በመንጎድ እግረመንገድሽን በ1350ዎቹ የተሰራውን የደብረ ቢዘን በመሄድ ጸሎትሽን ደመናው ውስጥ ማሳረግ፡ ቁልቁል ወደ እምባትካላና ጊንዳዕ በማቅናት ዶጋሊንም እምኩሉንም እምበረሚንም በማዬት ወደ ኤርትራዊዋ ወደባዊት ከተማ ምጽዋዕ በመግባት በአካል መጎብኘት ትችያለሽ። በሁለት ሰዓት ውስጥ ሶስት ወቅቶችን ኣጣጥመሽ የምጽዋዕን ሁኔታ መመልከት መብትሽ ነው።
ግዜው ካለሽ ደግሞ የዓሰብ መንገድን ይዘሽ በተንጣለለው አስፋልት በመክነፍ ታሪካዊውን እምባ ገደም፡ ከዚያም ታሪካዊቷን አዱሊስንና ዙላን ማዬት ትችያለሽ። ከዚያም ስትፈልጊ የባህሩን ዳርቻ ተከትለሽ እስከ ዓሰብና ራሓይታ እስከ ራሱ ዱሜራ በስምጥ ሸለቆው ውስጥ መጎብኘት ይችያለሽ። ካልሆነም ወደ ኢገላ ካሪቦሳ በተባለው ቱሪዝማዊ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ መንገድ በማቅናት ወደ ዓዲ ቀይሕ በመንጎድ እስከ ሰንዓፈ ድረስ ባሉት ታሪካዊያን የቆሓይቶ መጠራ ከስከሰ ዓዲ ግራማተን ወዘተ ስፍራዎችን በመጎብኘት ቅድመ ኣክሱማዊ ስልጣኔ ምን ይመስል እንደነበረ በኣካል መረዳት ትችያለሽ።ያ ሰርቃችሁ አዲስ አበባ ያስቀመጣችሁት ታሪካዊ ቅርስ ከዚህ የታሪካዊ ቀጠና የተወሰደ ነው። ከዚያ በኋላ ዬምታደርጊውን ቀስ እያልን እንነግርሻለን።
እርግጥ ነው ምጽዋዕ ውስጥ እጅግ ውስብስብ የልማት ስራ አልተሰራም፡ ምክንያቱም ሃገራችን ሙሉ ዓቅሟ በወያኔዎች የተመራውን የኢትዮጵያ ወረራ በመከላከል ላይ አውላ ስለነበር። አሁን ግን ግዜው ከመከላከል ወደ ማነጽ እዬተሸጋገርን ነን። አተናነጻችን ደግሞ ኤርትራዊ ሞዴል የሚከተል መሆኑን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ለመግለጽ እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ!
Selam/ wrote: ↑07 Oct 2024, 17:50
የመንደፈራው አጭቤ - ብፅዕት እማማ ወተቱን ጠጥተው ጡቷን የሚነክሱትን ጥንጣኖች እሬት እየቀባች፣ መልካሞችን እናዳያረክሱ ታንገዋልላቸዋለች።
እስከ ዛሬ ድረስ ምጥዋ ውስጥ ምን ሰራህ ስትባል፣ ደርግ ያፈረሰውን ቤትና ትቶ የሄደውን ታንክ እየጠበቅን ነው ትለኛለህ? እኔ የዘበኝነት ልምድህን አይደለም አስረዳኝ ያልኩህ።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 13887
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
Meleket
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 09 Oct 2024, 02:17
ኩላሊት ሊገዙ ይሆናላ! ኩላሊቱን የሚሸጥ ሰው ካገኙማ እታለም!
Selam/ wrote: ↑08 Oct 2024, 18:16
የመንደፈራው አጭቤ - እሺ ሰዉ ኩላሊቱን ሊሸጥ ሄዷል እንበል፣ ፍየሎቹስ የት ሄዱ?
...
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 13887
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 09 Oct 2024, 12:45
የመንደፈራው አጭቤ - እሺ ይሁና፣ ሰዎቹም፣ ፍየሎቹም፣ ወፎቹም ኩላሊት ሊሸጡ ወጣ ብለው ነው።
Meleket wrote: ↑09 Oct 2024, 02:17
ኩላሊት ሊገዙ ይሆናላ! ኩላሊቱን የሚሸጥ ሰው ካገኙማ እታለም!
Selam/ wrote: ↑08 Oct 2024, 18:16
የመንደፈራው አጭቤ - እሺ ሰዉ ኩላሊቱን ሊሸጥ ሄዷል እንበል፣ ፍየሎቹስ የት ሄዱ?
...
-
Meleket
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 10 Oct 2024, 02:40
እታለም እስቲ እነሱ ወጣ ብለው እያሉ ይህንን እናጫውትሽ።
ወዳጃችን የወያኔው Axumezana፡ ያንቺው የኢትዮ መረጃ ፎረም ነጻ ኣውጪ ግንባር (ኢ.መ.ፎ.ነ.ኣ.ግ.) የምላስና የሰንበር አርበኛው የትግራዩ ክንፍ ሃላፊና የትግል ኣጋርሽ፡ ይሄን ኣርእስት ከከፈተ በኋላ፡ ግዜ ዬለኝም ብሎ ‘ስልታዊ ማፈግፈግ በማድረግ” ከመረጃ ተሰብቶ እዬሄደ ነው። ታላቁ ራእዩን እዚህ በክብር ትቶላችኋል viewtopic.php?f=2&t=280152
እኛም ወዳጃችንን በቅርቡ እንዲመለስ ተመኝተን እንዲህ ሽኝት ኣድርገንለታል። viewtopic.php?f=2&t=351974
Meleket wrote: ↑09 Oct 2024, 09:32
ወዳጃችን Axumezana እነዚህን ጉዳዮች ኣጣርቶ እንደሚመለስ ተስፋ እናደርጋለን! በሄደበትና ባለበት ቦታ ሙሉ ሰላምና ጤናን እንመኝለታለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ወዳጃችን
ስለ መንፈሳዊ ስእሎች ያለውን ግንዛቤ ለማስፋት ይህንን መርመሮና ኣመሳክሮ viewtopic.php?f=2&t=351661
የነ ስብሃትና ጌታቸውን ጉዳይ ከነ ነፍስኄር መስፍንና ኣባይና ኣስመላሽ ኣንጻር ፈትሾ viewtopic.php?f=2&t=351929
እዚጋ ያሉትንም ጥያቄዎች መልሶ viewtopic.php?f=2&t=351927
ዳግም በታደሰና በተቃና መልካም ቁመና እንደምናዬው ተስፋ እናደርጋለን! ህይወቱንና ግዜውንም ሁሉ ኣምላኽ የበረከት እንዲያደርግለት እንመኝለታለን።
Axumezana wrote: ↑09 Oct 2024, 00:00
Axumezana thanks ER & says goodbye to every member of this forum!
Unable to continue participating in this forum due to time pressure! The bible says there is time for every thing, and this is the right time to say goodbye!
እንግዲህ እሱ እስኪመለስ አደራውን ተቀብለሽ በቆራጥነት ባባቶቻችሁ ወኔ ሙሉ ነጻነትን እስክትቀዳጁ ድረስ “ብፅዕት ኢትዮጵያ ወይም ሞት!” ብለሽ ትግልሽን ኣፏፉሚ። በተረፈ እንደ የትግል ጓድሽ “ትግል ውስጥ መንጠባጠብ ያለ ነገር ነው።” ቢሆንም ግን ከልዑል ራስ መንገሻ በወረስሽው ፊውዳላዊ ወኔ viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40 የትግል ኣጋርሽ እስኪመለስልሽ ከስድብ የጸዳውንና ግብረገብነት የተላበሰውን ረቂቅ ትግልሽን እንድትቀጥዪ፡ ከዚህ በፊት ልዑልሽን ከደርግ በትር አድነን በጓዳ በር እንደሸኘናቸው ሁሉ፡ ከኛ ከኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመርዳት ዝግጁ መሆናችንን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ልናረጋግጥልሽ እንወዳለን። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ እታለም!
ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!
Selam/ wrote: ↑09 Oct 2024, 12:45
የመንደፈራው አጭቤ - እሺ ይሁና፣ ሰዎቹም፣ ፍየሎቹም፣ ወፎቹም ኩላሊት ሊሸጡ ወጣ ብለው ነው።
Meleket wrote: ↑09 Oct 2024, 02:17
ኩላሊት ሊገዙ ይሆናላ! ኩላሊቱን የሚሸጥ ሰው ካገኙማ እታለም!
Selam/ wrote: ↑08 Oct 2024, 18:16
የመንደፈራው አጭቤ - እሺ ሰዉ ኩላሊቱን ሊሸጥ ሄዷል እንበል፣ ፍየሎቹስ የት ሄዱ?
...
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 13887
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 10 Oct 2024, 23:33
የመንደፈራው አጭቤ - አንተው ንገረኛ የት እንደሄደ፤ ጠባይ ለጠባይ ትተዋወቁ የለ።
እሱም እንዳንተ አድፍጦ በሌላ ስም እየቦጫጨረ እንዳይሆን።
Meleket wrote: ↑10 Oct 2024, 02:40

by Meleket » 11 Oct 2024, 03:35
እታለም እኛ እንዳልሽው ጠባይ ለጠባይ እንተዋወቅ ይሆናል። እናንተ ግን እኮ ልብ ለልብ ነው የምትተዋወቁት። ለኛስ ወዴት እንደሄደ ኣልነገረንም። ምናልባት የተከፋፈለችውን ወያኔ ለማስታረቅ፡ ወይም ከፋኖ ጋር ንግግር ለማድረግ በረሃ ወርዶ ይሆናል ብለን እንጠረጥራለን። ልትነግሪን ስላልፈለግሽ እንጂ ላንቺማ ዬት እንደሄደስ ነግሮሻል፤ እንደጠረጠርሽውም ኣድፍጦ በሌላ ስም እየሞነጫጨረ ሊሆንም ይችላል። ለማንኛውም ግን ለሁለታችሁም ሰላም ተመኝተንላችኋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote: ↑10 Oct 2024, 23:33

by Selam/ » 11 Oct 2024, 07:59
የመንደፈራው አጭቤ - ምን ትልመጠመጣለህ? ጠባይ ለጠባይና ልብ ለልብ ብቻ መሰለህ እንዴ በደምም እኮ አንድ ናችሁ። ወያኔን ፋቅ ፋቅ ስታደርገው ቆሽቱን ሻዕቢያ ጉያ ስር ታገኘዋለህ። ሻዕቢያንም ፋቅ ፋቅ ስታደርገው ደም ስሩን ከአድዋ ትመዘዋለህ። በግድ ሰሜን ኮሪያና ሲንጋፖር ካልሆንን ብላችሁ ትጋጋጣላችሁ እንጂ ከተከዜ ባሻገር “እሳት ካየው ምን ለየው” ነው።
Meleket wrote: ↑11 Oct 2024, 03:35

by Meleket » 11 Oct 2024, 09:00
እንዲያ ብሎ ነግሮሻላ! ምን ዬማይለው ነገር ኣለ እሱ እንደሆን ምኞቱ ዓባይ ትግራይ ነው። እሱ እንዳለሽ ቢሆን ኖሮማ ያ ሁሉ ደም መፋሰስ ባልተከሰተ ነበር። ለማንኛውም በውስጥ መስመር ስትገናኙ ሰላም በዪልን። ሰላምም ሁኑ ብለንም ተመኝተንላችኋል ለናንት ለኢትዮጵያዉያን ጎረቤቶቻችን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ጎብዘሻል ደግሞ እሱ የሄደልሽ ሲመስልሽ ደግሞ ተከዜን ኣነሳሻት ኣይደል። በነገራችን ላይ እኛ ሰቲት ነው ዬምንላት። በዪ በነካ እጅሽ ስለ ተከዘ ምላሽ ከነገርሽን ዘንዳ፡ ስለ ኣዋሽ ምላሽ፣ ስለ ግዮን ምላሽ፣ ስለ ባሮ ምላሽ ስለ ሙገር ምላሽ ስለ ኣኮቦ ምላሽ ስለ ዋቢሸበሌ ምላሽ ስለ ገናሌ ምላሽ ስለ ወዘተ ምላሽ ህዝቦች ደግሞ ትንታኔሽን ኣንድ ቀን ስትዘከዝኪ እናገኝሻለን። ግሩም ግን ትተነትኛለሽ።
Selam/ wrote: ↑11 Oct 2024, 07:59
የመንደፈራው አጭቤ - ምን ትልመጠመጣለህ? ጠባይ ለጠባይና ልብ ለልብ ብቻ መሰለህ እንዴ በደምም እኮ አንድ ናችሁ። ወያኔን ፋቅ ፋቅ ስታደርገው ቆሽቱን ሻዕቢያ ጉያ ስር ታገኘዋለህ። ሻዕቢያንም ፋቅ ፋቅ ስታደርገው ደም ስሩን ከአድዋ ትመዘዋለህ። በግድ ሰሜን ኮሪያና ሲንጋፖር ካልሆንን ብላችሁ ትጋጋጣላችሁ እንጂ ከተከዜ ባሻገር “እሳት ካየው ምን ለየው” ነው።
Meleket wrote: ↑11 Oct 2024, 03:35
እታለም እኛ እንዳልሽው ጠባይ ለጠባይ እንተዋወቅ ይሆናል። እናንተ ግን እኮ ልብ ለልብ ነው የምትተዋወቁት። ለኛስ ወዴት እንደሄደ ኣልነገረንም። ምናልባት የተከፋፈለችውን ወያኔ ለማስታረቅ፡ ወይም ከፋኖ ጋር ንግግር ለማድረግ በረሃ ወርዶ ይሆናል ብለን እንጠረጥራለን። ልትነግሪን ስላልፈለግሽ እንጂ ላንቺማ ዬት እንደሄደስ ነግሮሻል፤ እንደጠረጠርሽውም ኣድፍጦ በሌላ ስም እየሞነጫጨረ ሊሆንም ይችላል። ለማንኛውም ግን ለሁለታችሁም ሰላም ተመኝተንላችኋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote: ↑10 Oct 2024, 23:33
የመንደፈራው አጭቤ - አንተው ንገረኛ የት እንደሄደ፤ ጠባይ ለጠባይ ትተዋወቁ የለ።
እሱም እንዳንተ አድፍጦ በሌላ ስም እየቦጫጨረ እንዳይሆን።
Meleket wrote: ↑10 Oct 2024, 02:40
እታለም እስቲ እነሱ ወጣ ብለው እያሉ ይህንን እናጫውትሽ።
ወዳጃችን የወያኔው Axumezana፡ ያንቺው የኢትዮ መረጃ ፎረም ነጻ ኣውጪ ግንባር (ኢ.መ.ፎ.ነ.ኣ.ግ.) የምላስና የሰንበር አርበኛው የትግራዩ ክንፍ ሃላፊና የትግል ኣጋርሽ፡ ይሄን ኣርእስት ከከፈተ በኋላ፡ ግዜ ዬለኝም ብሎ ‘ስልታዊ ማፈግፈግ በማድረግ” ከመረጃ ተሰብቶ እዬሄደ ነው። ታላቁ ራእዩን እዚህ በክብር ትቶላችኋል viewtopic.php?f=2&t=280152
እኛም ወዳጃችንን በቅርቡ እንዲመለስ ተመኝተን እንዲህ ሽኝት ኣድርገንለታል። viewtopic.php?f=2&t=351974
Meleket wrote: ↑09 Oct 2024, 09:32
ወዳጃችን Axumezana እነዚህን ጉዳዮች ኣጣርቶ እንደሚመለስ ተስፋ እናደርጋለን! በሄደበትና ባለበት ቦታ ሙሉ ሰላምና ጤናን እንመኝለታለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ወዳጃችን
ስለ መንፈሳዊ ስእሎች ያለውን ግንዛቤ ለማስፋት ይህንን መርመሮና ኣመሳክሮ viewtopic.php?f=2&t=351661
የነ ስብሃትና ጌታቸውን ጉዳይ ከነ ነፍስኄር መስፍንና ኣባይና ኣስመላሽ ኣንጻር ፈትሾ viewtopic.php?f=2&t=351929
እዚጋ ያሉትንም ጥያቄዎች መልሶ viewtopic.php?f=2&t=351927
ዳግም በታደሰና በተቃና መልካም ቁመና እንደምናዬው ተስፋ እናደርጋለን! ህይወቱንና ግዜውንም ሁሉ ኣምላኽ የበረከት እንዲያደርግለት እንመኝለታለን።
Axumezana wrote: ↑09 Oct 2024, 00:00
Axumezana thanks ER & says goodbye to every member of this forum!
Unable to continue participating in this forum due to time pressure! The bible says there is time for every thing, and this is the right time to say goodbye!
እንግዲህ እሱ እስኪመለስ አደራውን ተቀብለሽ በቆራጥነት ባባቶቻችሁ ወኔ ሙሉ ነጻነትን እስክትቀዳጁ ድረስ “ብፅዕት ኢትዮጵያ ወይም ሞት!” ብለሽ ትግልሽን ኣፏፉሚ። በተረፈ እንደ የትግል ጓድሽ “ትግል ውስጥ መንጠባጠብ ያለ ነገር ነው።” ቢሆንም ግን ከልዑል ራስ መንገሻ በወረስሽው ፊውዳላዊ ወኔ viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40 የትግል ኣጋርሽ እስኪመለስልሽ ከስድብ የጸዳውንና ግብረገብነት የተላበሰውን ረቂቅ ትግልሽን እንድትቀጥዪ፡ ከዚህ በፊት ልዑልሽን ከደርግ በትር አድነን በጓዳ በር እንደሸኘናቸው ሁሉ፡ ከኛ ከኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመርዳት ዝግጁ መሆናችንን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ልናረጋግጥልሽ እንወዳለን። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ እታለም!
ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!
Selam/ wrote: ↑09 Oct 2024, 12:45
የመንደፈራው አጭቤ - እሺ ይሁና፣ ሰዎቹም፣ ፍየሎቹም፣ ወፎቹም ኩላሊት ሊሸጡ ወጣ ብለው ነው።
Meleket wrote: ↑09 Oct 2024, 02:17
ኩላሊት ሊገዙ ይሆናላ! ኩላሊቱን የሚሸጥ ሰው ካገኙማ እታለም!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 13887
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 11 Oct 2024, 09:10
የመንደፈራው አጭቤ - አትዘበራርቅ፣ ሻዕቢያም ወያኔ ነች፤ ወያኔም ሻዕቢያ ነች። ክፋት እየጎነጎናችሁ ከአንድ ጉድጓድ የወጣችሁ ዓይጦች ናችሁ።
-
Meleket
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 11 Oct 2024, 09:16
እታለም፡ ፋኖም ወያኔ ነው ወያኔም ብልጽግና ብልጽግናም ኦነግ ነው ኦነግም ደርግ ነው ካንድ ጉድጓድ የፈለቃችሁ ውሃዎች ናችሁ ወይም ያንድ እናት ልጆች ያዉም የብፅዕት ኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ቢባልስ ያስኬዳልን?
Selam/ wrote: ↑11 Oct 2024, 09:10
የመንደፈራው አጭቤ - አትዘበራርቅ፣ ሻዕቢያም ወያኔ ነች፤ ወያኔም ሻዕቢያ ነች። ክፋት እየጎነጎናችሁ ከአንድ ጉድጓድ የወጣችሁ ዓይጦች ናችሁ።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 13887
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 13 Oct 2024, 09:41
የመንደፈራው አጭቤ - የሰለጠንከው በማምታታትና በማስመሰል መሆኑን ለማስመስከር ብዙ በመቅበዝበዝና መጋጋጥ አያስፈልግህም።
ሻዕቢያም ወያኔ ነች፤ ወያኔም ሻዕቢያ ነች። ክፋት እንደ ጭቃ አብራችሁ እየጠፈጠፋችሁ ያደጋችሁ ዕርጉሞች ናችሁ።
Meleket wrote: ↑11 Oct 2024, 09:16
እታለም፡ ፋኖም ወያኔ ነው ወያኔም ብልጽግና ብልጽግናም ኦነግ ነው ኦነግም ደርግ ነው ካንድ ጉድጓድ የፈለቃችሁ ውሃዎች ናችሁ ወይም ያንድ እናት ልጆች ያዉም የብፅዕት ኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ቢባልስ ያስኬዳልን?
Selam/ wrote: ↑11 Oct 2024, 09:10
የመንደፈራው አጭቤ - አትዘበራርቅ፣ ሻዕቢያም ወያኔ ነች፤ ወያኔም ሻዕቢያ ነች። ክፋት እየጎነጎናችሁ ከአንድ ጉድጓድ የወጣችሁ ዓይጦች ናችሁ።
-
Meleket
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 14 Oct 2024, 10:00
እታለም ከ “በ”ና ከ“ና” ኣንዱን ምረጪ እንጂ እንደነ እንቶኔ የብጽዕት ጦብያን ብሄራዊ ቋንቋ ኣታበላሺ ብለናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
Selam/ wrote: ↑13 Oct 2024, 09:41
የመንደፈራው አጭቤ - የሰለጠንከው በማምታታትና በማስመሰል መሆኑን ለማስመስከር ብዙ በመቅበዝበዝና መጋጋጥ አያስፈልግህም።
ሻዕቢያም ወያኔ ነች፤ ወያኔም ሻዕቢያ ነች። ክፋት እንደ ጭቃ አብራችሁ እየጠፈጠፋችሁ ያደጋችሁ ዕርጉሞች ናችሁ።
Meleket wrote: ↑11 Oct 2024, 09:16
እታለም፡ ፋኖም ወያኔ ነው ወያኔም ብልጽግና ብልጽግናም ኦነግ ነው ኦነግም ደርግ ነው ካንድ ጉድጓድ የፈለቃችሁ ውሃዎች ናችሁ ወይም ያንድ እናት ልጆች ያዉም የብፅዕት ኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ቢባልስ ያስኬዳልን?
Selam/ wrote: ↑11 Oct 2024, 09:10
የመንደፈራው አጭቤ - አትዘበራርቅ፣ ሻዕቢያም ወያኔ ነች፤ ወያኔም ሻዕቢያ ነች። ክፋት እየጎነጎናችሁ ከአንድ ጉድጓድ የወጣችሁ ዓይጦች ናችሁ።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 13887
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 14 Oct 2024, 10:07
የመንደፈራው አጭቤ - የሰለጠንከው በማምታታትና በማስመሰል መሆኑን ለማስመስከር ብዙ በመቅበዝበዝ፣ መጋጋጥና ቃላት መሰንጠቅ አያስፈልግህም።
ሻዕቢያም ወያኔ ነች፤ ወያኔም ሻዕቢያ ነች። ክፋት እንደ ጭቃ አብራችሁ እየጠፈጠፋችሁ ያደጋችሁ ዕርጉሞች ናችሁ!
-
Meleket
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 14 Oct 2024, 10:32
እታለም ‘በጨዋ ደንብ’ እርማቱን በመቀበልሽ በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ኣመስግነንሻል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
Selam/ wrote: ↑14 Oct 2024, 10:07
የመንደፈራው አጭቤ - የሰለጠንከው በማምታታትና በማስመሰል መሆኑን ለማስመስከር ብዙ በመቅበዝበዝ፣ መጋጋጥና ቃላት መሰንጠቅ አያስፈልግህም።
ሻዕቢያም ወያኔ ነች፤ ወያኔም ሻዕቢያ ነች። ክፋት እንደ ጭቃ አብራችሁ እየጠፈጠፋችሁ ያደጋችሁ ዕርጉሞች ናችሁ!
Meleket wrote: ↑14 Oct 2024, 10:00