Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
union
Member+
Posts: 9665
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ ባደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ ያጋለጣቸው ጉዳዮች በዝርዝር

Post by union » 01 Oct 2024, 22:39

1. አገው ዘመነ በድምፅ ብልጫ ሲሸነፍ ስብሰባውን እረግጦ መውጣቱ

2. ስብሰባውን መርገጥ ብቻ አይደለም የሱ ተወካይ የሆነው አገው ስልኩን ዘግቶት ስብሰባው እንዲቋረጥ ማድረጉ

3. ተሰብሳቢዎቹ እንደገና ወደ መስመር ተመልሰው ዘመነጋ በተደጋጋሚ ሲደውሉ ስልክ አለማንሳቱ። ይህ ድርጊት tplf በቅንጅት ስትሸነፍ ኮሮጆ የገለበጠችውን ድርጊት ያስታውሰኛል ማለቱ

4. አገው ሸንጎዎች የእንጀራ እናት ብቻ ሳይሆኑ ክፋ እንጀራ እናት ናቸው ማለቱ። (አገው ሸንጎ መሆናቸውን አጋለጠ)

5. በምርጫ ውጤት ካልተቀበልክ ምርጫው እንደገና ይካሄድ ብለው ዘመነን ጠይቀውት አሻፈረኝ ማለቱ።

6. ዛሬም (October) ቢሆን እንደገና ምርጫው ላንተ ለዘመነ ሲባል ይደገም ብለውት አሻፈረኝ ማለቱ

7. በንዴት ከ5ግዜ በላይ ጦርነት መክፈቱ (ሁሉንም መሸነፋ) -- ይህ እኔ የጨመርኩት እናንተም የምታውቁት እውነታ ነው።

8. ወደ ሚዲያ በመሄድ የስድብ ናዳ እኔ ላይ በማዝነብ የህዝብን ትግል ለማኮላሸት መሞከሩ


Misraq
Senior Member
Posts: 14159
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ ባደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ ያጋለጣቸው ጉዳዮች በዝርዝር

Post by Misraq » 01 Oct 2024, 22:53

የዶላር ዕዝ አጭቤውን አይዞን በለው። ስንት ጦር አለህ? የትና የት ትንቀሳቀሳለህ፡ የት ጠላትን ገጥመሃል ፡ ተብሎ ተጠይቆ መልስ ሲያጣ ሮጦ ተመረጥኩን ብሎ በእስታሊን በኩል ያበሰረን በጬ በሱ ቤት ብልጥ የሆነ መስሎት ኀበር። አሁን ዶላር አጥሮታልና እናንተ ቱለማዎች ለግሱት

union
Member+
Posts: 9665
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ ባደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ ያጋለጣቸው ጉዳዮች በዝርዝር

Post by union » 01 Oct 2024, 23:05

Folks,

አገው ዘመነ በገሀድ በዝረራ ተሸንፏል። ካድሬዎቹ በሙሉ ድራሻቸው ጠፍቷል። በድጋሚ RIP ብለነዋል።

ታላቁ እስክንድር የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ መሪ መሆን እንደሚችል ብቃቱን አሳይቷል።

ሙሉ ጎንደር በእስክንድር ህዝባዊ ሀይል ስር ገብቷል።

የወሎው ታላቅ ሰራዊት የኮረኔል ሞሀባ ነው። ምሬ ወዳጆ ውጊያም አይችልም። ከቁጥር የሚገባ ሰው አይደለም።

ሙሉ ሸዋ በእስክንድር እጅ ስር ነው

ሙሉ ጎጃም ከአገው ሜጫ በስተቀር በእስክንድር ሀይል ስር ነው ያለው።

ከዚህ ቃለ ምልልስ ቦሀላ ሙሉ አማራ ወደ እውነቱ መስመር ይገባል።

VIVA ታላቁ Eskinder!!!




Post Reply