1. Use what you have to run toward your best (Oprah Winfrey.) I heard it for the first time today on TV.
2. We use what we have until we get what we want. I will look for the date when this was written.
የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስንቅ እስከሚደርስ የኣፄ ሀይለስላሴን ስንቅ ኣናባክን።
-
- Member+
- Posts: 5768
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
-
- Senior Member
- Posts: 11098
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Senior Member
- Posts: 13696
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: Two lines of wisdom for Horus and Misraq
Thank you DDT. Also, when you reply to yourself, you should know that you are only fooling yourself
-
- Member+
- Posts: 5768
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Re: Two lines of wisdom for Horus and Misraq
-
- Senior Member+
- Posts: 32922
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዲዲቲ/ናጋቱማ፣
ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ይባል የለ። አው አንተም ባቅምህ የገዥ መደብ አባል ነህና ጭቁኑን ተረጋጉ ፣ ዊዝደም ግዙ ብለህ ስበክ። ግን አትርሳ ድፍን 6 አመት አገር መምራት እንደ ማትችል ለመላ አለም አሳይተሃል። ምን ማለቴ እንደ ሆነ የሆረስ ማኒፌቶች እንደ ገና አንብበው ።
ዛሬ ኢትዮጵያ በሕይወት ያለችው አንተ አገር መምራት ስለምታቅ አይደለም፤ ኢትዮጵያ የምታባል አገር ከጠንካራነቷ የተነሳ ያለ መንግስት እንኳ መኖር ስለምትችልና ስለቻለች ነው።
ኢትዮጵያ ዛሬ ደካማ፣ አንድነቷ የፈረሰ፣ ያልተረጋጋች አገር ናጥ
ኢትዮጵያ ዛሬ የዴምክራሲ ሽታ የጠፋባት ፣ እኩልነት የማይታወቅባት፣ የሰው ልጅ ነጻነት ቃሉ እንኳ የተረሳባት ሕብረተ ሰብ ናጥ
ኢትዮጵያ ዛሬ ሕዝቧ በድህነትና በመሰረታዊ የኑሮ ውድነት የደቀቀባት፣ ተማሪ ፈተና የማያልፍባት (ፍክሽናል ኢሊተሬት ሕዝብ) አይደለም የዘወትር በሽታ፣ 25% ሕዝቧ ባይምሮ በሽታ የሚሰቃይባት አገር ናት ።
ኢትዮጵያ ዛሬ ብሄራዊ ካልቸር የሌላት፣ የሞራል ፍልስፍና የዘቀጠባት፣ በሃይማኖትና በድንቁርና ውዝብ መላ ቅጧ የጠፋ ፤
በአንድ ቃል ብሄራዊ ራዕይ ፣ አልባ፣ የጎሳ ወሮበሎችና መሃይሞች መላ ምድሩን ተቆጠጣረው ሰውና ቤተሰብ ለተደራጁ የጎሳ ሽፍቶች በሚሊዮን የእገታ ክፍያ በመመከል የሚኖርባት አገር ናት ።
ይህቺን መሰል አሳዛኝ ፣ አሰቃቂ አገርን መሪ ነን ብለው የገዥ መደብ ለመሆን የሚጋጋጡት ዘመዶችህ ኦሮሙማዎች ናቸው።
የአለም ማፈሪያዎች!
አንተም ከዚያው ውሃ የቀዳህ ስለሆነ ካሜሪካ ቴሌቪዝን ድራማ ጥቅስ ብትጠቅስ እንዴት ይፈረድብሃል? ሰው የሚሰጠው ያለው ነው ! አፍ የሚናገረው አንጎል ያዘለውን ነውና!

በጠመንጃ አፈ-ሙዝ ስልጣን የለም ስላልኩህ ና ለዚህ ደግሞ እንደ መልስ የምትቀባጥረዉ ስላጣህ ነዉ ይህን ሁሉ የምትለፈልፈዉ። ድንጋይ ራስ!
የአንተ ድቀት የጀመረዉ ና መቀመቅ ዉስጥ የገባሀዉ ቁጭ ብለህ፣ ክፍት አፍህን በምሰሩት ላይ እንደ ባለጌ ዝም ብለህ ስትከፍት በመዋልህ ነዉ። ዶማ ራስ ነህ!
አንተን ብሎ መንፌስቶ አዘጋጅ፣ ስሉ ሰምታ ዶሮም ታንቃ ሞተች አሉ ስተርቱ። "መንግስት ስላለት ሳይሆን፣ ታላቅ አገር ስለሆነች ነዉ በህይወት ያለችዉ"፣ ቅራቅምቦ፣ ደነዝ!
"ኢትዮጵያ የምታባል አገር ከጠንካራነቷ የተነሳ ያለ መንግስት እንኳ መኖር ስለምትችልና ስለቻለች ነው" without any shame!

Horus wrote: ↑20 Sep 2024, 00:23ዲዲቲ/ናጋቱማ፣
ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ይባል የለ። አው አንተም ባቅምህ የገዥ መደብ አባል ነህና ጭቁኑን ተረጋጉ ፣ ዊዝደም ግዙ ብለህ ስበክ። ግን አትርሳ ድፍን 6 አመት አገር መምራት እንደ ማትችል ለመላ አለም አሳይተሃል። ምን ማለቴ እንደ ሆነ የሆረስ ማኒፌቶች እንደ ገና አንብበው ።
ዛሬ ኢትዮጵያ በሕይወት ያለችው አንተ አገር መምራት ስለምታቅ አይደለም፤ ኢትዮጵያ የምታባል አገር ከጠንካራነቷ የተነሳ ያለ መንግስት እንኳ መኖር ስለምትችልና ስለቻለች ነው።
ኢትዮጵያ ዛሬ ደካማ፣ አንድነቷ የፈረሰ፣ ያልተረጋጋች አገር ናጥ
ኢትዮጵያ ዛሬ የዴምክራሲ ሽታ የጠፋባት ፣ እኩልነት የማይታወቅባት፣ የሰው ልጅ ነጻነት ቃሉ እንኳ የተረሳባት ሕብረተ ሰብ ናጥ
ኢትዮጵያ ዛሬ ሕዝቧ በድህነትና በመሰረታዊ የኑሮ ውድነት የደቀቀባት፣ ተማሪ ፈተና የማያልፍባት (ፍክሽናል ኢሊተሬት ሕዝብ) አይደለም የዘወትር በሽታ፣ 25% ሕዝቧ ባይምሮ በሽታ የሚሰቃይባት አገር ናት ።
ኢትዮጵያ ዛሬ ብሄራዊ ካልቸር የሌላት፣ የሞራል ፍልስፍና የዘቀጠባት፣ በሃይማኖትና በድንቁርና ውዝብ መላ ቅጧ የጠፋ ፤
በአንድ ቃል ብሄራዊ ራዕይ ፣ አልባ፣ የጎሳ ወሮበሎችና መሃይሞች መላ ምድሩን ተቆጠጣረው ሰውና ቤተሰብ ለተደራጁ የጎሳ ሽፍቶች በሚሊዮን የእገታ ክፍያ በመመከል የሚኖርባት አገር ናት ።
ይህቺን መሰል አሳዛኝ ፣ አሰቃቂ አገርን መሪ ነን ብለው የገዥ መደብ ለመሆን የሚጋጋጡት ዘመዶችህ ኦሮሙማዎች ናቸው።
የአለም ማፈሪያዎች!
አንተም ከዚያው ውሃ የቀዳህ ስለሆነ ካሜሪካ ቴሌቪዝን ድራማ ጥቅስ ብትጠቅስ እንዴት ይፈረድብሃል? ሰው የሚሰጠው ያለው ነው ! አፍ የሚናገረው አንጎል ያዘለውን ነውና!
-
- Senior Member+
- Posts: 32922
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: Two lines of wisdom for Horus and Misraq
ዲዲቲ፣
ፈሪ ካድሬ! ለምንድን ነው ስምክን የምትለውጠው? አስታውስ አንተ ተገንጣይ እኔ ለዘመናት ወያኔን ስቃወም እዚህ ፎረም ላይ ለዘላለም ትቃወመኝ ነበርኮ! አንተ ዉሸታም ፈሪ ካድሬ!! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!! ለመሆኑ ለምንድን ነው ያ ያንተ በሬ መሃይም ሺመልስ ድምጹን እንዲያጠፋ የተደረገው??? አስታውስ የዛሬ 3 አመት ነው ሺመልስ የኦሮሙማን አላማ ስለሚያጨማልቅ ከስልጣን አስወግዱት ያልኩት ። አሁን አቢይ የኢትዮጵያዊነት ዉሸቱን መንፋት ሲፈልግ አፍህን ዝጋ ተብሏል!! ታዲያ ማነው ፖለቲካ አዋቂ??? አንተ ዝተት አገር መምራት አትችልም ያልኩት በፋክት ላይ ቆሜ ነው ። አንተ አንገትህ ተይዘህ ኢትዮጵያዊ ትሆናለህ እንጂ ኢትዮጵያን ኦሮሞ አታደርግም!! አበቃሁ።