Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 13287
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Selam/ » 17 Sep 2024, 19:19

ተፈሪ መኮንንማ ለእናንተ ለሻቦዎቹም ተርፏል። ጣሊያን ከአራተኛ ክፍል በላይ ፈቀቅ እንዳትሉ አፍኖ ይዟችሁ ፣ ንጉሡ ደርሱ ቀለም በቀለም አንበሸበሻችሁ፣ በኮሚኒዝም ፍልስፍና የሰለጠነውን መሪያችሁንም ኮሌጁ አስተምሮ ሰጣችሁ።

የኢትዮጵያ ጉዳይ ውስጥ ቀላዋጭ ኤርትራውያኖች ዘለው ሲገቡበት፣ ርዕሱ መስመሩን ወደ መንደፈራ ማቅናቱ ግዴታ ነው።

Meleket wrote:
17 Sep 2024, 10:48
መቼም ታሪክ የመዘገበው ሃቅ፡ በዘውዲቱ ዘመንም በትምህርት ሆነ በአስተዳደር ረገድ ትልቁን ሚና የተጫወተው ራስ ተፈሪ ነው። ንግስቲቱን ለማስደሰትም ትምህርት ቤት ከፍቶ በዳግማዊ ምኒልክ ስም የሰየመውም በግዜው እንቅፋት የነበሩ መሳፍንትን አፋቸውን ለማስያዝ ነው። በመሆኑም ስለትምህርት ሲነሳ ተፈሪ መኮንን አለመግለጽ ትክክል አይደለም። ይሄ ብቻ ኣይደለም ህገመንግስት እንዲረቀቅና እንዲታወጅ ያደረገውም የራስ መኮንን ልጅ ተፈሪ ወይም የኋላ ኋላ አቴ ሃይለስላሴ መሆኑ መገለጽ ይገባዋል። ወርዶባት ዘውዲቱ! ብንል ስላቅ ሊመስል ቢችልም ታሪካዊ ሃቅ ግን ነው።
Selam/ wrote:
16 Sep 2024, 19:08
Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education
... ... ..
Last edited by Selam/ on 17 Sep 2024, 21:28, edited 1 time in total.

Dama
Member
Posts: 1943
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Dama » 17 Sep 2024, 19:22

Personal battle? Go on!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5773
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Naga Tuma » 17 Sep 2024, 22:39

Dama wrote:
17 Sep 2024, 17:15
Naga Tuma wrote:
17 Sep 2024, 16:49
Dama wrote:
17 Sep 2024, 16:12
Professor or just a Dr?

One earns professorship after years of published research papers. Birhanu is certainly a doctor of philosophy in socioeconimics but he does not have
enough published research papers for discoveries of NEW knowledge.

Unless you mean honorary professorship? Usually, only honorary doctrates are awarded. Not honorary professorship.

From what I can guess, the only reform he carried out is policing Testing so that cheating to pass exams is difficult.

No reforms are made in the supply of quality of education.
I have learned that there are three tiers in Professorship: Assistant Professor, Associate Professor, and Professor. All are bestowed upon by accredited institutions.

I have heard in news where he is referred to as Professor. I don’t know if it is official or if you are officially accredited to qualify or disqualify it.
Just like you, I have heard media refer to him as Dr., Mayor of Addis and Professor. He was never a Mayor of Addis.
Professor?
There are questions about its legitimacy for him.
For a few years after graduating, he taught in the university that awarded him PHD. He then moved to Addis when EPRDF came to power. He established and run a fertilizer company in Addis and taught at AAU as a volunteer, unpaid. He established The Rainbow Political party which united with EDP and AEUP of Hailu Shawel to form Kinijit. Went to jail for boycotting parliament as protest for the 1997 rigged election. Released a year or so after and came back to America.
He established Ginbot 7 and went to Eritrea to fight gorilla war to bring down EPRDF. Meles sentenced him to death in absentia for terrorism. In 2018, when Abiy Ahmed came to power, pardoned him and came back to his country again.
Where is the scholarship in all the above other than political and military careers? I don't see any.
I remember reading a few things about him.

He was a faculty member of Addis Ababa University before he was imprisoned.

In prison, where they said it spoke Oromigna then, his conversation with some prisoners worried him about the political direction in which Ethiopia was going. I remember reading or hearing in the media that it led him to get involved in politics after his release from prison.

He was elected the mayor of Addis Ababa in 2005. However, his party disputed the fairness of the election, which led to him not becoming the mayor.

More recently, I remember coming across a media report that he was once a Professor at Bucknell University.

A quick search in the internet also shows that he was an Associate Professor there.

As a government official himself, he is in a position to inform the public his official highest academic credential.

Wasn’t it you who once called me a professor on this forum? I informed you or whoever he or she was immediately that I am not a professor. Informing the public is that simple. You don’t have to belabor that much about his academic credential.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5773
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Naga Tuma » 18 Sep 2024, 00:18

Dama wrote:
17 Sep 2024, 19:22
Personal battle? Go on!
You keep distorting national history as if you have a bitter personal grievance.

Readers deserve a correct version of history, or at least a point of view that is different from your version.

It is utterly annoying and time consuming to correct your half cooked dispositions time after time about Ethiopia’s history that the average citizen knows well enough. The simple example that I provided above is a case in point.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5773
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Naga Tuma » 18 Sep 2024, 00:25

sun wrote:
16 Sep 2024, 23:44
All rulers are/were humans, the products of their era in which they were born, lived, acted and worked. They have their own weaknesses and strengths. Let us build on their strengths so as to become strong and eliminate their weaknesses so that it may not divided us and keeping us, our children, grand children, etc, down the line permanent weak and divided. :P
This is not a very complex reflection to have been had. However, it took many people, including you, so long to say it. So, what gives?

Meleket
Member
Posts: 3615
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Meleket » 18 Sep 2024, 02:58

እታለም መቼም መዋሸት ባህላዊ ጨዋታሽ ኣድርገሽዋል። የጣሊያንን ትምህርትና የእንግሊዝን ትምህርት የተማሩት ቀደም ኤርትራውያኖች እኮ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው በአጤ ሃይለስላሴ ዘመን በመምህርነትና በዳይሬክተርነት በተለያዩ የመንግስት የስራ ዘርፎች ቀዳሚውን ሚና ይጫወቱ ነበር። እርግጥ ነው አጤው ለቦተሊካቸው እንዲመቻቸው ቆይተው አንድ ሁለት ተማሪ ቤቶችን አንድ ሁለት መስጊዶችን ወዘተ ከፍተዋል። መሪያችንን ያሰለጠነ ኮሌጅ ኢጦብያ ውስጥ የለም፡ ምክንያቱም አንድ ሰሚስተር እንደተማሩ ነው “በቃኝ” ብለው ወደ ትግሉና ወደ ቻይና ሹልክ ኣሉ የሜባለው

ወደ ጽሑፍ ኣርእስት ስንመለስ ንግስት ዘውዲቱ ከስልጣኔ ኣኳያ ሰሩት የሚባል ነገር ሁሉ ዋናው ሞተር የፈረንሳይን ትምህርት የጠገቡት የሃረሩ ራስ ተፈሪ ነበሩ ለማለት ነው። ሲላዳማጢሽን ኢናመሰግናሎን ኢታሎም!! ይመችሽ እስቲ ትንሽ ፈገግ በዪ ሁሌ ኝኝኝኝ ትርጉም ዬለውም!

Selam/ wrote:
17 Sep 2024, 19:19
ተፈሪ መኮንንማ ለእናንተ ለሻቦዎቹም ተርፏል። ጣሊያን ከአራተኛ ክፍል በላይ ፈቀቅ እንዳትሉ አፍኖ ይዟችሁ ፣ ንጉሡ ደርሱ ቀለም በቀለም አንበሸበሻችሁ፣ በኮሚኒዝም ፍልስፍና የሰለጠነውን መሪያችሁንም ኮሌጁ አስተምሮ ሰጣችሁ።

የኢትዮጵያ ጉዳይ ውስጥ ቀላዋጭ ኤርትራውያኖች ዘለው ሲገቡበት፣ ርዕሱ መስመሩን ወደ መንደፈራ ማቅናቱ ግዴታ ነው።

Meleket wrote:
17 Sep 2024, 10:48
መቼም ታሪክ የመዘገበው ሃቅ፡ በዘውዲቱ ዘመንም በትምህርት ሆነ በአስተዳደር ረገድ ትልቁን ሚና የተጫወተው ራስ ተፈሪ ነው። ንግስቲቱን ለማስደሰትም ትምህርት ቤት ከፍቶ በዳግማዊ ምኒልክ ስም የሰየመውም በግዜው እንቅፋት የነበሩ መሳፍንትን አፋቸውን ለማስያዝ ነው። በመሆኑም ስለትምህርት ሲነሳ ተፈሪ መኮንን አለመግለጽ ትክክል አይደለም። ይሄ ብቻ ኣይደለም ህገመንግስት እንዲረቀቅና እንዲታወጅ ያደረገውም የራስ መኮንን ልጅ ተፈሪ ወይም የኋላ ኋላ አቴ ሃይለስላሴ መሆኑ መገለጽ ይገባዋል። ወርዶባት ዘውዲቱ! ብንል ስላቅ ሊመስል ቢችልም ታሪካዊ ሃቅ ግን ነው።
Selam/ wrote:
16 Sep 2024, 19:08
Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education
... ... ..

Selam/
Senior Member
Posts: 13287
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Selam/ » 18 Sep 2024, 06:43

በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ጣሊያን አንድ እፍኝ የማይሞሉ ተላላካዎችማ ሶማሌም ኢትዮጵያም ታሰለጥን ነበር። ሰፊው የኤርትራ ህዝብ ግን ከአራተኛ ክፍል በላይ ፈቀቅ እንዲል አይፈቅድለትም ነበር፤ ከነጮቹ ሰፈርም ዕንቁላል ለማድረስ ካልሆነ በስተቀር ዝር እንዲል አይፈቀድለትም ነበር። ለሰማንያ ዓመታት በስመ አብ!

የንጉሡ ኮሌጅ የመሪያችሁን የሃያ ዓመት ዝግመት በአንድ ዓመት እንደነቀለለት እኔም እስማማለሁ።

Meleket wrote:
18 Sep 2024, 02:58

Post by Meleket » 18 Sep 2024, 09:02

እታለም፡ ጣልያን ኤርትራ በነበረበት ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ አጤ ምኒልክ ነበሩ። ታዲያ በአጤ ምኒልክ ግዜ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብስ እስከ ስንተኛ ክፍል ነው እንዲማር ይፈቀድለት ዬነበረው? ለመሆኑስ ዘመናዊ ትምህርት ቤትስ ነበረውን? ብለን ኣንጠይቅሽም።

ዘመናዊ ትምህርት ሲጀመር መጀመርያ ጥቂቶች ነው እድሉን የሚያገኙት ከዚያም ቀስ በቀስ ወደ ብዙሐኑ ይዳረሳል፡ ኢትዮጵያ ውስጥም እንዲሁ ቱር ብሎ ህዝቡ ኣልተማረም፡ መጀመርያ የተማሩት በጣም ጥቂቶች ነበሩ። አሁንም ቢሆን ህዝቡ በሙሉ ተምሯል ለማለት አይቻልም።

"የንጉሡ ኮሌጅ" ያልሽውን የቆረቆሩት የካናዳ ጀስዊቶች መሆናቸው ይታወቃል፡ በመሆኑም ዘመናዊ ኮሌጅ መስርተው ህዝብ እንዲማር ጥረት በማድረጋቸው ትልቅ ክብርን እንሰጣቸዋለን። ንጉሰነገስቱ ኃይለስላሴም ቢሆኑ ምኒልክም ዘውዲቱም ባላደረጉት ሁኔታ የገዛ ቤተመንግስታቸውን ለዩኒቨርሲቲነት እንዲውል በመፍቀዳቸው ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Selam/ wrote:
18 Sep 2024, 06:43

Post by Selam/ » 18 Sep 2024, 20:05

በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አትዘባርቅ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ትምህርት ተከልክሎ አያውቅም። ጣሊያን ኤርትራን ለ 80 ዓመት ቀጥቅጣ ስትገዛ፣ ለጥቁሩ ህዝብ ከ፬ኛ ክፍል በላይ ትምህርት አይፈቀድም ነበር።

”During the Italian colonial period, Eritreans were not allowed to study further than the fourth grade” Tedla Bairu, Eritrea & Ethiopia 2016, page 23

Meleket wrote:
18 Sep 2024, 09:02

Post by Meleket » 19 Sep 2024, 03:36

እታለም ኢትዮጵያ ውስጥ ትምህርት ተከልክሎ ነበር አላልንም። ጣልያኖችም ከ4 ክፍል በላይ ማስተማር ኣልከለከሉም ኣላልንም። ይልቅስ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና አስረግጠን ያልነው፥-

1. ጣልያን ኤርትራ ውስጥ በነበረበት ግዜ ኢትዮጵያ ውስጥ አጤ ምኒልክ ነበሩ፡ ታዲያ በአጤ ምኒልክ ግዜ ዘመናዊ ትምህርት እስከ ስንተኛ ክፍል ይሰጥ ነበር? ዘመናዊ ተማሪ ቤትስ ተከፍቶ ነበርን? ነው ያልነው

2. የጣልያንና የእንግሊዝን ትምህርት የቀሰሙ ኤርትራውያን ዜጎች፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በአጤ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ዘመናዊ ትምህርት ሲከፈት፡ መምህራኖችና ዳይሬክተሮች የመንግስት ስራ ሰራተኞች በመሆን በቁልፍ ቦታዎች ኢትዮጵያን ኣገልግለዋል። ነው ያልነው።

ይህን ኣባባል መዘባረቅ የሚሉ ጥቂት ዬማይባሉ ካድሬዎች ከዚህ በፊትም ቢያጋጥሙንም በተለመደው ኤርትራዊ ጨዋነት የታሪክ መዛግብትን እንዲያነቡ እናበረታታቸዋለን።

Selam/ wrote:
18 Sep 2024, 20:05

Post by Selam/ » 21 Sep 2024, 09:41

በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የትምህርት ደረጃ ገደብ ተደርጎ አያውቅም፤ ኤርትራ ውስጥ ግን ጌቶችህ ለ 80 ዓመት ደፍቀው ይዘውህ ኖረዋል። ይኸው ነው ታሪኩ!

በፈረንሳይ፣ በጣሊያንና በእንግሊዝ የሰለጠኑት ኢትዮጵያውያኖች በጎጥ የተገደቡ አልነበሩም፣ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ሰዎችንም ጨምሮ። ሆደ ሰፊዋ ሃገሬ በሯን ወለል አድርጋ ከፍታ ነቀዙንም መልካሙንም፣ ሁሉንም ታስተናግድ ነበር አሁንም ታስተናግዳለች። እናንተ የእናት ጡት ነካሾች ግን ፣ ዞር ብላችሁ እኛ ተለይተን ተበድለን ነበረ ብላችሁ ክስ ትመሰርቱባታላችሁ።

ዛሬም እኮ ብዙ ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ውስጥ ሸሽተው መጥተው ይሰራሉ፣ ይኖራሉ። ኢትዮጵያውያን ግን ወደ ሰሜን ኮርያ እግራቸውን አያነሱም።

Meleket wrote:
19 Sep 2024, 03:36

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ጣሊያን አንድ እፍኝ የማይሞሉ ተላላካዎችማ ሶማሌም ኢትዮጵያም ታሰለጥን ነበር። ሰፊው የኤርትራ ህዝብ ግን ከአራተኛ ክፍል በላይ ፈቀቅ እንዲል አይፈቅድለትም ነበር፤ ከነጮቹ ሰፈርም ዕንቁላል ለማድረስ ካልሆነ በስተቀር ዝር እንዲል አይፈቀድለትም ነበር።

Post by Dama » 21 Sep 2024, 10:21

Naga Tuma wrote:
17 Sep 2024, 22:39
Dama wrote:
17 Sep 2024, 17:15
Naga Tuma wrote:
17 Sep 2024, 16:49
Dama wrote:
17 Sep 2024, 16:12
Professor or just a Dr?

One earns professorship after years of published research papers. Birhanu is certainly a doctor of philosophy in socioeconimics but he does not have
enough published research papers for discoveries of NEW knowledge.

Unless you mean honorary professorship? Usually, only honorary doctrates are awarded. Not honorary professorship.

From what I can guess, the only reform he carried out is policing Testing so that cheating to pass exams is difficult.

No reforms are made in the supply of quality of education.
I have learned that there are three tiers in Professorship: Assistant Professor, Associate Professor, and Professor. All are bestowed upon by accredited institutions.

I have heard in news where he is referred to as Professor. I don’t know if it is official or if you are officially accredited to qualify or disqualify it.
Just like you, I have heard media refer to him as Dr., Mayor of Addis and Professor. He was never a Mayor of Addis.
Professor?
There are questions about its legitimacy for him.
For a few years after graduating, he taught in the university that awarded him PHD. He then moved to Addis when EPRDF came to power. He established and run a fertilizer company in Addis and taught at AAU as a volunteer, unpaid. He established The Rainbow Political party which united with EDP and AEUP of Hailu Shawel to form Kinijit. Went to jail for boycotting parliament as protest for the 1997 rigged election. Released a year or so after and came back to America.
He established Ginbot 7 and went to Eritrea to fight gorilla war to bring down EPRDF. Meles sentenced him to death in absentia for terrorism. In 2018, when Abiy Ahmed came to power, pardoned him and came back to his country again.
Where is the scholarship in all the above other than political and military careers? I don't see any.
I remember reading a few things about him.

He was a faculty member of Addis Ababa University before he was imprisoned. No, he stopped teaching at AAU long before he was imprisoned.

In prison, where they said it spoke Oromigna then, his conversation with some prisoners worried him about the political direction in which Ethiopia was going. I remember reading or hearing in the media that it led him to get involved in politics after his release from prison. No. He went to prison because he was in opposition political party to EPRDF.

He was elected the mayor of Addis Ababa in 2005. However, his party disputed the fairness of the election, which led to him not becoming the mayor. No. Among the political parties that contested in Addis, Kinijit won the most votes, Birhanu was appointed Mayor of Addis by Kinijit.

More recently, I remember coming across a media report that he was once a Professor at Bucknell University. Not a professor or Associate professor. No. He was only lecturer at Bucknell first only for 3 years immediately after graduation, and in 2007, released from prison and after returning to the US

A quick search in the internet also shows that he was an Associate Professor there. Where the hell you get that from? Go to his wikipedia.

As a government official himself, he is in a position to inform the public his official highest academic credential. His credentials as a public officials should be in public domain. Tell him to do exactly that.

Wasn’t it you who once called me a professor on this forum? I informed you or whoever he or she was immediately that I am not a professor. Informing the public is that simple. You don’t have to belabor that much about his academic credential.
Nope. I won't make that kind of mistake. I don't regard you anything close to that.

The best I can describe you a hostile moron.

Meleket
Member
Posts: 3615
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Meleket » 23 Sep 2024, 04:51

https://hdrimedia.com/product/gfei/

ጃንሆይ እና ደርግ: ያልተነገሩ መራር ታሪኮች https://books.google.com/books/about/%E ... GowgEACAAJ
viewtopic.php?t=242387
Selam/ wrote:
21 Sep 2024, 09:41
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የትምህርት ደረጃ ገደብ ተደርጎ አያውቅም፤ ኤርትራ ውስጥ ግን ጌቶችህ ለ 80 ዓመት ደፍቀው ይዘውህ ኖረዋል። ይኸው ነው ታሪኩ!

በፈረንሳይ፣ በጣሊያንና በእንግሊዝ የሰለጠኑት ኢትዮጵያውያኖች በጎጥ የተገደቡ አልነበሩም፣ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ሰዎችንም ጨምሮ። ሆደ ሰፊዋ ሃገሬ በሯን ወለል አድርጋ ከፍታ ነቀዙንም መልካሙንም፣ ሁሉንም ታስተናግድ ነበር አሁንም ታስተናግዳለች። እናንተ የእናት ጡት ነካሾች ግን ፣ ዞር ብላችሁ እኛ ተለይተን ተበድለን ነበረ ብላችሁ ክስ ትመሰርቱባታላችሁ።

ዛሬም እኮ ብዙ ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ውስጥ ሸሽተው መጥተው ይሰራሉ፣ ይኖራሉ። ኢትዮጵያውያን ግን ወደ ሰሜን ኮርያ እግራቸውን አያነሱም።

Meleket wrote:
19 Sep 2024, 03:36
እታለም ኢትዮጵያ ውስጥ ትምህርት ተከልክሎ ነበር አላልንም። ጣልያኖችም ከ4 ክፍል በላይ ማስተማር ኣልከለከሉም ኣላልንም። ይልቅስ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና አስረግጠን ያልነው፥-

1. ጣልያን ኤርትራ ውስጥ በነበረበት ግዜ ኢትዮጵያ ውስጥ አጤ ምኒልክ ነበሩ፡ ታዲያ በአጤ ምኒልክ ግዜ ዘመናዊ ትምህርት እስከ ስንተኛ ክፍል ይሰጥ ነበር? ዘመናዊ ተማሪ ቤትስ ተከፍቶ ነበርን? ነው ያልነው

2. የጣልያንና የእንግሊዝን ትምህርት የቀሰሙ ኤርትራውያን ዜጎች፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በአጤ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ዘመናዊ ትምህርት ሲከፈት፡ መምህራኖችና ዳይሬክተሮች የመንግስት ስራ ሰራተኞች በመሆን በቁልፍ ቦታዎች ኢትዮጵያን ኣገልግለዋል። ነው ያልነው።

ይህን ኣባባል መዘባረቅ የሚሉ ጥቂት ዬማይባሉ ካድሬዎች ከዚህ በፊትም ቢያጋጥሙንም በተለመደው ኤርትራዊ ጨዋነት የታሪክ መዛግብትን እንዲያነቡ እናበረታታቸዋለን።

Selam/ wrote:
18 Sep 2024, 20:05
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አትዘባርቅ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ትምህርት ተከልክሎ አያውቅም። ጣሊያን ኤርትራን ለ 80 ዓመት ቀጥቅጣ ስትገዛ፣ ለጥቁሩ ህዝብ ከ፬ኛ ክፍል በላይ ትምህርት አይፈቀድም ነበር።

”During the Italian colonial period, Eritreans were not allowed to study further than the fourth grade” Tedla Bairu, Eritrea & Ethiopia 2016, page 23

Meleket wrote:
18 Sep 2024, 09:02
እታለም፡ ጣልያን ኤርትራ በነበረበት ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ አጤ ምኒልክ ነበሩ። ታዲያ በአጤ ምኒልክ ግዜ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብስ እስከ ስንተኛ ክፍል ነው እንዲማር ይፈቀድለት ዬነበረው? ለመሆኑስ ዘመናዊ ትምህርት ቤትስ ነበረውን? ብለን ኣንጠይቅሽም።

ዘመናዊ ትምህርት ሲጀመር መጀመርያ ጥቂቶች ነው እድሉን የሚያገኙት ከዚያም ቀስ በቀስ ወደ ብዙሐኑ ይዳረሳል፡ ኢትዮጵያ ውስጥም እንዲሁ ቱር ብሎ ህዝቡ ኣልተማረም፡ መጀመርያ የተማሩት በጣም ጥቂቶች ነበሩ። አሁንም ቢሆን ህዝቡ በሙሉ ተምሯል ለማለት አይቻልም።

"የንጉሡ ኮሌጅ" ያልሽውን የቆረቆሩት የካናዳ ጀስዊቶች መሆናቸው ይታወቃል፡ በመሆኑም ዘመናዊ ኮሌጅ መስርተው ህዝብ እንዲማር ጥረት በማድረጋቸው ትልቅ ክብርን እንሰጣቸዋለን። ንጉሰነገስቱ ኃይለስላሴም ቢሆኑ ምኒልክም ዘውዲቱም ባላደረጉት ሁኔታ የገዛ ቤተመንግስታቸውን ለዩኒቨርሲቲነት እንዲውል በመፍቀዳቸው ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Selam/ wrote:
18 Sep 2024, 06:43
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ጣሊያን አንድ እፍኝ የማይሞሉ ተላላካዎችማ ሶማሌም ኢትዮጵያም ታሰለጥን ነበር። ሰፊው የኤርትራ ህዝብ ግን ከአራተኛ ክፍል በላይ ፈቀቅ እንዲል አይፈቅድለትም ነበር፤ ከነጮቹ ሰፈርም ዕንቁላል ለማድረስ ካልሆነ በስተቀር ዝር እንዲል አይፈቀድለትም ነበር።

Meleket wrote:
19 Sep 2024, 03:36
እታለም ኢትዮጵያ ውስጥ ትምህርት ተከልክሎ ነበር አላልንም። ጣልያኖችም ከ4 ክፍል በላይ ማስተማር ኣልከለከሉም ኣላልንም። ይልቅስ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና አስረግጠን ያልነው፥-

1. ጣልያን ኤርትራ ውስጥ በነበረበት ግዜ ኢትዮጵያ ውስጥ አጤ ምኒልክ ነበሩ፡ ታዲያ በአጤ ምኒልክ ግዜ ዘመናዊ ትምህርት እስከ ስንተኛ ክፍል ይሰጥ ነበር? ዘመናዊ ተማሪ ቤትስ ተከፍቶ ነበርን? ነው ያልነው

2. የጣልያንና የእንግሊዝን ትምህርት የቀሰሙ ኤርትራውያን ዜጎች፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በአጤ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ዘመናዊ ትምህርት ሲከፈት፡ መምህራኖችና ዳይሬክተሮች የመንግስት ስራ ሰራተኞች በመሆን በቁልፍ ቦታዎች ኢትዮጵያን ኣገልግለዋል። ነው ያልነው።

ይህን ኣባባል መዘባረቅ የሚሉ ጥቂት ዬማይባሉ ካድሬዎች ከዚህ በፊትም ቢያጋጥሙንም በተለመደው ኤርትራዊ ጨዋነት የታሪክ መዛግብትን እንዲያነቡ እናበረታታቸዋለን።

Selam/
Senior Member
Posts: 13287
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Selam/ » 23 Sep 2024, 07:16

በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ የድሮዎ ግፎች ሁሉ ተደምረው በእጥፍ የሚያስከነዱት የዕርጉም ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ እርኩስነት በተንሰራፉበት ዘመን ስለደርግና ኃይለ ስላሴ ክፋት የተፃፈ መፅሃፍ ለመሸጥ ወይንም ለማንበብ የሚጥሩ ብርታታቸው የሚደነቅ ነው። ሆኖም እኔን ከዚህ ግብዣ ውስጥ ሰርዘኝ።

Meleket wrote:
19 Sep 2024, 03:36

Meleket
Member
Posts: 3615
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Empress Zewditu Menelik - 1929 proclamation on education

Post by Meleket » 23 Sep 2024, 08:13

እታለም ደስ ይበልሽ ከግብዣው በፈቃድሽ ሰርዘንሻል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
23 Sep 2024, 07:16

Post Reply