Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 11781
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 12 Sep 2024, 14:14
Abere wrote: ↑12 Sep 2024, 11:03
ሹሩባ ተሰርታ ቆንጅት አሰብ እናት አገር ኢትዮጵያን በጉጉት እየተጠባበቀች ነው። ዐደይ በእጇ ይዛ የአፋሯ ጉብል፤ ሚዶ በጎፈሬው በጥርሱ መፋቂይ የአፋሩ ሸጋ የዓሊ ሚራ ልጅ አሳይታ ዱፍቲ ሰመራ ከተማው ቀጠሮ ይዘዋል። እንኳንስ ሰውና ሰንደቁን የሚያውቀው የአፋር ግመል የኢትዮጵያን ሰማይ ያውቃል። አሰብ ምንጊዜም ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያ ነው። አሰብን ሰርቆ የኤርትራ ማድረግ ማሰብ መሬት መዞሯን ማስቆም ወቅት እና ሰዐት መቀያየር ማስቆም ማለት ነው። አስካሪዎች ሊጮሁ፤ ሊንጫጩ ይችላሉ መንጫጫት የሌባ ወጉ ነው። ኢትዮጵያ ግን እየተንጫጩ እያለቀሱም ቢሆን ህዝብ እና እርስት መሬቷን (አሰብን) የማስመለስ ግደታ አለባት።
አበረ፣
ቁንጅና ስያንሳት ነዉ፣ በደም ና በላባችን ነዉ አሰብ የምባል ፋሲሊትይ የተገነበዉ፣ ሌቦች መጡ ና ዉጡ አሉን፣ በድንገት፣ ሳንዘጋጅ፣ ቅርሳችንን ሳንሰበስብ፣ ባዶ እጃችን እንድንወጠ ተገደድን። የጊዜ ጉዳይ ሆኖ። አሁን ጊዜዉ አልፎዋል፣ የጨለማዉ ጊዜ አልፎዋል፣ የተዘረፈዉን ንብረታችንን ማስመለስ ጊዜ ላይ ደርሰናል። ኢትዮጵያ ሁለት ዉሃዎች መሓል ነዉ የተፈጠረችዉ፣ የተቆረኘችዉ፣ ወደ ቦታዋ መመልስ የግድ ነዉ፣ የተዘረፈዉን ንብረት ማስመለስ ጊዜዉ አሁን ነዉ። ባንዳዎች ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፀሓይ ጠልቃለች! ድሮም በባንዳ እንጂ ማን ችሎን?
ረግጦ እንዳስወጡን፣ ረግጠን ማስወጣት ነዉ፣ ትት ፎር ታት ይባላል።
-
sesame
- Member+
- Posts: 6821
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 12 Sep 2024, 14:49
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 12777
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 12 Sep 2024, 15:21
DDT,
አሰብ በሽፍታዎች የተጠለፈች ውብ የኢትዮጵያ የባህር ዳር እንኮይ ነች።
አሰብን ወድ እናት አገር ኢትዮጵያ የማምጣት ጉዳይ የትውልድ ታሪካዊ ግደታ እና ታሪካዊ ዕድል ነው። ይህ ትውልድ እንደ ቀደሞዎቹ ቅድመ አያቶቻችን የዐድዋን ገድል የመድገም ታሪካዊ ዕድል ከፊቱ ላይ ተቀምጧል። የጣልያኗ ኤርትራ በኤርትራዊ መለስ ዜናዊ አሳላፊነት ያለምንም አግባብ ተሰርቆ የተሰወሰደ የምዕራባዊያን እና ታሪካዊ ጠላቶቻችን የሆኑት አረብ አገራት (እነ ግብጽ) ኢትዮጵያን የማሰር ስር የሰደደ ምኞት ለማሳካት የተደረገ ነው። ይህ ትብትብ ገመድ የግድ ሊበጥስ ይገባል - ኢትዮጵያ ያለ ህዝቧ እና ያለ አምላኳ ማንም ረዳት የላትም። ኢትዮጵያ ግን ሁል ጊዜም አሸናፊ ናት! ጊዜ እንጅ ኢትዮጵያም ያሸነፈ አንድም ምድራዊ ሃይል የለም። ኢትዮጵያ ላይ እሳት የጫረ ሁሉ እራሱ በእሳት ያልጋየ የለም። 50 አመታት ሻዕብያ ሃኬት ቅናት፤ ጥፋት፤ዘረኝነት አስፋፋ ( የ100 አመታት የጎሰኝነት የቤት ስራ ሰጥሁ አለ) ግን ዛሬ ከምድር ላይ ካሉ ስፍራ ሁሉ ኤርትራ የሲዖል እና የችግር ተምሳሌተ እስር ቤት ነች።
ረጅም ጉዞ ከአንድ እርምጃ ይጀምራል እንድሉ ኢትዮጵያዊያን በአንድ ልብ አሰብ የእራሳቸው መሆኑን መገንዘብ መጀመራቸው የመፍትሄው 80% አካል ነው። የተጠለፈችውን አሰብ ለማምጣት 1 ሳምንት መኸር ነው። ከሃያላኗ ሩስያ እና ክሪምያ ሁኔታ ኢትዮጵያ መማር ትችላለች - ይዞ መገኘትን የመሰለ የለም። የኢትዮጵያ ደግሞ በእጅጉ ከሩስያ የገዘፈ ታሪካዊ እውነትነት እና አለም አቀፍ ፓለቲካዊ ቅቡልነት አለው።
DefendTheTruth wrote: ↑12 Sep 2024, 14:14
አበረ፣
ቁንጅና ስያንሳት ነዉ፣ በደም ና በላባችን ነዉ አሰብ የምባል ፋሲሊትይ የተገነበዉ፣ ሌቦች መጡ ና ዉጡ አሉን፣ በድንገት፣ ሳንዘጋጅ፣ ቅርሳችንን ሳንሰበስብ፣ ባዶ እጃችን እንድንወጠ ተገደድን። የጊዜ ጉዳይ ሆኖ። አሁን ጊዜዉ አልፎዋል፣ የጨለማዉ ጊዜ አልፎዋል፣ የተዘረፈዉን ንብረታችንን ማስመለስ ጊዜ ላይ ደርሰናል። ኢትዮጵያ ሁለት ዉሃዎች መሓል ነዉ የተፈጠረችዉ፣ የተቆረኘችዉ፣ ወደ ቦታዋ መመልስ የግድ ነዉ፣ የተዘረፈዉን ንብረት ማስመለስ ጊዜዉ አሁን ነዉ። ባንዳዎች ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፀሓይ ጠልቃለች! ድሮም በባንዳ እንጂ ማን ችሎን?
ረግጦ እንዳስወጡን፣ ረግጠን ማስወጣት ነዉ፣ ትት ፎር ታት ይባላል።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 12777
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 12 Sep 2024, 15:34
በዚህ መርህ ላይ ምንም አይነት ብዥታ የለኝም። ኢትዮጵያ በዘረኝነት ኢንፌክሽን ተለክፍላች - ይህን ኢንፌክሽን ማጥፋት የግደታ ነው። ኦሮሙማ እና ኢትዮጵያዊነት አብረው የሚሄዱ አይደሉም - ብርሃን እና ጨለማ ናቸው። በጨለማ እና በሞት ጥላ ስር ያለ ህዝብ ብርሃን እንዳለ ማወቅ ይኖርበታል - ይህች ብርሃን ኢትዮጵያ ናት። ኢትዮጵያ የሁሉም ተስፋ የነጻነት ምዕራፍ ወይም ምስካዬ ዜጋ ነች። ( Although the past 34 years were incredibly hellish) ኦሮሙማ ይዞ ጦርነት፤ ሳል ይዞ ስርቆት አይቻልም። በዚህ ላይ ያለምንም ብዥታ ሁልም ነፍሱን (እራሱን) መገምገም (soul searching) ይገባል። ኢትዮጵያዊያን ለአዲስ የታሪክ ምዕራፍ መዘጋጄት እና ማሰላሰል ትልቅ ሃላፊነት ነው - ጠላቶቻችን የብርሃን ፍጥነት ያህል ርቀው አገራችንን እግር ከወርች እንዳያስሯት ተግተን እንስራ። ዘርፈ ብዙ ችግር ስላለብን ዘርፈ ብዙ ስልት መከተል የግድ ይላል።
Selam/ wrote: ↑12 Sep 2024, 11:11
True! It’s good to pinch & remind Shabiya rats about it.
However, we have to get our own house in order first by trashing the genocide Oromuma regime.
Abere wrote: ↑12 Sep 2024, 11:03
ሹሩባ ተሰርታ ቆንጅት አሰብ እናት አገር ኢትዮጵያን በጉጉት እየተጠባበቀች ነው። ዐደይ በእጇ ይዛ የአፋሯ ጉብል፤ ሚዶ በጎፈሬው በጥርሱ መፋቂይ የአፋሩ ሸጋ የዓሊ ሚራ ልጅ አሳይታ ዱፍቲ ሰመራ ከተማው ቀጠሮ ይዘዋል። እንኳንስ ሰውና ሰንደቁን የሚያውቀው የአፋር ግመል የኢትዮጵያን ሰማይ ያውቃል። አሰብ ምንጊዜም ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያ ነው። አሰብን ሰርቆ የኤርትራ ማድረግ ማሰብ መሬት መዞሯን ማስቆም ወቅት እና ሰዐት መቀያየር ማስቆም ማለት ነው። አስካሪዎች ሊጮሁ፤ ሊንጫጩ ይችላሉ መንጫጫት የሌባ ወጉ ነው። ኢትዮጵያ ግን እየተንጫጩ እያለቀሱም ቢሆን ህዝብ እና እርስት መሬቷን (አሰብን) የማስመለስ ግደታ አለባት።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 34426
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 12 Sep 2024, 15:59
Abere wrote: ↑12 Sep 2024, 11:03
ሹሩባ ተሰርታ ቆንጅት አሰብ እናት አገር ኢትዮጵያን በጉጉት እየተጠባበቀች ነው። ዐደይ በእጇ ይዛ የአፋሯ ጉብል፤ ሚዶ በጎፈሬው በጥርሱ መፋቂይ የአፋሩ ሸጋ የዓሊ ሚራ ልጅ አሳይታ ዱፍቲ ሰመራ ከተማው ቀጠሮ ይዘዋል። እንኳንስ ሰውና ሰንደቁን የሚያውቀው የአፋር ግመል የኢትዮጵያን ሰማይ ያውቃል። አሰብ ምንጊዜም ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያ ነው። አሰብን ሰርቆ የኤርትራ ማድረግ ማሰብ መሬት መዞሯን ማስቆም ወቅት እና ሰዐት መቀያየር ማስቆም ማለት ነው። አስካሪዎች ሊጮሁ፤ ሊንጫጩ ይችላሉ መንጫጫት የሌባ ወጉ ነው። ኢትዮጵያ ግን እየተንጫጩ እያለቀሱም ቢሆን ህዝብ እና እርስት መሬቷን (አሰብን) የማስመለስ ግደታ አለባት።
አበረ፡
ምንም የምጨምረው የለኝም
ምን ያ ብቻ! የኤርትራ ሽግግር መንግስት አዲሳባ ስለተሰበሰበ ኢሬዎቹ ተበሳጩ እየተባለ ነው
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14214
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 12 Sep 2024, 19:00
ዕዳሪው - ቀኑን ሙሉ እዚህ ተተክለህ የምትቀናባትን ኢትዮጵያን መናቅህ ጥሩ የሰርቫይቫል ዘዴ ነው፣ አለበለዚያ የቅንዓት ቋቁቻ ይመላልጥሃል።
Fed_Up wrote: ↑12 Sep 2024, 12:38
Selam/ wrote: ↑12 Sep 2024, 11:11
True! It’s good to pinch & remind Shabiya rats about it.
However, we have to get our own house in order first by trashing the genocide Oromuma regime.
Abere wrote: ↑12 Sep 2024, 11:03
ሹሩባ ተሰርታ ቆንጅት አሰብ እናት አገር ኢትዮጵያን በጉጉት እየተጠባበቀች ነው። ዐደይ በእጇ ይዛ የአፋሯ ጉብል፤ ሚዶ በጎፈሬው በጥርሱ መፋቂይ የአፋሩ ሸጋ የዓሊ ሚራ ልጅ አሳይታ ዱፍቲ ሰመራ ከተማው ቀጠሮ ይዘዋል። እንኳንስ ሰውና ሰንደቁን የሚያውቀው የአፋር ግመል የኢትዮጵያን ሰማይ ያውቃል። አሰብ ምንጊዜም ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያ ነው። አሰብን ሰርቆ የኤርትራ ማድረግ ማሰብ መሬት መዞሯን ማስቆም ወቅት እና ሰዐት መቀያየር ማስቆም ማለት ነው። አስካሪዎች ሊጮሁ፤ ሊንጫጩ ይችላሉ መንጫጫት የሌባ ወጉ ነው። ኢትዮጵያ ግን እየተንጫጩ እያለቀሱም ቢሆን ህዝብ እና እርስት መሬቷን (አሰብን) የማስመለስ ግደታ አለባት።
ፈስ
እንዴት እንደምንቃችሁ ባውቃችሁ::
-
Eripoblikan
- Member
- Posts: 3521
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49
Post
by Eripoblikan » 12 Sep 2024, 19:59
Beggar TPLFites, OPDO POWs and raw-meat eating Unitarians Should be focusing on this
-
kebena05
- Member
- Posts: 3036
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Post
by kebena05 » 12 Sep 2024, 20:23
ሙርከኛ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ!
Abere wrote: ↑12 Sep 2024, 15:34
በዚህ መርህ ላይ ምንም አይነት ብዥታ የለኝም። ኢትዮጵያ በዘረኝነት ኢንፌክሽን ተለክፍላች - ይህን ኢንፌክሽን ማጥፋት የግደታ ነው። ኦሮሙማ እና ኢትዮጵያዊነት አብረው የሚሄዱ አይደሉም - ብርሃን እና ጨለማ ናቸው። በጨለማ እና በሞት ጥላ ስር ያለ ህዝብ ብርሃን እንዳለ ማወቅ ይኖርበታል - ይህች ብርሃን ኢትዮጵያ ናት። ኢትዮጵያ የሁሉም ተስፋ የነጻነት ምዕራፍ ወይም ምስካዬ ዜጋ ነች። ( Although the past 34 years were incredibly hellish) ኦሮሙማ ይዞ ጦርነት፤ ሳል ይዞ ስርቆት አይቻልም። በዚህ ላይ ያለምንም ብዥታ ሁልም ነፍሱን (እራሱን) መገምገም (soul searching) ይገባል። ኢትዮጵያዊያን ለአዲስ የታሪክ ምዕራፍ መዘጋጄት እና ማሰላሰል ትልቅ ሃላፊነት ነው - ጠላቶቻችን የብርሃን ፍጥነት ያህል ርቀው አገራችንን እግር ከወርች እንዳያስሯት ተግተን እንስራ። ዘርፈ ብዙ ችግር ስላለብን ዘርፈ ብዙ ስልት መከተል የግድ ይላል።
Selam/ wrote: ↑12 Sep 2024, 11:11
True! It’s good to pinch & remind Shabiya rats about it.
However, we have to get our own house in order first by trashing the genocide Oromuma regime.
Abere wrote: ↑12 Sep 2024, 11:03
ሹሩባ ተሰርታ ቆንጅት አሰብ እናት አገር ኢትዮጵያን በጉጉት እየተጠባበቀች ነው። ዐደይ በእጇ ይዛ የአፋሯ ጉብል፤ ሚዶ በጎፈሬው በጥርሱ መፋቂይ የአፋሩ ሸጋ የዓሊ ሚራ ልጅ አሳይታ ዱፍቲ ሰመራ ከተማው ቀጠሮ ይዘዋል። እንኳንስ ሰውና ሰንደቁን የሚያውቀው የአፋር ግመል የኢትዮጵያን ሰማይ ያውቃል። አሰብ ምንጊዜም ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያ ነው። አሰብን ሰርቆ የኤርትራ ማድረግ ማሰብ መሬት መዞሯን ማስቆም ወቅት እና ሰዐት መቀያየር ማስቆም ማለት ነው። አስካሪዎች ሊጮሁ፤ ሊንጫጩ ይችላሉ መንጫጫት የሌባ ወጉ ነው። ኢትዮጵያ ግን እየተንጫጩ እያለቀሱም ቢሆን ህዝብ እና እርስት መሬቷን (አሰብን) የማስመለስ ግደታ አለባት።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14214
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 12 Sep 2024, 23:08
The Evil Triangle: Shabiya, Woyane & OLF-PP

sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 12 Sep 2024, 23:48
Wushetamu Fanddiyyaw,
There is no Oromo regime but only democratically elected Ethiopian regime with a democratically elected young brilliant PM whom the world bodies appreciated and awarded him with Gold medal for Peace for the first time in 3000 years of Ethiopian history. Instead of running day and night and talking endless bullsh!t garbage talks and killing yourself for lack of easy short cut power grabbing why don't you make your own peaceful political program, take it to the Ethiopian people and replace the government democratically if you win the support of the Ethiopian majority. Don't talk too much bad and too much aggressive about Shabbiya because they might get upset and chop off your shrunken useless whistling cursed savage balls.

by sun » 13 Sep 2024, 00:04
Abere the Fandadda Fanddiyyawu vulgar Mad bere,
You may keep whistling non stop through your dirty cursed back hole and your paranoid vulgar front hole, otherwise Oromiyya is Ethiopia and Ethiopian is Oromiyya from the classical times to the present. Oromos have no problem with the 8 million Agawus, 6 million Qimantis, 3 million Weitos, 2 million Argobas, 3 million Shinashas and our Amhara brothers and sisters co- governing Mamma Ethiopia the beautiful. You hateful mad rat can eat your tongue and keep f@rting and vomiting garbage all over the places. That is what you are good at. .

by Selam/ » 13 Sep 2024, 08:04
ወሮ ጣይቱ - አንቺ ስለ ጦጣ፣ ፍየልና በጠጥ እንጂ ስለ ዲሞክራሲ ስትፅፊ አያምርብሽም።
sun wrote: ↑12 Sep 2024, 23:48

by Selam/ » 13 Sep 2024, 08:12
ወሮ ጣይቱ - አንቺ በጠጥ እስኪ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ የወለጋና ባሌ ሰዎች ሰልፍ ይዘውት ሲወጡና ቤታቸው ሲያውለበልቡት አሳይን። እስኪ የኢትዮጵያን ህዝብ መዝሙር ሲዘምሩ አሰሚን። አንቺም ዘምሪ ብትባይ ባ ኧ ኧ ኧ ኧ ኧ ነው የምትይው እንደ ፍየል። ፍግ!
sun wrote: ↑13 Sep 2024, 00:04
Abere the Fandadda Fanddiyyawu vulgar Mad bere,
You may keep whistling non stop through your dirty cursed back hole and your paranoid vulgar front hole, otherwise Oromiyya is Ethiopia and Ethiopian is Oromiyya from the classical times to the present. Oromos have no problem with the 8 million Agawus, 6 million Qimantis, 3 million Weitos, 2 million Argobas, 3 million Shinashas and our Amhara brothers and sisters co- governing Mamma Ethiopia the beautiful. You hateful mad rat can eat your tongue and keep f@rting and vomiting garbage all over the places. That is what you are good at. .
Abere wrote: ↑12 Sep 2024, 15:34
በዚህ መርህ ላይ ምንም አይነት ብዥታ የለኝም። ኢትዮጵያ በዘረኝነት ኢንፌክሽን ተለክፍላች - ይህን ኢንፌክሽን ማጥፋት የግደታ ነው። ኦሮሙማ እና ኢትዮጵያዊነት አብረው የሚሄዱ አይደሉም - ብርሃን እና ጨለማ ናቸው። በጨለማ እና በሞት ጥላ ስር ያለ ህዝብ ብርሃን እንዳለ ማወቅ ይኖርበታል - ይህች ብርሃን ኢትዮጵያ ናት። ኢትዮጵያ የሁሉም ተስፋ የነጻነት ምዕራፍ ወይም ምስካዬ ዜጋ ነች። ( Although the past 34 years were incredibly hellish) ኦሮሙማ ይዞ ጦርነት፤ ሳል ይዞ ስርቆት አይቻልም። በዚህ ላይ ያለምንም ብዥታ ሁልም ነፍሱን (እራሱን) መገምገም (soul searching) ይገባል። ኢትዮጵያዊያን ለአዲስ የታሪክ ምዕራፍ መዘጋጄት እና ማሰላሰል ትልቅ ሃላፊነት ነው - ጠላቶቻችን የብርሃን ፍጥነት ያህል ርቀው አገራችንን እግር ከወርች እንዳያስሯት ተግተን እንስራ። ዘርፈ ብዙ ችግር ስላለብን ዘርፈ ብዙ ስልት መከተል የግድ ይላል።
Selam/ wrote: ↑12 Sep 2024, 11:11
True! It’s good to pinch & remind Shabiya rats about it.
However, we have to get our own house in order first by trashing the genocide Oromuma regime.
Abere wrote: ↑12 Sep 2024, 11:03
ሹሩባ ተሰርታ ቆንጅት አሰብ እናት አገር ኢትዮጵያን በጉጉት እየተጠባበቀች ነው። ዐደይ በእጇ ይዛ የአፋሯ ጉብል፤ ሚዶ በጎፈሬው በጥርሱ መፋቂይ የአፋሩ ሸጋ የዓሊ ሚራ ልጅ አሳይታ ዱፍቲ ሰመራ ከተማው ቀጠሮ ይዘዋል። እንኳንስ ሰውና ሰንደቁን የሚያውቀው የአፋር ግመል የኢትዮጵያን ሰማይ ያውቃል። አሰብ ምንጊዜም ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያ ነው። አሰብን ሰርቆ የኤርትራ ማድረግ ማሰብ መሬት መዞሯን ማስቆም ወቅት እና ሰዐት መቀያየር ማስቆም ማለት ነው። አስካሪዎች ሊጮሁ፤ ሊንጫጩ ይችላሉ መንጫጫት የሌባ ወጉ ነው። ኢትዮጵያ ግን እየተንጫጩ እያለቀሱም ቢሆን ህዝብ እና እርስት መሬቷን (አሰብን) የማስመለስ ግደታ አለባት።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 11781
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 15 Sep 2024, 12:19
My prediction has been seconded by an insider already.
Come and tell me anything that I said ahead and latter on happened to have not materialized itself.
I predicted precisely just before few days and now the issue is taking a center stage, wow!
In a nutshell Assab will be restored to its rightful owner and Isayas will be removed from power!