-
- Member+
- Posts: 6821
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
መሸነፍ ኣመሌ Reflects the Military Record of PP's Army
This classic Abraham Afwerqi song should be adopted to reflect PP's military record by modifying the lyrics from ፍሽኽታ ኣመለይ to ስዕረት ኣመለይ (መሸነፍ ኣመሌ)
-
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Member+
- Posts: 6821
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Re: መሸነፍ ኣመሌ Reflects the Military Record of PP's Army
Ukraine, the Agame of Europe, is fighting a war for the imperialists. In the end, it will lose just like the Agames. It will be a devastated land. Those who seek to serve others always lose!
-
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: መሸነፍ ኣመሌ Reflects the Military Record of PP's Army
Meleket wrote: ↑07 Sep 2022, 04:36......viewtopic.php?f=2&t=290749&start=20
በሉ እንግዲህ በ“በዘማችኛ” እንግጠም እንጂ . . .ለተራ ካድሬዎቻችን በሙሉ
ቀዳማይ ጕዕዞ ዘጽፈፈ መኣስ ንድሕሪት ይምለስ፡
ልዑላዊት ሃገር ንዝወረረ ኃይሊ ሩሲያ ዝውድስ፡
ንዩክሬን ገንሸል ብምግባር ትፋእ ናይ ፑቲን ዚልህስ፡
“መስጣ ኣለዎ” ቢልና’ሎና፡ “ልኡላዊነት” ዚግህስ፡
ድቃስ የብልካን ‘ኣምሰሉ’ ብኅሊናካ ትውቀስ፡
ምስ ፑቲን ሰሚረ ቢልካ ኣብ ክሬሚያ ትቅድስ . . . ኣብ ክሬሚያ ትቅድስ።
Meleket wrote: ↑03 Jun 2022, 11:15ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻMeleket wrote: ↑01 Jun 2022, 04:35“እንዳ ፈለስኪኖስ” . . . ታሪክም እማደል እየጣፍን ያለነው፡ እዚህ እስቲ እንዱለው ይህን በኤርትራዊ ኣማርኛ ለአጨብጫቢዎችና ወራሪ ደጋፊዎች ተራ ካድሬዎች ለነsesame ወዘተ የተጣፈ ግጥም።
"ኣጨበጭባለሁ እጄ እስኪመላለጥ፡
የሩሲያን ድርጊት ከልቤ በመምረጥ።
“ሉዓላዊነት” የሚባለው ቃል፣
ተገፍትሮ ይግባ በጥልቁ ገደል።
sesame ካድሬይቱ ይሄ ነው እምነቴ፣
የሰው ሃገር ላፈርስ ሳላስብ ለቤቴ።
ሩሲያ ይሻለኛል የምን ዩክሬን ዩክሬን፡
እየተለማመጥኩ ከሰጡኝ ቴክኒሻን፡
ሚሳይል ከሰጡኝ ከለገሱ ድሮን፡
እንዳሻቸው ያርጉ ያጥፏት ድምጥማጧን። [እንጌራ ጀላዕ ኣይበላዕ]
ምኑ ይሳነኛል ‘አውራ ነኝ’ ያፍሪካ፡
እኔ ከተናገርኩ ማነው የሚያሽካካ፡
የምን ዲሞክራሲ ምን ሚሉት ፋብሪካ፡
ግዛቴ ከወዲህ እስከ ስሪላንካ።"
ብለሽ እስቲ ኣስቂን sesame ካድሬይቱ፡
በህልምሽ የሆንሽዉ እቴጌ ጣይቱ።
ኣንቺ በሃገርሽ እንዳሻሽ ልትሆኚ፡
ሌላውን ባገሩ የምትመቀኚ፡
ለኅሊናሽ ፍረጅ ‘ልዕልት’ እንድትሆኚ።
ትንታኔሽ ሁሉ ዓለም ያስደመመ፡
ወራሪን ደግፎ ዕርቃኑን የቆመ።
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!