Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 13344
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

አማራ ከአቶ ዓብዮት የበለጠ ጠላት የለውም!

Post by Selam/ » 01 Sep 2024, 09:37

አማራ ከአቶ ዓብዮት የበለጠ ጠላት የለውም።

፩፡አማራን ከሌላው ህብረተሰብ አናቁሯል፣ እርስ በእርሱ እንዲከፋፈል ሸር ሰርቷል፣
፪፡የአማራ ጎንደርን መሬት ለሱዳን ሰጥቷል፣
፫፡ራያን ወልቃይትን ለወያኔ አስረክቧል፣
፬፡አማራዉን ከአዲስ አበባ አፈናቅሏል፣ በሺ የሚቆጠሩ አስሯል፣
፭፡አማራ በወለጋና በአሩሲ እንደ ከብት እንዲታረድ አድርጓል፣
፮፡የአማራ ባለሃብትን ለይቶ አጥቅቷል፣
፯፡የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን አፍርሷል፣ አባቶችን አዋርዷል፣
፰፡አማራ በሃገሪቱ ምንም ጥቅም እንዳያገኝ ከልክሏል።
ወዘተ።።።

Selam/
Senior Member
Posts: 13344
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አማራ ከአቶ ዓብዮት የበለጠ ጠላት የለውም!

Post by Selam/ » 01 Sep 2024, 09:43

በጭባጫ የሶማሌላንድ አንቋላጮች፣ ይኸ የአማራ ሰራዊት የፒፒን ጦር ይቀላቀላል ብላችሁ ዝንባችሁን እሽ በሉ። ቦላሌ ከታጠቃችሁ ሂዱና ከሸለፈቱን የአማራ ጠላት ከሆነው የዓብዮት ሰራዊት ጋ አብራችሁ ተዋጉ!







Post Reply