ህወሓት በልዩ ሁኔታ መመዝገብ እንጂ የቀድሞው ህልውናው እንደማይመለስለት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
9 ነሐሴ 2024
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የቀድሞው ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት እንዳላገኘ እና በልዩ ሁኔታ እንዲመዘገብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መወሰኑን ገለጸ።
ምርጫ ቦርዱ ለፓርቲው የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በልዩ ሁኔታ መስጠቱን ዛሬ አርብ ነሐሴ 3/ 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫው የተሰጠው በኃይል እንቅስቃሴ ውስጥ ሲሳተፉ ለነበሩ የፖለቲካ ቡድኖች ሕጋዊ ዕውቅና መስጠትን አስመልክቶ በዚህ ዓመት ግንቦት መጨረሻ በጸደቀው የፓርቲዎች ምዝገባ እና ሥነ ምግባር ማሻሻያ አዋጅ መሠረት መሆኑንም ቦርዱ አመልክቷል።
ህወሓት በፖለቲካዊ ውሳኔ የነበረው ሕጋዊ ሰውነት እንዲመለስለት እንጂ እንደ አዲስ መመዝገብ እንደማይፈልግ የፓርቲው ቃል አቀባይ አቶ አማኑኤል አሰፋ ከዚህ ቀደም ለቢቢሲ መናገራቸው ይታወሳል።
ህወሓት የቀድሞው ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስ ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም. ለቦርዱ አመልክቶ የነበረ ቢሆንም፣ በጸደቀው ማሻሻያ መሠረት የቀድሞ ሕጋዊ ሰውነትን መመለስ የሚል ባለመኖሩ ጥያቄው ተቀባይነት አለማግኘቱ ተገልጿል።
የተሻሻለው አዋጅ “በአመፅ ተግባር ተሠማርቶ ለተሠረዘ ፓርቲ የቀድሞውን ኅልውና መልሶ የሚሰጥ የሕግ ድንጋጌ ያልያዘ በመሆኑ ቦርዱ በድጋሚ የቀረበለትን ሕጋዊ ሰውነት ወደነበረበት እንዲመለስ የሚለውን ጥያቄ አልተቀበለውም” ብሏል።
አቶ አማኑኤል “ሕጋዊ ሰውነት እንዴት እንደሚመለስ በምርጫ ሕጉ ግልጽ ስላልሆነ ተጨማሪ [የሕግ] ማዕቀፍ በማዘጋጀት የተሰረዘው ሕጋዊ ሰውነት እንዲመለስ ይደረጋል የሚል ንግግር ነበር” ሲሉ ለቢቢሲ ከዚህ ቀደም ተናግረው ነበር።
ይህ የአዋጅ ማሻሻያ፤ “የተሰረዘውን ሕጋዊ ሰውነት ለመመለስ የሚያስችል ሳይሆን እንደ አዲስ ለመመዝገብ የሚያስችል” መሆኑን አቶ አማኑኤል ጠቅሰው በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ንግግር መጀመሩን ጠቁመው ነበር።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀው ይህ አዋጅ፤ ኃይልን መሠረት ባደረገ የአመጽ ተግባር ተሳትፎ የነበረ የፖለቲካ ቡድን በልዩ ሁኔታ በፓርቲነት የሚመዘገብበትን ሂደት በዝርዝር ያስቀመጠ ነው።
የአዋጅ ማሻሻያው፤ የፖለቲካ ቡድኑ “ሕገ መንግሥታዊ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን አክብሮ ለመንቀሳቀስ መስማማቱ በሚመለከተው የመንግሥት አካል ከተረጋገጠ፣ የፖለቲካ ቡድኑ በልዩ ሁኔታ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ ሊመዘገብ ይችላል” ሲል ይደነግጋል።
-
- Member+
- Posts: 6563
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
The Humiliation of Agames Continues: ህወሓት በልዩ ሁኔታ መመዝገብ እንጂ የቀድሞው ህልውናው እንደማይመለስለት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
It was only a couple of years back when Agames were adamant that TPLF=Tigray and vice versa. And now, they are finding it out that TPLF has lost its legitimacy both with the federal government and its own people. This is yet another historical blow. TPLF has to register as a new party. All its properties have probably been confiscated.
-
- Member+
- Posts: 8196
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: The Humiliation of Agames Continues: ህወሓት በልዩ ሁኔታ መመዝገብ እንጂ የቀድሞው ህልውናው እንደማይመለስለት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
“ለህወሓት የተሰጠው እውቅና በተጭበረበረ ማስረጃ መሰረት የተሰጠ ነው” - አቶ ጌታቸው ረዳ
የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ ለኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቀረቡ ሲሆን ሙሉ ይዘቱ እንደሚከተለው ቀርቧል:-
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፦በቅርቡ የተሰጠ የህወሓት ምዝገባ በማስመልከት ያለን ቅሬታ ማቅረብን ይመለከታል
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነሐሴ 03 ቀን 2016ዓ.ም ለህወሓት በልዩ ሁኔታ የምዝገባና የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መስጠቱን ይታወቃል።
ቦርዱ ይህንን በማስመልከት በተመሳሳይ ቀን በሰጠው መግለጫ በተራ ቁጥር 2 ደግሞ ህወሓት የፓርትው ኃላፊዎች ስምና ፊርማ የያዘ ሰነድ ማቅረቡን ይፋ አድርጓል።ይሁንና ይህ የምዝገባ ጥያቄ ህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ የማያውቀው እና እኛ ደግሞ ለዚሁ ምዝገባ ብለን የፈረምነው ምንም ዓይነት ሰነድ ሳይኖር ግለሰዎች ብቡድን ተደራጅተው ከድርጅቱ አሰራር ውጭ የፈፀሙት ያልተገባ ተግባር መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን።
በመሆኑም ይህ ድርጊት እኛ የማናውቀው መሆኑን እየገለፅን በድርጅቱ ስም ምዝገባ የጠየቁ ግለሰዎችም እኛን ሳያስፈቅዱ የፈፀሙት መሆኑን እየገለፅን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለነዝህ ግለሰዎች የሰጠው ምዝገባ በተጭበረበረ ማስረጃ መሰረት የተሰጠ በመሆኑ መልሶ እንዲመረምረው እንጠይቃለን።
የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር እና ፊርማ ቀጥለን የምናቀርብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ፊርማ
ጌታቸው ረዳ

Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 547
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: The Humiliation of Agames Continues: ህወሓት በልዩ ሁኔታ መመዝገብ እንጂ የቀድሞው ህልውናው እንደማይመለስለት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
sesame wrote: ↑10 Aug 2024, 03:14It was only a couple of years back when Agames were adamant that TPLF=Tigray and vice versa. And now, they are finding it out that TPLF has lost its legitimacy both with the federal government and its own people. This is yet another historical blow. TPLF has to register as a new party. All its properties have probably been confiscated.
ህወሓት በልዩ ሁኔታ መመዝገብ እንጂ የቀድሞው ህልውናው እንደማይመለስለት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
9 ነሐሴ 2024
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የቀድሞው ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት እንዳላገኘ እና በልዩ ሁኔታ እንዲመዘገብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መወሰኑን ገለጸ።
ምርጫ ቦርዱ ለፓርቲው የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በልዩ ሁኔታ መስጠቱን ዛሬ አርብ ነሐሴ 3/ 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫው የተሰጠው በኃይል እንቅስቃሴ ውስጥ ሲሳተፉ ለነበሩ የፖለቲካ ቡድኖች ሕጋዊ ዕውቅና መስጠትን አስመልክቶ በዚህ ዓመት ግንቦት መጨረሻ በጸደቀው የፓርቲዎች ምዝገባ እና ሥነ ምግባር ማሻሻያ አዋጅ “መሠረት መሆኑንም ቦርዱ አመልክቷል።
ህወሓት በፖለቲካዊ ውሳኔ የነበረው ሕጋዊ ሰውነት እንዲመለስለት እንጂ እንደ አዲስ መመዝገብ እንደማይፈልግ የፓርቲው ቃል አቀባይ አቶ አማኑኤል አሰፋ ከዚህ ቀደም ለቢቢሲ መናገራቸው ይታወሳል።
ህወሓት የቀድሞው ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስ ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም. ለቦርዱ አመልክቶ የነበረ ቢሆንም፣ በጸደቀው ማሻሻያ መሠረት የቀድሞ ሕጋዊ ሰውነትን መመለስ የሚል ባለመኖሩ ጥያቄው ተቀባይነት አለማግኘቱ ተገልጿል።”
What will this semantic difference make as far as TPLF with its evil name exists reminding its victims that it is still a legal party? And what will happen to the Tigray defeated force? still there!
-
- Member+
- Posts: 6563
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Re: The Humiliation of Agames Continues: ህወሓት በልዩ ሁኔታ መመዝገብ እንጂ የቀድሞው ህልውናው እንደማይመለስለት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
As I hinted, it is not just semantics, it will never get its properties back. ህወሓት፡ በቢልዮን ዶላር የሚተመን ንብረት ቁማር ተበልታለች። The only question is: በሊው ማንነው።
-
- Member
- Posts: 3316
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: The Humiliation of Agames Continues: ህወሓት በልዩ ሁኔታ መመዝገብ እንጂ የቀድሞው ህልውናው እንደማይመለስለት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
Getachew Reda’s letter is a bomb by itself. It’s about to explode. PP is playing a political game with these losers.
Who are those who submitted an application in behalf of the TPLF without the knowledge of Getachew Reda and the central committee? The TPLF end is not going to be pretty.
Very entertaining.
Who are those who submitted an application in behalf of the TPLF without the knowledge of Getachew Reda and the central committee? The TPLF end is not going to be pretty.
Very entertaining.