Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member
Posts: 521
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: The Gospel Singer from Gondar!

Post by Odie » 27 Jul 2024, 05:33

መዝሙር ዘርና አካባቢ እየመረጥክ መለጠፍ ጀመርክ?
ይፈውስህ!
እርሷን ባትለጥፍ ይሻልህ ነበር!
መዘመርና መኖር የየቅል ናቸው::
ባሏ በዚህ ግፍ ይፈፅማል እርሷ በዚህ አይምሮ ለመያዝ ትዘምራለች:: የኦሮሙማ የቤተክርስቲያን መሪዎች እርሷን ያዘምራሉ እርሱን ያስብካሉ:: የወንጌል እምነት በዘር ከተመረዘ ይገላል::

Post Reply