Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 12109
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ---- ሰው በሌለባት ባዶ ኤርትራ አውሮፕላን ለምን ይበራል?!

Post by Abere » 24 Jul 2024, 14:52

ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ---- ሰው በሌለባት ባዶ ኤርትራ አውሮፕላን ለምን ይበራል?! :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 12109
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ---- ሰው በሌለባት ባዶ ኤርትራ አውሮፕላን ለምን ይበራል?!

Post by Abere » 24 Jul 2024, 16:51

almaze,

ይህን ያልኩበት ምክንያት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ መብረር የኤርትራን ህዝብ መርዳት (corporate social responsibility) ካልሆነ ትርፋ ያገኛል ማለት ውሸት ነው - ነዳጅ ያቃጥላል፤ ባዶ መቀመጫ ይዞ አስመራ ይሆዳል፤ ባዶ ወንበር ይዞ ይመለሳል፡ የኮስት አካውንቲንግ ዕውቀት ብዙ አይጠይቅም - ይህን ለመረዳት።

ከአዲስ አበባ ወደ አፍሪካ አገራት በርህ የምታውቅ ከሆነ - ብዙ ጊዜ ባዶ ወንበር ይበዛል። ይህ ጉዳይ አጋጥሞኝ እንደት አድርጎ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኪሳራ የሚበረው ፤ ነዳጅ፤መስተንግዶ፤ አሮፕላን ጥገና እንክብካቤ ( depreciation) ወዘተ ብየ እራሴን ጠይቂያለሁ። ለማርኬትንግ ስራ ሲባል እየተጎዳም የበራል። ኤርትራ የመጨረሻ የድሃ ድሃ ክፍለ ሀገር ናት በአፍሪካ ደረጃ ታዲያ ሌሎች አፍሪካዊያን ዘንድ በሚደረግ በረራ ባዶ ወንበር የሚታይ ከሆነ 1) በሰው ዐልባዋ ኤርትራ ምን ተጭኖ ይሄዳል ሰው በጀልባ ወይ በእግር ውጥቶ አልቋል 2) የቀረው ህዝብም አሮጊት እና ሽማግሌ ቤት ውስጥ የሚውል ነው ወይም የኢኮኖሚ አቅም የለውም 3) ሻዕብያ የመዘዋወር እና የመሄድ ነጻ መብት ለህዝብ አልስጠውም

ወደ አስመራ ከኤርትራዊያን ይበልጥ ናይጄሪያ፤ጋና፤ ሴኔጋል ወዘተ ሴት እና ሚስት ፍለጋ ይሄዳሉ ይዘው ሴቶችን ይዘው ይሄዳሉ እንጅ የኤርትራ ክ/ሀገር ሰው እስር ቤት ነው።

የሳቀኝ የሻዕብያ ቀልድ የትኬት ዋጋ ውድ ስለሆነ። :mrgreen: ደግሞ ከመቸ ወዲህ ነው ሻዕብያ እንድህ አይነት ገባያ ቆራጭ የሆነው።
ሌላው ያሳቀኝ ገና የግመል ፈስ እየጠጣ የሚጓዝ :lol: ህዝብ እና ሻዕብያ ስለ አውሮፕላን አያያዝ ሊደሰኩር ማሰብ ነው። ሻዕብያ ቢጫ ወባ የያዘው

almaze
Member+
Posts: 6230
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ---- ሰው በሌለባት ባዶ ኤርትራ አውሮፕላን ለምን ይበራል?!

Post by almaze » 24 Jul 2024, 17:08

Abere wrote:
24 Jul 2024, 16:51
almaze,

ይህን ያልኩበት ምክንያት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ መብረር የኤርትራን ህዝብ መርዳት (corporate social responsibility) ካልሆነ ትርፋ ያገኛል ማለት ውሸት ነው - ነዳጅ ያቃጥላል፤ ባዶ መቀመጫ ይዞ አስመራ ይሆዳል፤ ባዶ ወንበር ይዞ ይመለሳል፡ የኮስት አካውንቲንግ ዕውቀት ብዙ አይጠይቅም - ይህን ለመረዳት።

ከአዲስ አበባ ወደ አፍሪካ አገራት በርህ የምታውቅ ከሆነ - ብዙ ጊዜ ባዶ ወንበር ይበዛል። ይህ ጉዳይ አጋጥሞኝ እንደት አድርጎ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኪሳራ የሚበረው ፤ ነዳጅ፤መስተንግዶ፤ አሮፕላን ጥገና እንክብካቤ ( depreciation) ወዘተ ብየ እራሴን ጠይቂያለሁ። ለማርኬትንግ ስራ ሲባል እየተጎዳም የበራል። ኤርትራ የመጨረሻ የድሃ ድሃ ክፍለ ሀገር ናት በአፍሪካ ደረጃ ታዲያ ሌሎች አፍሪካዊያን ዘንድ በሚደረግ በረራ ባዶ ወንበር የሚታይ ከሆነ 1) በሰው ዐልባዋ ኤርትራ ምን ተጭኖ ይሄዳል ሰው በጀልባ ወይ በእግር ውጥቶ አልቋል 2) የቀረው ህዝብም አሮጊት እና ሽማግሌ ቤት ውስጥ የሚውል ነው ወይም የኢኮኖሚ አቅም የለውም 3) ሻዕብያ የመዘዋወር እና የመሄድ ነጻ መብት ለህዝብ አልስጠውም

ወደ አስመራ ከኤርትራዊያን ይበልጥ ናይጄሪያ፤ጋና፤ ሴኔጋል ወዘተ ሴት እና ሚስት ፍለጋ ይሄዳሉ ይዘው ሴቶችን ይዘው ይሄዳሉ እንጅ የኤርትራ ክ/ሀገር ሰው እስር ቤት ነው።

የሳቀኝ የሻዕብያ ቀልድ የትኬት ዋጋ ውድ ስለሆነ። :mrgreen: ደግሞ ከመቸ ወዲህ ነው ሻዕብያ እንድህ አይነት ገባያ ቆራጭ የሆነው።
ሌላው ያሳቀኝ ገና የግመል ፈስ እየጠጣ የሚጓዝ :lol: ህዝብ እና ሻዕብያ ስለ አውሮፕላን አያያዝ ሊደሰኩር ማሰብ ነው። ሻዕብያ ቢጫ ወባ የያዘው
ግመሉም እንደሰው ተናገረ! በቃኝ መረረኝ አለ:: Take a look
:lol: :lol: :lol:

https://www.facebook.com/61553985584840 ... 9059138592

Horus
Senior Member+
Posts: 32483
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ---- ሰው በሌለባት ባዶ ኤርትራ አውሮፕላን ለምን ይበራል?!

Post by Horus » 24 Jul 2024, 17:10

አበረ፣
እኔ እንደ ገባኝ ከሆነ ነገሩ የምር የሌብነትና ዋጋ መወደድ አይደለም ።

ሻአቢያ ሰላዮች በመትከል የተካኑ ናቸው ።

ልጆች ሆነን አንድ ተክላይ የሚባል የመርካቶ ሻይና ኬክ በመሸጥ የከበረ ኤርትራዊ ነበር ፤ ገንዘባችን ሁሉ ያለቀው የሱን ብስኩት ስንበላ ነው ። የምር ኢትዮጵያዊ ከሚባሉት ውስጥ ነበር ፣ እሱ ግን ለዘመናት ለኢሳያስ ሲስልል ኖሮ ሱማሌ ተራ ባለው ፎቁ ምድር ቤት አገር የሚያክል የኮሚኒኬሽን ሲስተም ነው ደርግ የያዘበት ።

አሁን ኢሳያስና አቢይ በዚህ አየር መንገድ ዙሪያ ሞቅ ያለ ስለላ የተያያዙ ይመስለኛል ። ይህቺ ደገተኛ ውሳኔ የሚነግረኝ ነገር አቢይ አህመድ የሆነ ስለላ ሲያደርግ ይዘውታል ። አቢዩ በዲጂታ ስለላ ሻል ያለ እውቀት ያለው ይመስለኛል ።

ሬድዋንም አስመራ አምባሳደር ነበር ፣ አሁን ዋና ሰላይ እሱ ሆኖዋል ።

ይህው እንደ ምትሰማው የሱዳን ጉዳይ በፍጥነት እየተለዋወጠ ነው ።

የሱማሌ ጉዳይም እንዲሁ ። በኔ ግምት ሃሰን ሼክና አቢይ ሁለተኛ የሚነጋገሩ አይመስለኝ ። የነገሮች ሁሉ መክረር የሚያሳየው ያፍሪካ ቀንድ በደምብ እየተናጠች ነው ።

ይህ ሁሉ ጥሩ ነው! ግብጽም የምር ሱማሌ ወርዳ ከኢትዮጵያ ጋር ብትፋጠጥ ጥሩ ነው። የዚያ ሰፈር ጸረ ኢትዮጵያ ሽር ጉድ በደምብ ተበጥብጦ መጥራት አለበት ።

kebena05
Member
Posts: 2690
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ---- ሰው በሌለባት ባዶ ኤርትራ አውሮፕላን ለምን ይበራል?!

Post by kebena05 » 24 Jul 2024, 17:30

እበት ከንባታው

The low class airlines flies to Asmara a Boing 737-Max that holds 230-280 passengers, twice a day, 7 days a week. A round trip ASM-ADD cost $700-1100. There is also extra charges for “extra kilo”, ticket changes and so forth. According to the this low class airlines management itself, the airlines makes over $500 million per year in profit from Eritreans. Now, your dumb brain may have hard-time understanding this but that money is a half budget of your failed and poor country. Remember, your [deleted]$hole country failed to pay its interest rate due of $28 million a few month ago because, she is too poor to do so. Now, it will get even poorer when Eritrea kicks its low class airlines in 2 month.

One more thing.

Your low class airline now flies over the Eritrean airspace after the “peace” was signed and saves billions in fuel cost. To fly to Europe or middle east, it used to fly over Djibouti or Somalia and head north afterwards, which it added an extra hour or two per trip. An airplane burns $10k per hour and on fuel cost and has hundreds of flights per day that flies over the Eritrean airspace; if you low IQ people don’t behave, that will be [deleted] down too.

Abere wrote:
24 Jul 2024, 14:52
ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ---- ሰው በሌለባት ባዶ ኤርትራ አውሮፕላን ለምን ይበራል?! :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 12109
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ---- ሰው በሌለባት ባዶ ኤርትራ አውሮፕላን ለምን ይበራል?!

Post by Abere » 25 Jul 2024, 15:51

ሆረስ፤

ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል አይደል የሚባለው። ሻዕብያ ደግሞ 50 አመታት ሙሉ የዶሮ ዕንቅልፍ ላይ ነው። ስራ የለ፤ልማት የለ፤ መንግስትነት የለ እንድሁ የሽብር እና የስጋት ምድር ነው ያደረጋት ኤርትራን።

አንተ እንዳልከው የኤርትራ ተቀዋሚ ብርጌድለአመዱ የሚባሉት ወይም ትግሬዎችን አሾልኮ ይልክብኛል ስጋት ይሆናል። ብቻ ግን ተወደደም ተጠላም ሁን ያለው አይቀርም - ሁን ያለውን ጎራ አይጋርደምው አይደል ነገሩማ። እንደ እኔ እግዜር የሽፍታ ዘመን ይበቃል ያለ ይመስለኛል። ጥርሱ የረገፈ ኋላ ቀር ሻዕብያ፤ ወያኔ እና ኦነግ መጨረሻቸው ስለሆነ ምክንያት የግድ ይፈጠራል። 50 አመታት ሙሉ ከአንዱ ሴራ ወደ ሌላው ሴራ ቢታክቱም ህዝቡን [deleted] አድረገውት በድህነት እና በግጭት መጨረሻ ላይ በስብሰው እየወደቁ ነው። ተመልከት ወያኔ! አሁን ወያኔ ሙቷል። ውር ውር የሚሉትም ጠያቂ እንዳጣ የገባያ ከብት እንኩቶ አፍ ሁነዋል፤ ኦነግም ገምቷል ቢያንስ 80&+ ጎሳዎች አፍር ብላ ብለውታል፤ ሻዕብያ በቃ! ጥርሱ የረገፈ አሮጌ በለው።

Horus wrote:
24 Jul 2024, 17:10

Post Reply