Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33873
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Fano Eskender Nega responds to US Ambassador to Ethiopia

Post by Revelations » 25 May 2024, 12:32


Selam/
Senior Member
Posts: 12235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Fano Eskender Nega responds to US Ambassador to Ethiopia

Post by Selam/ » 25 May 2024, 21:13

ትክክል ነው፣ መጠየቅና በሃሳብ መፋጨት ተገቢ ነው። ግን ህይወቱን ሳይቆጥብ ለሌሎች የሰጠን ሰው፣ ስብዕናን በሚያዋርድ መልኩ መሳደብና መዝለፍ ተገቢ አይደለም። ይኸም ለእስክንድር ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም የመብት ታጋይ የሞራል የውሃ ልክ መሆን ያለበት ነው ብዬ አምናለሁ።

ለዘመናት በወያኔና በኦሮሙማ ዕርጉሞች በግፍ ሲታሰር፣ ሲገረፍና ሲሰቃይ የነበረን ሰው ከግንቦትና ከአዜማ የመንደር አውደልዳዮች ጋር ማመሳሰል ግፍ ነው። ዳንኤል ክብረት ደብረ ብርሃን ወይንም መሃል ሜዳ ብቻውን ሲሄድ ቢገኝ፣ ህዝቡ ዛፍ ላይ ገልብጦ ይሰቅለዋል። እስክንድርን ግን እሽኮኮ ብለው ይሸልሙታል። ከድቁና ወደ ካድሬነት የተሸመለለውን መርዘኛ እባብ፣ ከብዕር አርበኝነት ወደ ብረት አንጋቢነት ከተሸጋገረው ልበ ሙሉ ሰው ጋር ማወዳደር በእርግጠኝነት ትልቅ ኃጢአት ነው።

Misraq wrote:
24 May 2024, 15:02
ሰላም፥

የፖለቲካ ርእዮተ አለም የጠቅላላ ሕዝብን የወደፊት እጣ ፈንታ ይወስናል፥፥ የእስክንድር ርእዮተ አለም ከግንቦቴ እና ከኢዜማ ብዙ አይርቅም፥፥ ይህ ለብዙዎች ጥሩ ስሜት አልፈጠረም፥፥ በግድ ተቀበል ወይንም የተቃውሞ ሃሳብ አታድርግ ማለት ትንሽ ስህተት አይሆንም? እስክንድር የተነሳበትን ጥያቄ መልስ እልካልሰጠበት ድረስ ጥያቄው እየጠነከረ ይሄዳል፥፥ ከአሉባልታ አልፎ ነፍስ ዘርቶ ሊበላው ይችላል፥፥ ይህን መገንዘብ ወሳኝ ነው፥፥ ዳንኤል ክብረት በሚያስተምረው መንፈሳዊ ትምህርት ነበር የምናውቀውና የምንወደው፥፥ አሁን አሁን ግን ከ120 ሚልዮን ሕዝብ 10 ሚልዮን ቢያልቅ110ሩ በሰላም እየኖረ ስለሆነ ችግር የለውም ብሎናል፥፥ ስለዚህ ማንኛውንም ግለሰብ ከማምለክ ወጥተን የመጠየቅ ድፍረት እና ባህል ይኑረን

Post Reply