(1) ከሜሪካው ባይደን አስተዳደር ጀርባ ያለው ባራክ ኦባማ ነው ፡
(2) ባራክ ኦባማ ባባቱ ኬኒያዊ በናቱ እንግሊዝ ነው፡
(3) እንግሊዝ አሜሪካንን የቆረቆረች አገር ነች ፤ አሜሪካ እንግሊዝ ማለት ነው ።
(4) ዊሊያም ሩቶ በጎሳው እንደ ኦባማ ሉዎ ሳይሆን ኩኩዩ ቢሆንም ኬኒያዊ ነው ።
(5) ስለዚህ የባይደን መንግስት የደም ትስስሩ ከጂማ ኦሮሞ ጋር ሳይሆን ከኬኒያ ኩኩዩ ጋር ነው !!!
ስለዚህ የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከኬን ም ሆነ ከሩቶ ጋር ፉክክር መቃጣት አይገባቸውም ። ከሞከሩም ስህተት ነው ።
(6) ኬኒያ የንግሊዝ ቅኝ ተገኝ ስለሆነች በተዘዋዋሪ ያሜሪካ ቅኝ ተገዥ ነች ፤ ኢትዮጵያ በቅኝ ተገዥነት ከኬንያ ጋር አትፎካከርም ፤ ከሞከረችውን ግዙፍ ስህተት ነው ።
(7) አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለው ብሄራዊ ጥቅም ጂኦፖለቲካዊ እንጂ ጂኦኢኮኖሚያዊ አይደለም ። አሜሪካ ኢትዮጵያ በራሷ እግር የቆመች ታላቅ አገር ፣ የበለጸገች አገር እንድትሆን በፍጹም ፈልጎም ሰርቶም አያውቅም በ100 አመት የዲፕሎማሲ ት ስ ስ ር ታሪካችን ።
(8) ስለዚህ ኢትዮጵያ ካሜሪካ ተጽኖ የተላቀቀች አገር መሆንዋ እጅግ እጅግ ትልቅ ጥቅም አለው ። ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ታላቅ አገር ስትሆን ልክ እንደ ሕንድ ካሜሪካ ጋር በእኩልነት ዲፕሎማሲ እንመሰርታለን ።
(9) የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ችግርና ቀውስ ባሜሪካ አለመፈለጋቸው አይደለም ፡ ከሆነም ጥሩ ነው ይጠቅማቸዋል ።
(10) የ4ኪሎ ኦሮሞች ብቸኛና መውደቂያቸው ቀውስ ኢትዮጵያን በትክክል መምራት አለመቻላቸው ፣ ጦራቸውን ሰብስበው ካማራ፣ ከትግሬ፣ ከኦሮሚያ፣ ከደቡብ ወጥተው የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱን እንዳይገዛ የሚጨማለቁት የሚያጨማልቁት ያላዋቂ ግብዝና የመንጋ እብሪታቸው ነው ። ይህ ነው የኦሮሞ ተረኞች ብቸኛ ችግርና መውደቂያ።
(11) ስለሆነም የአሜሪካ ባቢይ ላይ ማኩረፍ፣ ብድር መከልከል፣ ዝና መንፈግ፣ ባምባሳደር ማሲንጋ በትር መቆንጠጥ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ መልካም ነገር ነው ። ዲክታተሩ እጁ የሚያጥረውና ከጥጋቡ ጋብ የሚለው የጦር መሳሪያ፣ ዶላርና ዝና ሲከለከል ነው።
(12) ስለሆነም የ4ኪሎ ተረኛ መደዴዎች መላ የኢትዮጵያን ሕዝብ እስር ቤት በማጎርና ማታ ማታ በመግደል ኢትዮጵያን መግዛት አይደለም ማስተዳደር እንደ ማይችሉ ያስተማረ ነው የባይደን እና ሩቶ ድራማ!
የኢትዮጵያ ችግር የአንድ ኃያል አገር ፐፔት አሽከር አለመሆን አይደለም ። እንዲያም ኢትዮጵያ ከአሜሪካም፣ ሩሲያም ፣ ቻይናም፣ እንግሊዝማ፣ ፈረንሳይም ጋር አንጻራዊ ነጽነትን የያዘ የውጭ ፖሊሲ መያዟ እጅግ የሚደገፍ ነው ። ይህን መሰል አንጻራዊ ነጻነት መተግበር ያልቻሉት ያቢይ መደዴዎች ከራሳቸው ሕዝብ ጋር በመላ ኢትዮጵያ ጦርነት ገጥመው በኢትዮጵያ ሕዝብ የተጠሉ የተነጠሉ መጤ ዲክታተሮች ስለሆኑ ነው።
ስለሆነም ኦሮሞች መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ከትግሬ እስከ ግምቤላ ፣ ከኦጋዴና እስከ ሁመራ ሕዝባችንን ከማሸበር እስከ ሚቆጠቡ ድረስ አይድለም ባለም ላይ ባዲሳባም ተቀባይነት አይኖራቸውም !!
ያቢያ አህመድ በሩቶ መበለጥ ምስጢር ይህ ነው! በቃ!