Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11428
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል።

Post by Abere » 24 May 2024, 11:53

የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል! < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል። :lol:

በእውነቱ ይህ ነፃ ባርነት ደስታ ሁኖ ከተቆጠረ ለአሜሪካ በተለይ ለሄርማን ኮሀን፤ ለአረብ አገራት በሙሉ፤ ከሁሉም በላይ ለመለስ ዜናዊ የላቀ ምስጋና ማቅረብ ይጠበቅባቸው ነበር። :lol:

sesame
Member+
Posts: 6209
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል።

Post by sesame » 24 May 2024, 12:04

ለኛ የሚጨንቀን በጎረቤቶቻችን ቤት፡ ሠርግ ኣለመኖሩና፡ የሓዘን ጥሩምባ መብዛቱ ነው። የሠርግ ጥሩምባና ጫጫታ የበዛበት አካባቢ ማየት እንሻለን። ለኢትዮጵያና ለሱዳን ህዝቦች፡ እግዚኣብሔር ምሕረት ያውርድላቹ።

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 10686
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል።

Post by Tog Wajale E.R. » 24 May 2024, 12:13

☆ወይዘሮ፥ኣበራሽ/ሠላሞ/ሆርሲ ☆ !!
☆ እድሜሽ፥ልክሽ፥በ'ሊስትሮነት፥በ'ሌብነት፥በ'ሽርሙጥና ☆ !!
☆ ኣድገሽ፥የ'ትግል፥ነጻነት፥ክብር፥በዓል፥በ'የትኛው፥እድልሽ☆ !!
☆ከ'ጎደና፥ወደ'ጎደና፥በ'ሊስትሮነት፥ኣድገሽ፥ምን፥ክብር፥ኣለ☆ !!
* እንዳንተ፥እበት፥እድፋም፥እንካን፥ከ'ኤርትራዊያን፥ከ'ዓፋር*!!
* ጋር፥ኣትወዳደርም፥ብስ°ብስ፥ልሓጫም፥የ'ለማኝ፥ዘር *!!

Horus
Senior Member+
Posts: 31392
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል።

Post by Horus » 24 May 2024, 13:34

አበረ፣
በዚህ ጉዳይ ላይ አሜሪካ ምን ይል ይሆን ብዬ ስፈታትሽ ብሊንከን ይህን ነው የለጠፈው! በኤርትራ መንግስት አለ ብሎ እንደ ማይቀበል ይቺን 'ለኤርትራ ሕዝብ ' ለጥፏል! መልክቱ ብዙ ነገር ይነግረናል ።

"Antony J. Blinken, Secretary of State

On behalf of the United States of America, I congratulate the Eritrean people on the 33rd anniversary of their nation’s independence. Working together towards our shared goals of peace and stability in the Horn of Africa will open opportunities to strengthen the ties between our peoples." በቃ :lol: :lol: :lol:

euroland
Member+
Posts: 7944
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል።

Post by euroland » 24 May 2024, 13:48

አበራሽ ዶሮዜው የሸሌ ልጅ

ዛሬ በመላው አለም የምናከብረው የነፃነትና የድላችን ቀን ወንድሞቼና እህቶቼ ታጋደልቲ አያትህን፣አባትህንና አንቺ የሱሙኒ ሌጅ የደርግ ወታደር ከነአጋዦችሽ፣ ነከራሻ፣ ኩባ ወዘተ የቀበሩበት ቀን ነው። ጀግኖቻችን አገራቸውን ከናንተቅዘናሞች ነፃ አውጥተው እጃቸውን አጣምረው አልተቀመጡም ፤ ድንበራቸውን አቋርጠው እያሳዱሽ መላዋን ኢትዮጵያ ከናንተ ርዝራዦች አፅድተው "ቆራጡን መሪ" ከነገማ ጫማው 7 አገራት አሻግረው ወደ ዙንባቤ የተመለሱ ናቸው።

Go kill yourself, we are dancing on the of you cowards body.

Abere wrote:
24 May 2024, 11:53

Abere
Senior Member
Posts: 11428
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል።

Post by Abere » 24 May 2024, 13:53

ሆረስ፤

ዶሮን ሲቀጣጠቧት በመጫኛ ጣልዋት የቢሊንከን መልዕት ግን ያስቃል። :lol:

ምንም ሳይሉ ቀሩ እንዳይባሉ የመስለኛል እንጅ ቢሊንከን ይችን ሚጢጢ እንጎቻ መልዕክት የለጠፈው ኤርትራ አገር እንዳልሆነች እና አገር ልትሆን እንደማትችል አበክረው ያውቃሉ። የተባበሩት መንግስታት በአጼ ሀይለስላሴ ዘመን በስምምነት ኤርትራ ያለኢትዮጵያ መቆም የማትችል አገር መሆኑን ያረጋገጠ መሆኑን አሜሪካኖች ያውቃሉ።

Horus wrote:
24 May 2024, 13:34
አበረ፣
በዚህ ጉዳይ ላይ አሜሪካ ምን ይል ይሆን ብዬ ስፈታትሽ ብሊንከን ይህን ነው የለጠፈው! በኤርትራ መንግስት አለ ብሎ እንደ ማይቀበል ይቺን 'ለኤርትራ ሕዝብ ' ለጥፏል! መልክቱ ብዙ ነገር ይነግረናል ።

"Antony J. Blinken, Secretary of State

On behalf of the United States of America, I congratulate the Eritrean people on the 33rd anniversary of their nation’s independence. Working together towards our shared goals of peace and stability in the Horn of Africa will open opportunities to strengthen the ties between our peoples." በቃ :lol: :lol: :lol:

sesame
Member+
Posts: 6209
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል።

Post by sesame » 24 May 2024, 14:00

Horus,

I hope you read Esu's speech. Because, then you will understand that Blinken had no choice. As he does on every occasion, Esu portrayed the USA as an evil empire that enjoys destroying nations. There was no way Blinken was going to congratulate the Eritrean government. But the fact that he acknowledged our sovereignty is enough for us. He could have remained silent as that little boy in Arat Kilo, who not satisfied to remain silent, insulted himself by allowing a bunch of Agames who call themselves Brigade nHamedu to congregate in Addis. Abiy keeps exposing his small minded an petty character.

Horus wrote:
24 May 2024, 13:34
አበረ፣
በዚህ ጉዳይ ላይ አሜሪካ ምን ይል ይሆን ብዬ ስፈታትሽ ብሊንከን ይህን ነው የለጠፈው! በኤርትራ መንግስት አለ ብሎ እንደ ማይቀበል ይቺን 'ለኤርትራ ሕዝብ ' ለጥፏል! መልክቱ ብዙ ነገር ይነግረናል ።

"Antony J. Blinken, Secretary of State

On behalf of the United States of America, I congratulate the Eritrean people on the 33rd anniversary of their nation’s independence. Working together towards our shared goals of peace and stability in the Horn of Africa will open opportunities to strengthen the ties between our peoples." በቃ :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 31392
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል።

Post by Horus » 24 May 2024, 14:03

Abere wrote:
24 May 2024, 13:53
ሆረስ፤

ዶሮን ሲቀጣጠቧት በመጫኛ ጣልዋት የቢሊንከን መልዕት ግን ያስቃል። :lol:

ምንም ሳይሉ ቀሩ እንዳይባሉ የመስለኛል እንጅ ቢሊንከን ይችን ሚጢጢ እንጎቻ መልዕክት የለጠፈው ኤርትራ አገር እንዳልሆነች እና አገር ልትሆን እንደማትችል አበክረው ያውቃሉ። የተባበሩት መንግስታት በአጼ ሀይለስላሴ ዘመን በስምምነት ኤርትራ ያለኢትዮጵያ መቆም የማትችል አገር መሆኑን ያረጋገጠ መሆኑን አሜሪካኖች ያውቃሉ።

Horus wrote:
24 May 2024, 13:34
አበረ፣
በዚህ ጉዳይ ላይ አሜሪካ ምን ይል ይሆን ብዬ ስፈታትሽ ብሊንከን ይህን ነው የለጠፈው! በኤርትራ መንግስት አለ ብሎ እንደ ማይቀበል ይቺን 'ለኤርትራ ሕዝብ ' ለጥፏል! መልክቱ ብዙ ነገር ይነግረናል ።

"Antony J. Blinken, Secretary of State

On behalf of the United States of America, I congratulate the Eritrean people on the 33rd anniversary of their nation’s independence. Working together towards our shared goals of peace and stability in the Horn of Africa will open opportunities to strengthen the ties between our peoples." በቃ :lol: :lol: :lol:
አሜሪካኖቹ ጎምረዋል! ይህኮ በውነት ኢሳያስን እንደ መስደብ ይቆጠራል ! ያ ማሲንጋ የተባለም ሞዛምቢካዊ በል ተብሎ ነው አቢይን እየቆነጠጠው ያለው! ያ አዲሱ ያቢይ ካድሬ አል ማሪያም ደሞ ማሲንጋን "ሃውስ ንግር" ብሎ ጻፈበት ! ሁሉም ነገር ዘ ኢገርም ሆኖ እርፍ :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 31392
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የድሃ ሠርግ ጡሩምባ ይበዛዋል < የኤርትራ ክ/ሀገር 33ኛ ነፃ ባርነት በዓል > ጫጫታ የደስታ ሳይሆን የዋይታ ንረት ሰው እና ድግስ ዐልባ የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይመስላል።

Post by Horus » 24 May 2024, 14:10

sesame wrote:
24 May 2024, 14:00
Horus,

I hope you read Esu's speech. Because, then you will understand that Blinken had no choice. As he does on every occasion, Esu portrayed the USA as an evil empire that enjoys destroying nations. There was no way Blinken was going to congratulate the Eritrean government. But the fact that he acknowledged our sovereignty is enough for us. He could have remained silent as that little boy in Arat Kilo, who not satisfied to remain silent, insulted himself by allowing a bunch of Agames who call themselves Brigade nHamedu to congregate in Addis. Abiy keeps exposing his small minded an petty character.

Horus wrote:
24 May 2024, 13:34
አበረ፣
በዚህ ጉዳይ ላይ አሜሪካ ምን ይል ይሆን ብዬ ስፈታትሽ ብሊንከን ይህን ነው የለጠፈው! በኤርትራ መንግስት አለ ብሎ እንደ ማይቀበል ይቺን 'ለኤርትራ ሕዝብ ' ለጥፏል! መልክቱ ብዙ ነገር ይነግረናል ።

"Antony J. Blinken, Secretary of State

On behalf of the United States of America, I congratulate the Eritrean people on the 33rd anniversary of their nation’s independence. Working together towards our shared goals of peace and stability in the Horn of Africa will open opportunities to strengthen the ties between our peoples." በቃ :lol: :lol: :lol:
ያፍሪካ ቀንድ ጫታም ንኡስ ከበርቴ አገር መምራት፣ ሕዝብ ማስተዳደር ነው እንጂ የማይችለው መሳደብና ባፉ ጤፍ መቁላትማ ማን ይደርስበታል? :lol: :lol: Read Al Mariam's looong achi-bicici on Massinga ! አለማየሁ ገብረ ማሪያም calls Massinga a House Ni**r:lol: :lol:

Post Reply