Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 31391
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by Horus » 12 Aug 2020, 01:40


ይህ እጅግ ግዙፍና ካመት አመት አቢይነቱ እየገነነ ያለ ጥያቄ አሁን የእለት እለት የፖለቲካ ዜናና ውይይት አንድ አካል ሆኖዋል። ይህ ጉዳይ ከ16ኛው ዘመን ጀምሮ በኦሮም (ጋላ) የጎሳ ገዳ ወረራና ሞጋሳ ዘራቸው የጠፋ፣ ዘራቸው የተመናመነ፣ መሬት እና ሃብታቸው የተዘረፉ፣ የተቀሙ ከ20 በላይ ነባር የኢትዮጵያ ጎሳዎች ጥያቄ ነው ።

ይህ እጅግ የዘገየ ታሪካዊና እግጅ ግዜያዊ የፍትህ፣ የመሬት፣ እና የካሳ ጥያቄ አሁን ከታፈነበት የታሪክ ዋሻ ሰብሮ ወጥቷል ። በአንድ ቃል በህይወት ያሉት የኦሮም መሪዎች፣ ሽማግሎች ፣ አባ ገዳዎች የሚከተሉትን ሶስት ጥያቄዎች ለመመለስ መወያየት፣ መዘጋጀት፣ አለባልቸው። ግፍ ከደረሰበት ሕዝብ ጋር ውይይትና ምክክር መጀመር አለባቸው ። ይህ የትም የሚሄድም ብሎም የሚጠፋ ጥያቄ አይደለም ።

አንደኛ፣ በሃላፊነት ላይ ያሉ የኦሮም መሪዎችና ሽማግሎች፣ አባ ገዳዎች እነዚህ ዘራቸው የጠፋ፣ ቋንቋቸው በኦሮሞኛ የተዋጠ፣ መሬታቸው ሙሉ በሙሉ የተዘረፉ፣ የተነቀሉት ሕዝቦችን ታሪካዊ ይቅርታ እንዲጠይቁ እናሳስባለን ።

ሁለተኛ፣ ባሁን ወቅት በኦሮሞ ክልል ውስት በቁጥር መንምነው፣ ቋንቋና ባህላቸው እየሞተ፣ ሰላማቸው በኦሮሞ ተስፋፊዎች ታውኮ ያሉ በመጥፋት ላይ ያሉትን ሕዝቦች እንዲያገግሙ የመርዳት ሃላፊነት በዘመናችን የኦሮሞ መሪዎችና አባገዳዎች ላይ ወድቋል። ይህን ሃላፊነት ተግባራዊ ማድረጋቸውን ለኢትዮያም ለአለምም ማሳየት አለባቸው ።

ሶስተኛ፣ የኦሮሞ ታሪካዊ የመሬት ወራሪዎች ከነዚህ ነባር ሕዝቦች የዘረፏቸውን መሬቶች አለም አቀፍ ፍትህ በሚወስነው መሰረት ካሳ መክፈል፣ መመለስ፣ ማቻቻል አለባቸው ። ይህን ለማድረግ ምርምርና ወይይት መጀመርና ማስጀመር ግዴታ፣ ሃላፊነት አለባቸው።



Horus
Senior Member+
Posts: 31391
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by Horus » 12 Aug 2020, 02:28

እኒያ የጠፉት፣ የመነመኑት 20 በላይ ሕዝቦች አገር ምን ይባል ነበር?
አማራ
ባሊ (ባሌ)
ደዋሮ
ፈጠጋር (አገር ጤና ማለት ነው፣ አለም ጤና እንደ ሚባለው፣ የነዛይ፣ ኡርባረግ፣ አዘርነት ጉራጌዎች አገር፤ ዋና ከተማው ባደቄ (የዛሬ ናዝሬት) የባደቄ ወንዝ ይባል የነበረው የዛሬው ሞጆ ወንን ነው።
ወጂ (የዛሪው ወንጂ ዙሪያ እስከ ስልጤ ያለው የሃይቆች ምደር
ሸዋ
ገኝ
ገንዝ
ዳሞታ
ቢዛሞ
እንደ ገብጣን የጋፋቶች አገር
እናሪያ
ዣንዤሮ (ዣን ዬሮ፣ ታላቅ አምላክ ማለት ሲሆን የዣንዤሮ ሕዝብ ፈጣሪን ጃን ዬሮ ይሉት ነበር ልክ ጉራጌዎች ኬሮ እንደሚሉት ማለት ነው ። እዥኬር ማለት እግዚአብሄር ማለት ነው ።
ሌሎቹን የታላቁ ዳሞት ክፍሎች ወለጋ (ወለቃ) ጨምሮ ተከታተሉ !!

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by EthioRedSea » 12 Aug 2020, 07:55

I think we should address this issue. I am not siding with amhara or Wolaita or other folks. I am not against Oromo or Galla people. We need to address based on history.

We need to rename the areas as they were before the Galla invasion in 1530 or around.
The problem of Oromo or Galla intellectuals is they put false claims and believe in these claims. What is wrong in being an immigrant from other African region as are The Oromo?? Nothing. It is just how society developed. It is ust history. The Oromo should accept thier history that they invaded Ethiopia and destroyed much advanced communities.

Those lands that are occupied by Oromos should be renamed and be administered under mixed ethnic groups.
We need to divide Ethiopia into non-ethnic territories. We should not focus on ethnic territories. Identity has no territory. We could be amhara even if you are in USA. The same for Tigres and Oromos or Somalis or afars.
There is no afar territory, there is no Oromo territory or Somali territory or Tigray territory. We are all Ethiopians with some history invasions and counterinvasions.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by Guest1 » 12 Aug 2020, 08:59

H
ጥረትህን ኣደንቃለሁ።
ሁሉም መሬት የኛ ነው ያንተ ኣይደለም በሚለው ስለቀጠለበት፤ መሬት የሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የተባለው ስለተሰረዘ፤ ጥረው ግረው ለፍተው የሰሩት የግል ፋብሪካ፤ በውርስም ሆነ ሰርተው በገንዘባቸው ያገኙት መሬት፤ በውርስም ሆነ ሰርተው ያከራዩት ቤት የተነጠቁት ይመለስላቸው ማለቱ ኣይቀልም?


Abere
Senior Member
Posts: 11426
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by Abere » 12 Aug 2020, 12:12

ዜጎች በአገራቸው ላይ የመኖር፣ሃብት የማፍራት፣በማንኛውም ሥራ ተሰማርቶ ለመሥራት፣ በመንግሥት እና በፓለቲካ የመምረጥ እና የመመረጥ መብት በየትኛውም የአገሪቷ ክፍሎች በነፃ መኖር ካልቻሉ የመጨረሻ ጥያቄ የሚሆነው ይኸው ነው። The right of endogenous people will be asserted by any means possible. That includes the right to reclaim their ancestral territories and demand compensationስ. ዶሮ ጭራ ጭራ መታረጃ ቢላዎ አወጣች እንዴ ሚባልው ማስላት የተሳናቸው የኦሮሞ የጋላ ፓለቲከኞች ወይም ልሂቃናት በመጨረሻው የሚያወራርዱትን ታሪካዊ የዕዳ ሂሳብ ይህን መሆኑን አሁን ማወቅ አለባቸው። ለ450 ዓመታት በሌሎች መሬት ላይ በሰፋሪነት ነባር ጎሳዎችን በማፈናቀል፣ አስገድዶ በመቀየር ወዘተ እንዴ ኖሩ። ይህ ግፍ ደግሞ በዋዛ መታለፍ የሌለበት ነው። Ethiopians have to stand in unison to expose the ponzi scheme of OLF, ODP-OLF

Horus
Senior Member+
Posts: 31391
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by Horus » 12 Aug 2020, 14:05

Abere,

እንደ ምታቀው ይህ ሁሉ የብሄር ወይ የክልል ጥያቄ ስለምንም ሳይሆን ስለ መሬት ነው፣ የመሬት ጥያቄ ነው። ይህ ሁሉ የምታው ውረራ፣ ግድያ፣ ዘር ማጽዳት ስለ ምንም ሳይሆን ስለመሬት ነው። የኦሮሞ ገዳዮች የሚሉትኮ ከመሬታችን ውጡ ነው የሚሉን። ኢትዮጵያዊያን ግን አንድ መሰረታዊና ቁልፍ ጥያቄ እንደ መጠየቅ ሲሽኮረመሙ እዚህ ደርሰናል ። ያም ጥያቄ ይህ ነው ።

ኦሮሞ ይህን ሁሉ መሬት ከየት አመጣው?
ኦሮሞ ይህን ሁሉ የኢትዮጵያ መሬት እንዴት ለመያዝ ቻለ?
የዚህ ይዞታ ሕጋዊነት እና ፍትሃዊነት መሰረት ምንድን ነው?
ይህን የኢትዮጵያ መሬት በኦሮሞ ከመወሰዱ በፊት እነማን ይኖሩበት ነበር?
እነዚያ ሕዝቦች የት ገቡ? እንዴት ነው መሬታቸውን የተቀሙ፣ የተነቀሉት?
ዛሬ ይህ ጉዳይ ሊሰጠው የሚገባው ፍትሃዊ መፍቴ ምን መሆን አለበት?
እነዚህና ሌሎች ተዛማጅ ጥያቄዎች ዝርዝር ናቸው፤ በመሰረቱ ጥያቄው አንድ ነው ። የነባር ሕዝቦች የመሬት ጥያቄ መፍቴ ያሻዋል ።

የዚህ ጥያቄ መመለስ ነው የቀሩት የጎሳ፣ የክልል፣ የጄኖሳይድ ችግሮች ሁሉ የሚፈቱት ።

ኦሮሞ የኢትዮጵያን መሬት በወረራ ይዞ የራሱ ክልል በማድረግ ኢትዮጵያዊያንን ውጡ ሊል ከቶም አይችልም፣ መቻልም የለበትም ። የፈጀው ግዜ ይውሰድ እንጂ ሕዝባችህን ይህን መሰረታዊ ዘላለማዊ ችግር ሳይፈታ አንድ እርምጃ ወደፊት ሊሄድ አይችልም ።

ዛሬ 120 ሚሊዮን ነን ። በ20 አመት ውስጥ ማለትም ዛሬ የተወለደ ልጅ ኮሌጅ ሳይጨርስ እሩብ ቢሊዮን እንሆናለን ። እነዚህ ልጆች የሚኖሩበት ያያቶቻቸው መሬት እንዲኖራቸው ግድ ነው ። ይህ የዚህ ዘመን ትውልድ ታሪካዊ ሃላፊነት ነው ።

ይህን ጉዳይ ለመፍታት ዛሬ መደረግ ያለበት (1) የዎያኔ ኦነግ ቆሻሻ ሕገ መንግስት መሻር እና በኢትዮጵያ ሕዝብ ሕገ መንግስት መተካት፣ (2) ክልሎችን ሁሉ ማፍረስ፣ (3) የጎሳ ፓርቲዎችና መንግስት ማፍረስ ናቸው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 31391
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by Horus » 12 Aug 2020, 15:19

አሰልቺው የጎሳ ባላባቶች ድራማ !! ይህን ስሙ? አቢይ ከሽሊመልስ አብዲሳ የተለየ አቋም ካለው ሺመልስን ከስልጣን በማስወገድ ማሳየት ብቻ ነው በሕዝቡ ሊታመን የሚችልው እርምጃ ። የቀረው ሁሉ የጎሳ ነጋዴዎች ሴራና መሸዋወድ ነው ።

በአንድ ቃል የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን የጎሳ ሰርዓት አፍርሶ የኢትዮጵያ ሰርዓት መመለስ ግድ ይለዋል ።


Horus
Senior Member+
Posts: 31391
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by Horus » 13 Aug 2020, 01:21

ኢትዮጵያን በዝሆን ሜታፎር አድርገን ብናያት፣ ይህ ሁሉ የጎሳ ፖለቲካኛ ነጋዴና ተዋናይ እንደ አይነ ስውር ሰው ሜታፎር ቢሆን ያለ ነው አሁን ያለው ትርምስ።

ዝሆኑ ማለትም የነገሩ ሁሉ ሪያሊቲ ጭብጥ ምን ይባላል? ምንድን ነው? እሱ የስልጣን ክፍፍል እና የሃብት (መሬት) ክፍፍል ይባላል። ይህ ነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንሰሳ!

ያ ተነስቶ ለመሸወድ የቋንቋ ጥያቄ፣ የመብት፣ የክብር፣ (ጋላ አበሉኝ ኦሮማ በሉኝ) ምናምን ምናምን በህዝቡ አይምሮና አንጎል ውስጥ አዋራና ውዥንብር ማሰራጨት ነው።

ያለው ትግል እያንዳንዱ ሕዝብ ጎሳ ሆነ መደብ ትክክለኛ የፖለቲካ ስልጣን ክፍፍል እንዲደረግለት ይታገላል ፤ ትክክለኛ የመሬት፣ የሃብት ስርጭት እንዲደርሰው ይታገላል ።

ይህ ነው ፖለቲካ ማለት? ይህ ነው ሰው የሚሰለፍለት የሚሞትለት ገፊ ነገር! ይህን የሚክዱ ተረኞች ከታሪክ አልተማሩም ማለት ነው።

ስልጣን
መሬት
በቃ !


AbyssiniaLady
Member+
Posts: 5770
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by AbyssiniaLady » 18 May 2024, 17:12









EthioRedSea wrote:
12 Aug 2020, 07:55
There is no afar territory, there is no Oromo territory or Somali territory or Tigray territory. We are all Ethiopians with some history invasions and counterinvasions.

There is no such thing as Ethiopians, War-torn Ethiopia is an artificial states which like most other African countries, is a product of European colonialisms, Each and every ethnic group will take its destiny into its own hands.



https://x.com/LoveBrtukan/status/1759498628702294096



union
Member+
Posts: 7399
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by union » 22 May 2024, 00:30

Oo...... ተስፋዬ ገብርሽ rolling in his grave 🪦 :lol:

The gala and all Ethiopians are angry at him....they want a piece of ascaris now :lol:

Evil ascaris, where are you going to hide now, you little rats :lol:

Look what you have done to yourself

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 5770
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ታሪካዊ ፍትህና የመሬት ካሳ ንቅናቄ (የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ)

Post by AbyssiniaLady » 23 May 2024, 22:18

A little correction, There is no Gurage region in war-torn Ethiopia.





The primitive pickpocket Gurage listro, one of the smallest ethnic minority groups in war-torn Ethiopia, are on high alert after killing 12 Gallas and parading 4 Galla Qûeer hostages in public, they are now looting police station for weapons.

Post Reply