Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 10239
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 20 May 2024, 11:00
Please wait, video is loading...
በየቀኑ ና በየሰዓቱ እዚህ ላይ ስፎክር የምዉለዉ መንጋ ወንድ ከሆነ የአዳነች አቤቤን ስም ከዚህ ፎቶ ነጥሎ ያሳያን ና ወንድነቱን ያስመስክር!
ወይ መንጋ!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 12231
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 20 May 2024, 19:04
አንተ ድውይ - ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መብራቶችን የምትገዛው ከቻይና፣ ከጣሊያን፣ ከህንድ፣ ከአሜሪካ፣ ከቱርክና፣ ከኢንዶኔዢያ ነው። እንደምገምተው መብራቶቹ ሌድ ናቸው፣ ስለዚህ በየ10-15 ዓመት ፊክስቸሩን ሙሉውን ወይንም በልቡን ደግመህ መግዛትና መለወጥ አለብህ ማለት ነው።
ይልቅ በእኛው ተመርቶ የተገጠመን ነገር ብታሳየን ይሻላል፣ ኮብል ስቶንም ይሁን የስንዴ እርሻ። ከብት!
DefendTheTruth wrote: ↑20 May 2024, 11:00
Please wait, video is loading...
በየቀኑ ና በየሰዓቱ እዚህ ላይ ስፎክር የምዉለዉ መንጋ ወንድ ከሆነ የአዳነች አቤቤን ስም ከዚህ ፎቶ ነጥሎ ያሳያን ና ወንድነቱን ያስመስክር!
ወይ መንጋ!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 12231
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 21 May 2024, 06:52
አንተ ደነዝ ካድሬ፣ ሼክ ፋጤማ ያሰራችውን ትምህርት ቤትስ ለምን አትለጥፍም? ለማኝ!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 31391
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 May 2024, 00:00