Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sun
Member+
Posts: 9343
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Horus, a question for you

Post by sun » 20 May 2024, 22:19

Noble Amhara wrote:
20 May 2024, 21:14
DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 14:25
Noble Amhara wrote:
20 May 2024, 14:05
Horus wrote:
20 May 2024, 13:57
DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 13:39
Horus wrote:
20 May 2024, 13:25

እጅግ በጣም ነው የማውቀው ፤ ለምንድን ነው ማወቅ የፈለከው?
እንደሰማሁት ከሆነ የኦነግ ቆርቋሪ(? አማርኛዉ ከጠፋኝ መስራች ለማለት ነዉ) አባል ነዉ፣ ኦነጋዊያን በአገራችን ላይ ያስከተሉት ትልቅ ዉድመት ጋና ለታሪክ ተፅፎ የምቀመጥ ና ለመጪዉ ትዉልድ ማስተማሪያ የምሆን ነዉ።

ኦነግ አንግቦ የተነሰዉ ጥያቄ አግባብ የለዉ ስሆን፣ አካሄዱ በጣም ዉስብስብ ና ጥፋት የተሞላበት ነበር። ከባሮ ቱምሳ ጀምሮ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግዲያ ድረስ፣ መዝግበን ማስቀመጥ አለብን። ለዚህ ደግሞ ስዎቹ እናማን ነበሩ የምለዉ ጥያቄ በመጀመሪያ ደረጀ መመለስ ያለበት ይመስለኛል።
አንተ የሸዋ ኦሮሞ ነህ ባልሳሳት፣ ያውም የሰፈራችን ኦሮሞ ነህ ። አቦማ ቅልጥ ያለ የወለጋ ፕሮቴታንት የሃብታም ልጅ (አባቱ መድሃኒት ቤት ነበራቸው) ነው። አው የሰፋሪ ቅኝ ግዛት (settler colonialism) ተረት ካጠነጠኑት ጀማሪዎች አንዱ ነው ። የጻፋትንም ወረቀት አሳይቶኛል ። ነገር ግን ዲዲቲ አንተ የኦሮሞ ጉዳይ ለምን እንዲህ ተወሳስቦ አሁን የደረሰበት አሳዛኝ ውጥንቅጥ ውስጥ ሊደርስ ቻለ ብለህ ነገሩን ከስሩ ማወቅ ከፈለክ የምትጀምረው ከአቦማ ምትኩ ሳይሆን ከሜጫ ቱለማ መረዳጃ ድርጅትና ከነታደሰ ብሩ፣ ከነማሞ መዘምር ነው ። ያኔ ነው እንዴት የሸዋ ኦሮሞ ድርጅት በነአሩሲ፣ በነባሌ፣ በነዋቆና በነወለጋ ተገንጣዮች እንዴት እንደ ተጠለፈና የዛሬ ኦሮሙማ ቀውስን እንደ ወልደ የምታወቀው ።
የአርሲ ባሌ እና የሐረርጌ ኦሮሞዎች አሁን በጅማ ከሚመራው የብልጽግና ፓርቲ ጋር እየሰሩ ነው ቱለማዎችም ከአብይ ጋር እየሰሩ ነው illubabor ከወለጋ ኦነግ ይልቅ ጅማ ኦህዴድን የመረጡ ይመስላሉ። Guji protested against Borana Zone expansion in their zone. Guji do not know what Oromo is Same with Borana they are clan first and hold no dominance in Oromo politics or affairs. Welega are using sinfegna Shene to enforce their rule over other Oromos. Shawa Oromos are also behind because they have no party or any thing that can define themselves to the rest of the country. Not even an organization that is why Jimma Oromo (PP) and Welega Oromo (OLF) are fighting each other to dominate Showa. They can't scream "Finfine" without Shewa Oromo. Therefore Shewa Oromo has to save itself
I think Ambo is in Showa, even if it has been deeply infiltrated by many from Wollega and if Wollega does the job, why they need their own party or something to "define themselves"?
"Xiiqidhaan waa hojjachuu jaallata. Abbaa Xiiqii jedhuun; humna tokko [humna waraanaa ABO] tokko Harar irraa fuudhee Ambo gara Waddeessatti dabarsuu keessatti shoora olaanaa taphate," jechuun umurii gabaabaa jiraate keessatti waan seenan ittiin isa yaadatu hojjachuusaafi osoo lubbuun jiraatee nama Mallas Zeenaawii fa'aa caalaa beekumsaafi dandeettii biyya gaggeessuu qabu akka ture kaasu.
Abiy embarrassed Welega Sinfegnas in Showa Ambo by building this great resort as well I heard Abiy built Airports in Ambo and Dembidollo thereby weakening the Shene Movement which is based off of poverty and backwardness!

You dumb pathological habitual liar, keep fooling people with your fake nick name through which you try to fake yourself in to the Amhara group with out having any trace of Amhara blood what soever. Laughable indeed! :lol: :lol:

All your fake hallucinated narratives are meant to divide Oromos hoping that they are fools, weaken them and grab power by the power of the gun, not knowing that Oromos can beat the hell out of you divisive liar loony bum self by using the power of the Centuries Old Democracy, Plurality, Equality and Egalitarianism. Okay? Okay!!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11935
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Horus, a question for you

Post by Noble Amhara » 20 May 2024, 22:32

I know this makes you jealous you shabo come from a barren dry desert wedo telaw you and tesfaye gebre'ebab will never inherit the greenlands of Ethiopia.

sun wrote:
20 May 2024, 22:19

Horus
Senior Member+
Posts: 31380
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus, a question for you

Post by Horus » 20 May 2024, 22:39

Sunny,
ስምሽን ቀይረሽ ብቅ አልሽ????? የአቶ ምትኩ መድሃኒት ቤት 6 ኪሎ ካምበሶቹ ዙው ጀርባ የጃል ሜዳ ቤተ ሰቦች መድሃኒት ቤት ይባል ነበር! አንተ ፈስ ! ያቶ ምትኩ ቤት ደሞ ከግብጽ ኤምባሲ ጎን ነበር! አንቺ ቀፎ!

Selam/
Senior Member
Posts: 12228
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus, a question for you

Post by Selam/ » 20 May 2024, 22:49

ወ/ሮ ፀሃይማ የፀሃይ መጥለቂያ ሳይሆን፣ የሰሜን ሰው ነች!

sun
Member+
Posts: 9343
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Horus, a question for you

Post by sun » 20 May 2024, 22:50

Horus wrote:
20 May 2024, 22:39
Sunny,
ስምሽን ቀይረሽ ብቅ አልሽ????? የአቶ ምትኩ መድሃኒት ቤት 6 ኪሎ ካምበሶቹ ዙው ጀርባ የጃል ሜዳ ቤተ ሰቦች መድሃኒት ቤት ይባል ነበር! አንተ ፈስ ! ያቶ ምትኩ ቤት ደሞ ከግብጽ ኤምባሲ ጎን ነበር! አንቺ ቀፎ!
100% fake news and 100% lie and misinformation whether deliberate or ignorance. Keep the lies go on I will not disturb you. Shameless kift aff baboon! :lol:

sun
Member+
Posts: 9343
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Horus, a question for you

Post by sun » 20 May 2024, 22:57

Selam/ wrote:
20 May 2024, 22:49
ወ/ሮ ፀሃይማ የፀሃይ መጥለቂያ ሳይሆን፣ የሰሜን ሰው ነች!
Really? :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 12228
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus, a question for you

Post by Selam/ » 20 May 2024, 23:06

እንዴ ጣይቱዬ ጦጢት ፡ መቼ ነው ደግሞ ፊትሽን ብሊች ያደረግሽው? የድሮውን ፈንጣጣሽን ሙልጭ አድርገሽ አጥፍተሽው የለም እንዴ። ሰሞኑን ለምን እንደጠፋሽ አሁን ገባኝ።
sun wrote:
20 May 2024, 22:50

Selam/
Senior Member
Posts: 12228
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus, a question for you

Post by Selam/ » 20 May 2024, 23:10

አዎ እውነተኛዋ ቀሚሳሟ ጣይቱ ይቺ ነች። :lol: :lol:
sun wrote:
20 May 2024, 22:57

Horus
Senior Member+
Posts: 31380
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus, a question for you

Post by Horus » 21 May 2024, 02:05

Tiago
Member
Posts: 2113
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: Horus, a question for you

Post by Tiago » 21 May 2024, 03:03

"Sunny,
ስምሽን ቀይረሽ ብቅ አልሽ????? የአቶ ምትኩ መድሃኒት ቤት 6 ኪሎ ካምበሶቹ ዙው ጀርባ የጃል ሜዳ ቤተ ሰቦች መድሃኒት ቤት ይባል ነበር! አንተ ፈስ ! ያቶ ምትኩ ቤት ደሞ ከግብጽ ኤምባሲ ጎን ነበር! አንቺ ቀፎ! "

Jotte and Albasa mitiku???

Selam/
Senior Member
Posts: 12228
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus, a question for you

Post by Selam/ » 21 May 2024, 06:04

ገላሳ ዲልቦ የሐዋርያና የጥምቀት ስሙን በጫካ ስም ለውጦ ሲያበቃ፣ ሲሞት ግን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተቀበረ። ዛፍ ስር ወይንም ወንዝ ዳር ነበር ስርዓተ ቀብሩ መሆን የነበረበት። የኦሮሞ ፖለቲካ መሠረቱ ጥላቻና ቅርፃዊ ስለሆነ ነው፣ በየክስተቶች አጋጣሚ የሚጋጨውና የሚከሽፈው።
Horus wrote:
21 May 2024, 02:05

Right
Member
Posts: 3006
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Horus, a question for you

Post by Right » 21 May 2024, 06:32

OLF, OPDO, Oromo Congress, Oromo PP etc
There is no clarity in what they are looking for. They still didn’t figure out what they are looking for. The underlying cause of this confusion and melodrama is inferiority complex. The other reason for this political attitude is caused by the desperate search for a source of income by the Oromo elites.
Look, the Oromos came to Ethiopia in the 1500 when Ethiopia was weak. To this day Ethiopia is weak to confront these animals. If they can’t settle and live under the rules of law then confront them for eviction. That is the only language they understand.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10238
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Horus, a question for you

Post by DefendTheTruth » 21 May 2024, 07:30

sun wrote:
20 May 2024, 21:45
Actually the whole of these reactive garbage talks are only divisive and negative bush!t talks of no values to any human, animals and plants. During this new era of 21st century information age we have to focus on the Positive, on the Hope, on the Human and Material development so that we may become Healthy, Wealthy and Great Together.

So, brainless divisive backward monkey behavior types just fck off and go to munch your false Banana roots and leaves because I am criticizing your utterly bad behavior but not persons and personalities, so to say. Last but NOT least Aboma Mitiku's father is not a pharmacist neither did he own any pharmacy in his life time. Moshlaaqqa asmessay wushetam shelemixmaax tultullaa hulla! Okay? Okay!!
:lol:
sun,

yes, it is of no value to pursue a negativity and "divisive" discussions or raising names of those who are no more with us, irrespective of what they have done during their lifetimes. They are no more with us, they can't defend themselves anymore or try to justify why they have done what they did, which could have caused immense consequences to those remaining behind.

Our people are still suffering, now the fight has been taken to the poor, robbing, coercing, ransom money, torture, killing and all kinds of cruel human action is being done directly to the poor. At the same time people like the guy calling himself/herself OFPist never get tired to fight against those in the government. One day they want to collaborate with the similarly savage group in the Amhara region, the next day with TPLF, which has tortured and maimed many (perhaps thousands) in many parts of the country and topple the current government. Still they put their wrath on the poor Oromo people. That is what Shane is doing, nothing else. The likes of Iziekel Gebbisa recently boasted about having brought the fight to the center in a video I shared in here. What does he mean with that?

Did his army make any thing that can be mentioned against the government forces? If yes, then where and when?
If no, then the target has been the poor, and I am curious to know about what kind of military strategy this could be?

Boast in public about bringing the suffering of the poor to the center?

And what are we supposed to do against such a man? Guaranteed he is not a lone wolf. In my view, we have to speak out and tell them to stop.

In order to tell such a man to stop we may also need to draw historic parallels of what has been done.

There is a historic parallel of what Iziekel Gabbisa said recently and to that of what Abboma Mitiku did during his life time, both led to an immense suffering of the people of the location to where they exported their fight against the supposedly government of Ethiopia.

Here is a snapshot of what Aboma Mitiku did during his guerrilla warfare life history, as has been told by one of his own close associates:
"Xiiqidhaan waa hojjachuu jaallata. Abbaa Xiiqii jedhuun; humna tokko [humna waraanaa ABO] tokko Harar irraa fuudhee Ambo gara Waddeessatti dabarsuu keessatti shoora olaanaa taphate," jechuun umurii gabaabaa jiraate keessatti waan seenan ittiin isa yaadatu hojjachuusaafi osoo lubbuun jiraatee nama Mallas Zeenaawii fa'aa caalaa beekumsaafi dandeettii biyya gaggeessuu qabu akka ture kaasu.
The question is now what kind of military strategy justified to design such a scheme of moving a fighting force to an island of places surrounded in all directions by those whom they want to fight against? Please enlighten me?

Only God knows what have been made of those souls at the end but we also know with certainty what has happened to the residents of the area they deliberately moved their fighting forces to engage government forces, while some were giving consultation from within the government itself.

Forget the barking dogs like the character calling him/herself selam, which is of no value, only a distraction from the main points. Horus suffers from incurable Oromo-phobia, he can never contribute to the issue of Oromo topics objectively. Noble Araam is a pretender, for whatever reason. Right is wrong, I have told him but never listens.

Just ignore them.

We need to address issues relevant to the suffering of our people, from North to South, East to West in the land of Ethiopia.

Selam/
Senior Member
Posts: 12228
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus, a question for you

Post by Selam/ » 21 May 2024, 08:19

ካድሬው - የሰላምን መሬት ጠብ የማይል እውነት ዋጥ ስልቅጥ ከማድረግ ሌላ አማራጭ የለህም።

በሃገሪቱ ቀውስ መኖሩን ማመንህ ትልቅ ነገር ነው። መቀበል ያቃተህ ግን የሃገሪቷን ሙሉ ክፍሎች ማስተዳደር ያቃተውና የህዝቦችን ደኅንነትና ሰላም ማስከበር ያልቻለ መንግስት ፉርሽ መሆኑንና መውደቁን ነው። ልክ ዓብይ እንቅልፍ እንዲወስደው ብቻ ከራሱ ካድሬዎች ጋ ታድሞና አስጨብጭቧቸው እራሱን እንደሚያታልለው ሁሉ፣ አንተም ከራስህው ጥላ ከወሮ ጠሃይቱ ጋ ዕድር መቀመጥህ፣ የካድሬዎች አስተሳሰብ ከላይ እስከታች በአንድ ወጥ ተጠፍጥፎ የተሰራና የሚንቋቋ ባዶ ሣጥን መሆኑን ያሳያል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5610
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Horus, a question for you

Post by Naga Tuma » 21 May 2024, 10:06

Horus wrote:
20 May 2024, 13:57
DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 13:39
Horus wrote:
20 May 2024, 13:25
DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 12:10
አንድ ወቅት ላይ አቦማ ምትኩን አዉቀዋለሁ ብለህ ፅፈህ ነበር፣ እስክ ምን ያክል እንደምታዉቀዉ አጠር አርገህ ግለፅልን። የፖለቲካ ምልከተዉን፣ የማህበራዊ እዪታዉን ና ስለ ኢትዮጵያ የነበረዉን ግንዛቤ፣ ከተመቸህ ሌላም ጨምርበት!
እጅግ በጣም ነው የማውቀው ፤ ለምንድን ነው ማወቅ የፈለከው?
እንደሰማሁት ከሆነ የኦነግ ቆርቋሪ(? አማርኛዉ ከጠፋኝ መስራች ለማለት ነዉ) አባል ነዉ፣ ኦነጋዊያን በአገራችን ላይ ያስከተሉት ትልቅ ዉድመት ጋና ለታሪክ ተፅፎ የምቀመጥ ና ለመጪዉ ትዉልድ ማስተማሪያ የምሆን ነዉ።

ኦነግ አንግቦ የተነሰዉ ጥያቄ አግባብ የለዉ ስሆን፣ አካሄዱ በጣም ዉስብስብ ና ጥፋት የተሞላበት ነበር። ከባሮ ቱምሳ ጀምሮ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግዲያ ድረስ፣ መዝግበን ማስቀመጥ አለብን። ለዚህ ደግሞ ስዎቹ እናማን ነበሩ የምለዉ ጥያቄ በመጀመሪያ ደረጀ መመለስ ያለበት ይመስለኛል።
አንተ የሸዋ ኦሮሞ ነህ ባልሳሳት፣ ያውም የሰፈራችን ኦሮሞ ነህ ። አቦማ ቅልጥ ያለ የወለጋ ፕሮቴታንት የሃብታም ልጅ (አባቱ መድሃኒት ቤት ነበራቸው) ነው። አው የሰፋሪ ቅኝ ግዛት (settler colonialism) ተረት ካጠነጠኑት ጀማሪዎች አንዱ ነው ። የጻፋትንም ወረቀት አሳይቶኛል ። ነገር ግን ዲዲቲ አንተ የኦሮሞ ጉዳይ ለምን እንዲህ ተወሳስቦ አሁን የደረሰበት አሳዛኝ ውጥንቅጥ ውስጥ ሊደርስ ቻለ ብለህ ነገሩን ከስሩ ማወቅ ከፈለክ የምትጀምረው ከአቦማ ምትኩ ሳይሆን ከሜጫ ቱለማ መረዳጃ ድርጅትና ከነታደሰ ብሩ፣ ከነማሞ መዘምር ነው ። ያኔ ነው እንዴት የሸዋ ኦሮሞ ድርጅት በነአሩሲ፣ በነባሌ፣ በነዋቆና በነወለጋ ተገንጣዮች እንዴት እንደ ተጠለፈና የዛሬ ኦሮሙማ ቀውስን እንደ ወልደ የምታወቀው ።
ካልዘነጋሁ የመርካቶ ሰዉ ስለሆንክ ኣንድ መርካቶ ዉስጥ የነበረ ሃይማኖታዊ ስም የነበረዉ መድሃኒት ቤት ይሆን ኣልኩኝ።

ኣንድ ግዜ በርካታ ወጣቶች መንገድ ለመሄድ ያ መድሃኒት ቤት አጠገብ እንገናኝ ተባባሉ።

በቀጠሮዉ ቀን በጠዋት ተነስተዉ ቦታዉ ሲደርሱ መኪናቸዉ ቀረ።

ከዛም ወደዚህ ከቀረ ወደዛ መሄድ ይቻላል ተባለ። ከበርካታዎቹ ሶስቱ ወድያዉ እኛ መንገድ መሄድ ነዉ የፈለግነዉ እንጂ ወደዚህ ወይም ወዳዛ ማለት ኣይዴለም ሲሉ የተቀሩት እኛ ወደዚህ እንጂ ወደዛ ኣንሄድም ኣሉ። ሶስቱ በሰሙት ተደንቀዉ የመኪና ጉዞ ወደ ባቡር ጉዞ ፕሮሞትድ ሆኖላቸዉ መንገዱን ቀጠሉ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5610
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Horus, a question for you

Post by Naga Tuma » 21 May 2024, 11:59

DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 15:07
Horus wrote:
20 May 2024, 14:33
DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 14:18
Horus wrote:
20 May 2024, 13:57
DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 13:39
Horus wrote:
20 May 2024, 13:25

እጅግ በጣም ነው የማውቀው ፤ ለምንድን ነው ማወቅ የፈለከው?
እንደሰማሁት ከሆነ የኦነግ ቆርቋሪ(? አማርኛዉ ከጠፋኝ መስራች ለማለት ነዉ) አባል ነዉ፣ ኦነጋዊያን በአገራችን ላይ ያስከተሉት ትልቅ ዉድመት ጋና ለታሪክ ተፅፎ የምቀመጥ ና ለመጪዉ ትዉልድ ማስተማሪያ የምሆን ነዉ።

ኦነግ አንግቦ የተነሰዉ ጥያቄ አግባብ የለዉ ስሆን፣ አካሄዱ በጣም ዉስብስብ ና ጥፋት የተሞላበት ነበር። ከባሮ ቱምሳ ጀምሮ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግዲያ ድረስ፣ መዝግበን ማስቀመጥ አለብን። ለዚህ ደግሞ ስዎቹ እናማን ነበሩ የምለዉ ጥያቄ በመጀመሪያ ደረጀ መመለስ ያለበት ይመስለኛል።
አንተ የሸዋ ኦሮሞ ነህ ባልሳሳት፣ ያውም የሰፈራችን ኦሮሞ ነህ ። አቦማ ቅልጥ ያለ የወለጋ ፕሮቴታንት የሃብታም ልጅ (አባቱ መድሃኒት ቤት ነበራቸው) ነው። አው የሰፋሪ ቅኝ ግዛት (settler colonialism) ተረት ካጠነጠኑት ጀማሪዎች አንዱ ነው ። የጻፋትንም ወረቀት አሳይቶኛል ። ነገር ግን ዲዲቲ አንተ የኦሮሞ ጉዳይ ለምን እንዲህ ተወሳስቦ አሁን የደረሰበት አሳዛኝ ውጥንቅጥ ውስጥ ሊደርስ ቻለ ብለህ ነገሩን ከስሩ ማወቅ ከፈለክ የምትጀምረው ከአቦማ ምትኩ ሳይሆን ከሜጫ ቱለማ መረዳጃ ድርጅትና ከነታደሰ ብሩ፣ ከነማሞ መዘምር ነው ። ያኔ ነው እንዴት የሸዋ ኦሮሞ ድርጅት በነአሩሲ፣ በነባሌ፣ በነዋቆና በነወለጋ ተገንጣዮች እንዴት እንደ ተጠለፈና የዛሬ ኦሮሙማ ቀውስን እንደ ወልደ የምታወቀው ።
ስለ ሜጫ ና ቱለማ የመረዳጃ መህበር አዉቃለሁ፣ የተፀፈ መፅሃፍ፣ ከመስራቾቹ አንዱ በሆኑ በአቶ ዘዉጋ ቦጂአ ልጅ የተፃፈ መፅሃፍ አንብቤያለሁ፣ ኦቦ ኦላና ዞጋ ይባላሉ (ስማቸዉ በምን ምክንያት ከዘውጋ ወደ ዞጋ እንደተቀየረ በዉል አላዉቅም)። መፅሃፉ በደንብ የተመራመረበት ነዉ።

ሜጫ ና ቱለማ ምንም አገሪቷን የምጎዳ ሀሳብ አልነበረዉም። የድጋፍ መህበር ነዉ።

አቦማ ምትኩን ጨምሮ 10 የኦነግ መሪዎች የተገደሉበት ቀን በኦነግ ካምፕ እንደ ሀዛን ይቆጣራል፤ ይዘከራል። ኦነግ ወደ ስልጣን ከመጣ እኔም አንድ ቀን አብሬ ማክበሬ አይቀሬ ነዉ።

ሰዉዬዉ የሀብታም ልጅ እንደ ነበር ሰምቼአለሁ፣ በመኪና እየነደ ወደ ቤተሰቦቹ ቤት እያለ በደርግ የፀጥታ አከል ልገደል ስል እሱ ራሱ ቀድሞ በሽጉጥ ገድሎ ብዙም ሳይታሰር ተፈታ የምልም ሰምቼአለሁ፣ ይህንንም ታዉቅ ነበር?

ሌላስ ስለሱ ምን ታዉቃለህ?
እኔ ነግሬካለሁ! ያንተ ኪዩሮሲቲ ለማጥገብ ስል እኔ ሽፋኔን አላጋልጥም ። አቦማ አሜሪካን ኮሚኒቲ ፈረንጅ ደብድቦ ከተባረረበት ኦነግ ሆኖ ክተሸሸገበት ግዜ አውቀዋለሁ ። ይህ ይበቃሃል! ከኢትዮጵያ ወጣቶች ንቅናቄ ተገንጥለው EPLF, TPLF, OLF የሆኑ ሁሉ ዛሬ የኢትዮጵያ ካንሰሮች ናቸው ! ካሻህ አይደለም ሃውልት ፒራሚድ አቁምለት !! ኢትዮጵያ የትም አትሄድም! ከፋፋዮችዋ ናቸው እየወደሙ ያሉት !
You are good at blabbering something you are not asked, but then timid when you are asked about specifics.

You complain about anything Oromo, even if it is just about pure developmental endeavor. How is Oromo Self-Help organization different or blamed more than the Guraghe Self-Help organization? Or, do you claim Guraghe had none?

Speaking of being timid about specifics, do you not know the specifics about what led to the deaths of both Badho Dachassa and Baro Tumsa or are you being timid about it and silently consuming what Abba Biya said without knowing its specifics?

የንጉስ ቤተሰብ የሆነዉ አባ ብያ የማላዉቀዉን ባላወራ ይሻላል ማለት ኣይችልም?

ኣንድ ግዜ ከነባር የኦነግ ታጋይ ስለ ባሮ ቱምሳ አሟሟት አጭር መልስ ሰምቻለሁ።

ባሮ ቱምሳን ገድሎ የሞተዉ በዾ ደቻሳ ነዉ። ምክንያቱም ኣንድ እና ኣጭር ነዉ።

የጉለሌዉ ሰዉ በዾ ደቻሳ ባሮ ቱምሳን ከአዲስ አበበ ወጥተን በወቅቱ የነበረዉ ኦነግ የነበረበት ትግል ሜዳ እንሂደ ሲለዉ የኢትዮጵያ ጭቁን ሕዝቦች ይል የነበረዉ ባሮ ቱምሳ እምቢ ብሎ ቀረ።

በዾ ደቻሳ ብቻዉን ሃገር ኣቋርጦ በወቅቱ የነበረዉ ኦነግ ጋ መድረሱን የፕሮፌሰር መሃመድ ሀሰን መጽሓፍ ዉስጥ ያነበብኩ ይመስለኛል።

ስልጣን ላይ የነበረዉ ደርግ ስያሮጣቸዉ ባሮ ቱምሳ ሮጦ ጃራ አባ ገዳ እና በዾ ደቻሳ ጋ ደረሰ፣ ከሌሎች ጋር።

በዾ ደቻሳ ያኔ ቀርተህ ኣሁን ለምን መጣህ ኣላለዉም። ተከትሎ የደረሰዉ ልምራችሁ ሲል በዾ ደቻሳ ደሙ ፈልቶ ትላንትና ፈርተህ ቀርተህ ሸሽተህ መጥተህ ልምራችሁ ትላለህ ብሎ ገደለዉ።

ይህ ታሪክ እዉነት ከሆነ በታጋዮች ሰፈር ቆራጡ በዾ ደቻሳ ፈሪዉን ባሮ ቱምሳ ገድሎ ሞተ ይባላል።

ኣሳዛኝ ታሪክ ነዉ። ሁለቱም ለትግል ብለዉ ተነስተዉ ነዉ ያለ ዕድሜያቸዉ ህይወታቸዉ ያለፉት።

ሰዉ በትግል ላይ ይቅር እና በሌሎች ጥቃቅን ነገሮች ላይ ይገዳደላል። መፍትሔ ያለዉ ባህል ሕዝቡ ኣለዉ።

አርሲ የተገዳደሉ ጎሳዎች ታርቀዉ እስከመጋባት ይደርሳሉ ኣሉ።

ኣባ ብያ የማያዉቀዉን ከማዉራት የጉማ ባህልን ኣጥንቶ የበዾ ደቻሳ እና የባሮ ቱምሳ ጎሳዎችን ብያስታርቅ ቁም ነገር ሰራ ይባላል።

ምናልባትም የሁለቱ ጎሳዎች እስከመጋባት ያደርስ ይሆናል፣ የታጋዮች ጎሳዎች ተብለዉ፣ የትግላቸዉን መብሰልም ሆነ ኣለመብሰል ኣሰላስለዉ።

አባ ብያ ያወራዉን ያላጤነ ላለመባል ብያንስ ኣንድ ጥያቄ መጠየቅ ይችል ነበር።

በዾ ደቻሳ መቼ የደርግ ወታደር ሆኖ ነዉ የኢጭሕት ወገን የነበረዉ ባሮ ቱምሳ በፊት ኦነግ ሜዳ የተከሰተዉ።

አባ ብያ ቁጡ የደርግ ወታደር ያለዉ የትግል ሜዳ ስሙ ደመቅሳ ይባል ነበር ሲባልም ሰምቻለሁ። ነዺ ገመደ ለበዾ ደቻሳ ማስታወሻነት ደመቅሳ የሚል ጽሑፍ ነበረዉ የሚል ታሪክም ያነበብኩኝ ይመስለኛል።

ከመጫ ቱለማ መረዳጃ ማህበር ወደ ፖለትካዊ ንቅናቄ የተሸጋጋረዉ በዾ ደቻሳ ጃራ አባ ገዳ ሲደርስ ሳይሆን ባሮ ቱምሳ ተከትሎ ከደረሰ በኋላ ነዉ ኦነግ ለሁለት ተሰንጥቆ ኣንዱ ሃይማኖታዊ ቅርጽ ይዞ ሐረርጌ ዉስጥ ሕዝብ ለሕዝብ ብዙ የተፋጀዉ። ጃራ አባ ገዳን ባላዉቀዉም ስሙ ባህላዊ እንጂ ሃይማኖታዊ ኣለመሆኑ ግልጽ ነበር።

የበዾ ደቻሳን ሃይማኖት ባላዉቅም ባሮ ቱምሳ ከድሮ የፕሮቴስታንት ልክፍቶች ዉስጥ ይመስለኛል። የዘንድሮዎቹማ ጠጅ እና ጠላ ስጡን የሚሉ ናቸዉ ኣሉ።

ከጠጅ እና ከጠላ ጋር የታረቁ ከባህል ጋርም ይታረቁ ወይም ነባር ባህልን ይማሩ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5610
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Horus, a question for you

Post by Naga Tuma » 21 May 2024, 12:31

DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 14:18
Horus wrote:
20 May 2024, 13:57
DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 13:39
Horus wrote:
20 May 2024, 13:25
DefendTheTruth wrote:
20 May 2024, 12:10
አንድ ወቅት ላይ አቦማ ምትኩን አዉቀዋለሁ ብለህ ፅፈህ ነበር፣ እስክ ምን ያክል እንደምታዉቀዉ አጠር አርገህ ግለፅልን። የፖለቲካ ምልከተዉን፣ የማህበራዊ እዪታዉን ና ስለ ኢትዮጵያ የነበረዉን ግንዛቤ፣ ከተመቸህ ሌላም ጨምርበት!
እጅግ በጣም ነው የማውቀው ፤ ለምንድን ነው ማወቅ የፈለከው?
እንደሰማሁት ከሆነ የኦነግ ቆርቋሪ(? አማርኛዉ ከጠፋኝ መስራች ለማለት ነዉ) አባል ነዉ፣ ኦነጋዊያን በአገራችን ላይ ያስከተሉት ትልቅ ዉድመት ጋና ለታሪክ ተፅፎ የምቀመጥ ና ለመጪዉ ትዉልድ ማስተማሪያ የምሆን ነዉ።

ኦነግ አንግቦ የተነሰዉ ጥያቄ አግባብ የለዉ ስሆን፣ አካሄዱ በጣም ዉስብስብ ና ጥፋት የተሞላበት ነበር። ከባሮ ቱምሳ ጀምሮ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግዲያ ድረስ፣ መዝግበን ማስቀመጥ አለብን። ለዚህ ደግሞ ስዎቹ እናማን ነበሩ የምለዉ ጥያቄ በመጀመሪያ ደረጀ መመለስ ያለበት ይመስለኛል።
አንተ የሸዋ ኦሮሞ ነህ ባልሳሳት፣ ያውም የሰፈራችን ኦሮሞ ነህ ። አቦማ ቅልጥ ያለ የወለጋ ፕሮቴታንት የሃብታም ልጅ (አባቱ መድሃኒት ቤት ነበራቸው) ነው። አው የሰፋሪ ቅኝ ግዛት (settler colonialism) ተረት ካጠነጠኑት ጀማሪዎች አንዱ ነው ። የጻፋትንም ወረቀት አሳይቶኛል ። ነገር ግን ዲዲቲ አንተ የኦሮሞ ጉዳይ ለምን እንዲህ ተወሳስቦ አሁን የደረሰበት አሳዛኝ ውጥንቅጥ ውስጥ ሊደርስ ቻለ ብለህ ነገሩን ከስሩ ማወቅ ከፈለክ የምትጀምረው ከአቦማ ምትኩ ሳይሆን ከሜጫ ቱለማ መረዳጃ ድርጅትና ከነታደሰ ብሩ፣ ከነማሞ መዘምር ነው ። ያኔ ነው እንዴት የሸዋ ኦሮሞ ድርጅት በነአሩሲ፣ በነባሌ፣ በነዋቆና በነወለጋ ተገንጣዮች እንዴት እንደ ተጠለፈና የዛሬ ኦሮሙማ ቀውስን እንደ ወልደ የምታወቀው ።
ስለ ሜጫ ና ቱለማ የመረዳጃ መህበር አዉቃለሁ፣ የተፀፈ መፅሃፍ፣ ከመስራቾቹ አንዱ በሆኑ በአቶ ዘዉጋ ቦጂአ ልጅ የተፃፈ መፅሃፍ አንብቤያለሁ፣ ኦቦ ኦላና ዞጋ ይባላሉ (ስማቸዉ በምን ምክንያት ከዘውጋ ወደ ዞጋ እንደተቀየረ በዉል አላዉቅም)። መፅሃፉ በደንብ የተመራመረበት ነዉ።

ሜጫ ና ቱለማ ምንም አገሪቷን የምጎዳ ሀሳብ አልነበረዉም። የድጋፍ መህበር ነዉ።

አቦማ ምትኩን ጨምሮ 10 የኦነግ መሪዎች የተገደሉበት ቀን በኦነግ ካምፕ እንደ ሀዛን ይቆጣራል፤ ይዘከራል። ኦነግ ወደ ስልጣን ከመጣ እኔም አንድ ቀን አብሬ ማክበሬ አይቀሬ ነዉ።

ሰዉዬዉ የሀብታም ልጅ እንደ ነበር ሰምቼአለሁ፣ በመኪና እየነደ ወደ ቤተሰቦቹ ቤት እያለ በደርግ የፀጥታ አከል ልገደል ስል እሱ ራሱ ቀድሞ በሽጉጥ ገድሎ ብዙም ሳይታሰር ተፈታ የምልም ሰምቼአለሁ፣ ይህንንም ታዉቅ ነበር?

ሌላስ ስለሱ ምን ታዉቃለህ?
በቅርቡ ነቀምቴ ክሩሴድ ስትል ከርመህ ኣሁን እነዛ አስሮች ትዝ ኣሉህ?

ነቀምቴ ክሩሴድ ማል ጄቹ ዸ?

መጀመርያ ስሰማ የመጀመርያዉ የወለጋ ክፍለ ሃገር ኣስተዳዳሪ የነበሩት ፊታዉራሪ እብሳ ጉታ የጀመሩት የማናዉቀዉ ኣለ ኣልኩኝ።

ዜናዉ ዉስጥ የዶክተር ሰናይ ልኬ፣ ዶክተር ሀይሌ ፍዳ፣ እና ባሮ ቱምሳ ስሞችን ሰማሁ።

ከዛም ሶስቱም በኢትዮጵያ ስም ትግል የጀመሩ መሆኑን ኣስታዉሼ ነቀምቴም ለኢትዮጵያ ማለቷ ነዉ ወይ ኣልኩኝ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10238
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Horus, a question for you

Post by DefendTheTruth » 21 May 2024, 13:21

Naga Tuma wrote:
21 May 2024, 11:59

Speaking of being timid about specifics, do you not know the specifics about what led to the deaths of both Badho Dachassa and Baro Tumsa or are you being timid about it and silently consuming what Abba Biya said without knowing its specifics?

የንጉስ ቤተሰብ የሆነዉ አባ ብያ የማላዉቀዉን ባላወራ ይሻላል ማለት ኣይችልም?

ኣንድ ግዜ ከነባር የኦነግ ታጋይ ስለ ባሮ ቱምሳ አሟሟት አጭር መልስ ሰምቻለሁ።

ባሮ ቱምሳን ገድሎ የሞተዉ በዾ ደቻሳ ነዉ። ምክንያቱም ኣንድ እና ኣጭር ነዉ።

የጉለሌዉ ሰዉ በዾ ደቻሳ ባሮ ቱምሳን ከአዲስ አበበ ወጥተን በወቅቱ የነበረዉ ኦነግ የነበረበት ትግል ሜዳ እንሂደ ሲለዉ የኢትዮጵያ ጭቁን ሕዝቦች ይል የነበረዉ ባሮ ቱምሳ እምቢ ብሎ ቀረ።

በዾ ደቻሳ ብቻዉን ሃገር ኣቋርጦ በወቅቱ የነበረዉ ኦነግ ጋ መድረሱን የፕሮፌሰር መሃመድ ሀሰን መጽሓፍ ዉስጥ ያነበብኩ ይመስለኛል።

ስልጣን ላይ የነበረዉ ደርግ ስያሮጣቸዉ ባሮ ቱምሳ ሮጦ ጃራ አባ ገዳ እና በዾ ደቻሳ ጋ ደረሰ፣ ከሌሎች ጋር።

በዾ ደቻሳ ያኔ ቀርተህ ኣሁን ለምን መጣህ ኣላለዉም። ተከትሎ የደረሰዉ ልምራችሁ ሲል በዾ ደቻሳ ደሙ ፈልቶ ትላንትና ፈርተህ ቀርተህ ሸሽተህ መጥተህ ልምራችሁ ትላለህ ብሎ ገደለዉ።

ይህ ታሪክ እዉነት ከሆነ በታጋዮች ሰፈር ቆራጡ በዾ ደቻሳ ፈሪዉን ባሮ ቱምሳ ገድሎ ሞተ ይባላል።

ኣሳዛኝ ታሪክ ነዉ። ሁለቱም ለትግል ብለዉ ተነስተዉ ነዉ ያለ ዕድሜያቸዉ ህይወታቸዉ ያለፉት።

ሰዉ በትግል ላይ ይቅር እና በሌሎች ጥቃቅን ነገሮች ላይ ይገዳደላል። መፍትሔ ያለዉ ባህል ሕዝቡ ኣለዉ።

አርሲ የተገዳደሉ ጎሳዎች ታርቀዉ እስከመጋባት ይደርሳሉ ኣሉ።

ኣባ ብያ የማያዉቀዉን ከማዉራት የጉማ ባህልን ኣጥንቶ የበዾ ደቻሳ እና የባሮ ቱምሳ ጎሳዎችን ብያስታርቅ ቁም ነገር ሰራ ይባላል።

ምናልባትም የሁለቱ ጎሳዎች እስከመጋባት ያደርስ ይሆናል፣ የታጋዮች ጎሳዎች ተብለዉ፣ የትግላቸዉን መብሰልም ሆነ ኣለመብሰል ኣሰላስለዉ።

አባ ብያ ያወራዉን ያላጤነ ላለመባል ብያንስ ኣንድ ጥያቄ መጠየቅ ይችል ነበር።

በዾ ደቻሳ መቼ የደርግ ወታደር ሆኖ ነዉ የኢጭሕት ወገን የነበረዉ ባሮ ቱምሳ በፊት ኦነግ ሜዳ የተከሰተዉ።

አባ ብያ ቁጡ የደርግ ወታደር ያለዉ የትግል ሜዳ ስሙ ደመቅሳ ይባል ነበር ሲባልም ሰምቻለሁ። ነዺ ገመደ ለበዾ ደቻሳ ማስታወሻነት ደመቅሳ የሚል ጽሑፍ ነበረዉ የሚል ታሪክም ያነበብኩኝ ይመስለኛል።

ከመጫ ቱለማ መረዳጃ ማህበር ወደ ፖለትካዊ ንቅናቄ የተሸጋጋረዉ በዾ ደቻሳ ጃራ አባ ገዳ ሲደርስ ሳይሆን ባሮ ቱምሳ ተከትሎ ከደረሰ በኋላ ነዉ ኦነግ ለሁለት ተሰንጥቆ ኣንዱ ሃይማኖታዊ ቅርጽ ይዞ ሐረርጌ ዉስጥ ሕዝብ ለሕዝብ ብዙ የተፋጀዉ። ጃራ አባ ገዳን ባላዉቀዉም ስሙ ባህላዊ እንጂ ሃይማኖታዊ ኣለመሆኑ ግልጽ ነበር።

የበዾ ደቻሳን ሃይማኖት ባላዉቅም ባሮ ቱምሳ ከድሮ የፕሮቴስታንት ልክፍቶች ዉስጥ ይመስለኛል። የዘንድሮዎቹማ ጠጅ እና ጠላ ስጡን የሚሉ ናቸዉ ኣሉ።

ከጠጅ እና ከጠላ ጋር የታረቁ ከባህል ጋርም ይታረቁ ወይም ነባር ባህልን ይማሩ።
[/quote]

It seems your version of the story is yet another of the same event:

A quote taken from Prof. Merera Gudina's newspaper article read as follows (I already posted it yesterday on this forum under another thread):
ይህን የተገነዘበው ባሮ ቱምሳ አዲስ ልብ ወለድ ሲያልም ያድርና «ሥልጣን ላይ በነበርሁበት ጊዜ ጫካ ስገባ ትሰጡኛላችሁ ያልኳቸው የቻይናና የምሥራቅ ጀርመን መንግሥታት ቃል የገቡልኝን ብዙ ገንዘብና የጦር መሣሪያ መጥቶ ይውሰድ ብለው መልእክት ስለላኩብኝ ይንህኑ ለማምጣት ወደ ውጭ አገር ልሂድ» ይላል። ከማንም በላይ የዚህን ሰው ማንነት በትክክል መረዳት የጀመረው ባዶ ደጃቻ፣ ባሮ ሌላ ድራማ ለመሥራት ማቀዱን በመገንዘብ፣ «በምንም መንገድ ባሮ ቱምሳ ወደ ውጭ መሄድ የለበትም» ይላል። የባሮ ወደ ውጭ የመሄድ ጉዳይ ለስብሰባ ሲቀርብ ባዶ ደቻሳ «የሚባለው እውነት ከሆነ ሌላ ሰው ተወክሎ ይሄዳል እንጂ ባሮ በምንም ተአምር ወደ ውጭ መሄድ የለበትም» የሚለውን አቋሙን ያጠናክራል። በዚህ ጥያቄ ላይ የባሮ ግለገሎች እነ ዮሐንስ ለታ የዛሬው ሌንጮ ለታ የፖለቲካ ነፍስ አባታቸውን በመደገፋቸው በጣም የተናደደው ባዶ ደቻሳ ስብሰባ ለቆ ይሄድና መሣሪያ ይዞ በመመለስ «በኦሮሞ ልጆች ደምና አንባ እስካሁን ነግደሃልና ለዘላለም ግን ስትነግድ አትኖርም» ብሎ ባሮን ረሽኖ ራሱንም በመግደል የክብር ሞት ሞቷል።
I also quoted another source, who claimed to have been a close associate of both Baro and Badho, as have reportedly said the following:
"Badhoo Dachaas harka maaliin Baaroo Tumsaa ajjeese? jennee gaafanne. "Baaroo kan ajjeese hiriyaa kiyya Badhoo Dachaasi. Gurbaan mataa dhukkubsatee ture, Baaroo fa'aa anatu wal-barsiise. Waan mataa dhukkubsateef malee sagantaa biraa qabaatee miti Baaroon kan ajjeese.
Taken from a BBC Afan Oromo interview from before a month this year.

Obbo Abba Biyya Abba Jobir didn't want to say what exactly he knows, the same way Obbo Lencho Leta avoids to this day tell it as it was. Abba Biyya said this is what he was told by Lencho and co.

OPFist of this forum disappeared the moment I quoted the above, because he certainly couldn't withstand my DDT (Dichloro-Diphenyl-Trichloroethane), a well-known insecticide. I am not sure if OPFist have over lived it or just succumbed to it and then disappeared, failing to answer a simple question I raised to him.
ማልቱ መታ ዱኩብሴ ገሩ??
Yours, that of Prof. Merera or the third from a close associate of the deceased can't all be true at the same time, if I may guess.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5610
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Horus, a question for you

Post by Naga Tuma » 22 May 2024, 15:47

DefendTheTruth wrote:
21 May 2024, 13:21

Did you make any point here after going in circles about the same issue?

Have you understood yet the point I made about the same issue?

Is it also your conclusion that Badho Dachassa killed Baro Tumsa?

If so, why has Lencho Leta been sitting on it for so long when the people have an age old culture that resolves such a tragedy at a convenient time if not immediately? Isn’t the people’s culture in his consciousness? Does he understand why some people are dumbfounded that it is not in his consciousness innately?

I will repeat the point that I made above. It is not about the tragedy. It is about solving it. If you ask me, I think that in the long run, it would benefit Baro Tumsa’s legacy more. Badho Dachassa’s is already etched in stone by the mere fact of going to the field when Baro Tumsa was afraid to do so.

Abba Biya, who said he has an experience of leading judgment of capital crimes among other Ethiopians, can take the lead to bring to the surface the famous Guma culture in order to reconcile both Gosas of the deceased.

I have been thinking he could find three people who know about Guma culture, one from Hararghe, one from Arsi, and one from Borana, in order to bring lasting peace and harmony between the Gosas of the two. By doing so, he will also bring to light one of the corner stones of what some of us call the renaissance of Ethiopian culture on a wider scale.

So, what do you think about this point if it is clearer to you now?

Naga Tuma
Member+
Posts: 5610
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Horus, a question for you

Post by Naga Tuma » 22 May 2024, 17:12

DefendTheTruth wrote:
21 May 2024, 07:30
"Xiiqidhaan waa hojjachuu jaallata. Abbaa Xiiqii jedhuun; humna tokko [humna waraanaa ABO] tokko Harar irraa fuudhee Ambo gara Waddeessatti dabarsuu keessatti shoora olaanaa taphate," jechuun umurii gabaabaa jiraate keessatti waan seenan ittiin isa yaadatu hojjachuusaafi osoo lubbuun jiraatee nama Mallas Zeenaawii fa'aa caalaa beekumsaafi dandeettii biyya gaggeessuu qabu akka ture kaasu.
The question is now what kind of military strategy justified to design such a scheme of moving a fighting force to an island of places surrounded in all directions by those whom they want to fight against? Please enlighten me?
You sound somebody that I said, while reading a book that he authored, belongs in an academic environment instead of in a battlefield.

I haven’t read about this history until now. I have no skill in military science. However, I know about the mountain. Intuitively, I would say that was a genius move that would have probably fractured the Dergue overnight by the mere fact of the constituent of its fighting force at the time. ትግል በድፍረት እንጂ በፍርሃት ኣይዴለም።

Yes, it would be risky. The mountain is a huge natural barrier for the struggle to survive and buy time.

I say this about the plan as a matter of principle instead of any ill wish for a destabilization of Ethiopia as a result of that.
We need to address issues relevant to the suffering of our people, from North to South, East to West in the land of Ethiopia.
Exactly. Then again, how long did it take for many to make this evidently simple point?

Post Reply