Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 14204
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ጀነራል አበባው የእኛ ሺ ሲሞት፥ የኤርትራም ሺ ሞቷል፥ ኢሳያስ ከዚያ ኪሳራ በኻላ፥ ምን አገኘ?

Post by Axumezana » 22 May 2024, 11:10

ያገኘው፥ እንድ ነገር፥ ብቻ ነው፥ መቀበሪያውን አጥልቆ ቆፈረ፤

Abere
Senior Member
Posts: 11422
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጀነራል አበባው የእኛ ሺ ሲሞት፥ የኤርትራም ሺ ሞቷል፥ ኢሳያስ ከዚያ ኪሳራ በኻላ፥ ምን አገኘ?

Post by Abere » 22 May 2024, 11:23

__Just a question, your issue with Isaias appears to be more of personal issue than Tigra vs. Eritrea provinces issue. You must have been very much personally close to him or his family members, but did disappoint you personally may be lost your close family due to his special killing squads. You could have focused on Shabia and in fact do a deep soul search about Woyane rats if they are immune from crime they committed against humanity from genocide to ordinary robbery.

__ Also, you cannot count Abebaw Tadesse as a witness, because these days military personnels are engaged in fake activism and no body believes whatever they talk. They change facts day and night - they are not themselves, they are too scared by Fano as they lost control of Amhara region. Who thought this, Fano controlling Amhara region and Woyanes dream evaporated into the thin air.

___ If you were genuine Ethiopian, you would point out how Shabia and Woyane both are irrelevant. We know your childish dream of incorporating Eritrea with Tigray :lol: Behre-Negash existed long before Haileselassie made (Created) Tigray. You have been so funny, this is the Tigre version of Ke'gna :lol:

Axumezana wrote:
22 May 2024, 11:10
ያገኘው፥ እንድ ነገር፥ ብቻ ነው፥ መቀበሪያውን አጥልቆ ቆፈረ፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 14204
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጀነራል አበባው የእኛ ሺ ሲሞት፥ የኤርትራም ሺ ሞቷል፥ ኢሳያስ ከዚያ ኪሳራ በኻላ፥ ምን አገኘ?

Post by Axumezana » 22 May 2024, 12:56

Abere listen what Lidetu said about Isaias( which is similar to my view) . Isaias could be my relative but that is not the point . The issue is Isaias has been behind most of the problems that has been conspired against Ethiopia by Egypt and Arabs.You may think Isaias will help FANO , the bad news is Isaias is going soon and Eritrea shall be with out government. FANO has no option but to resolve its issues with Abiy in a peaceful manner. If you want a proof most of present day Eritrea was part of Tigray refer to( ችግሩ እውቆ የተኛን መቀስቀስ አይቻልም እንጂ) : https://www.google.com/url?sa=t&source= ... zuqZOvOxFg

ኦረ፥ አራት ኪሎ
እንዴት ልግባ በተሎ፥
አረርኩ እንደቆሎ
ኢሳያስ፥ ኢሳያስ እዘለኝ በተሎ፥
ኢሳያስ የለም፥ ወደቀ ተንከባሎ
ፋኑዬ ፈረሰ እንድያው ተንዘላዝሎ

Abere
Senior Member
Posts: 11422
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጀነራል አበባው የእኛ ሺ ሲሞት፥ የኤርትራም ሺ ሞቷል፥ ኢሳያስ ከዚያ ኪሳራ በኻላ፥ ምን አገኘ?

Post by Abere » 22 May 2024, 13:35

ሌላ ጥያቄ መልስኝ ይህን ስትመልስ መጀመሪያ ጠይቄህ በትክክል ያልመለስከውን እንድትመልስ ይረዳሃል በሚል እስቤ።

አንተ እራስህ ከኢሳይያስ የተሻለ አድርጎ የሚያስመርጥ አለማህ ወይ እሳቤህ ምንድን ነው? What makes you unique or differentiate your from Isaias/Shabia. ከኢስይያስ ወይም ሻዕብያ የተሻልኩ ወያኔነኝ ካልክ የምትሻልበትን አብራራልኝ። ለእኔ ግን ከዝንጀሮ ቆንጆ ማን ምንን ይመርጣል አይነት ነው። በእኔ አተያይ አንተ እራስህ በህሌናህ የኢትዮጵያዊነት ፍላጎት ሳይሆን የኢትዮጵያዊነት የሀሰት ካባ ተጀቡነህ የአማራን መሬት ሰርቀህ አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ለመመስረት የምትጥር የመጨረሻ የጽንፈኛ ጽንፈኛ ነህ። ዐብይ አህመድን በመጠቅም የኢትዮጵያን መሬት ሰርቆ ለማምለጥ ነው። ግን እንከተላችኋለን እስከ ግብዐተ መሬታችሁ ድረስ።

ኢሳይያስ ፋኖን ረዳ አልረዳ አይደለም ጥያቄው። ፋኖ ግዙፍ ሃይል ነው። የእርሱ ውጊያ ነው። እየተዋጋ ጥላትን ድል እየነሳ ነው። በ1 አመት ይህን ያህል ካስጨነቀ በቀጣዩ ምን ተዐምር እንደሚፈጠ መገመት አያስቸግርም።ፋኖ እንደ ወያኔ የ17 አመት የትኋን ጉዞ ይሚጓዝ ሳይሆን ሳተና እርምጃ ነው የሚራመደው።
Axumezana wrote:
22 May 2024, 12:56
Abere listen what Lidetu said about Isaias( which is similar to my view) . Isaias could be my relative but that is not the point . The issue is Isaias has been behind most of the problems that has been conspired against Ethiopia by Egypt and Arabs.You may think Isaias will help FANO , the bad news is Isaias is going soon and Eritrea shall be with out government. FANO has no option but to resolve its issues with Abiy in a peaceful manner. If you want a proof most of present day Eritrea was part of Tigray refer to( ችግሩ እውቆ የተኛን መቀስቀስ አይቻልም እንጂ) : https://www.google.com/url?sa=t&source= ... zuqZOvOxFg

ኦረ፥ አራት ኪሎ
እንዴት ልግባ በተሎ፥
አረርኩ እንደቆሎ
ኢሳያስ፥ ኢሳያስ እዘለኝ በተሎ፥
ኢሳያስ የለም፥ ወደቀ ተንከባሎ
ፋኑዬ ፈረሰ እንድያው ተንዘላዝሎ

Axumezana
Senior Member
Posts: 14204
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጀነራል አበባው የእኛ ሺ ሲሞት፥ የኤርትራም ሺ ሞቷል፥ ኢሳያስ ከዚያ ኪሳራ በኻላ፥ ምን አገኘ?

Post by Axumezana » 22 May 2024, 15:18

የኢትዮጵያዊነት ሰርቲፍፊኬት ያለአቅምህ፥ሰጭ ለመሆን፥ ይዳዳሃል!
ሰርቲፊኬት፥ ሰጭ፥ እንካ፥ ቢያስፈልግ፥ ከተጋሩ፥ የተሻለ፥ የለም፥ አድዋን፥ ስታስብ፥ የነፃነት፥ ተጋድሎን፥ ስታስብ፥አባይን፥ የደፈረውን፥ ስታስብ፥ ክርስትናን፥ ስታስብ፥ እስልምናን፥ ስታስብ፥ የኢትዮጵያን፥ ተሃድሶ፥ ስታስብ፥ እንደ፥ አሸን፥ የፈሉትን፥ ዩንቨርስቲዎችን፥ ስታስብ፥ አየር፥ መንገድን፥ ስታስብ፥ ባለፈው፥ 30 አመታት፥ የተገነባውን፥ ስታስብ፥ ፓለቲካውን፥ ስታስብ፥ አብይ፥ አህመድን፥ ስታስብ፥የኦርቶዶክስ፥ ቤተክርስትያንን፥ ተሃድሶ፥ ስታስብ፥ የምታገኘው፥ የትግረዋይን፥ አሻራ፥ ነው።

ቁጥርህ፥ ትንሽ፥ ነው፥ብለው፥ እንዋጥህ፥ ቢሉት፥
ጉሮሯቸው፥ ውስጥ፥ ተሰክቶ፥ አደረጋቸው ሲጥ
ሲጥ፥ ሲጥ፥ አይን እልም፥ ድርግም
ጭኾት፥ በጩኸት፥ ከእንግዲህስ፥ አይደግመኝም
ድር፥ ቢያብር፥ አንበሳ፥ ያስር
ውል፥ የጠፋው፥ የፋኑዬ፥ ነገር፥ አይሰምር፤

Abere
Senior Member
Posts: 11422
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጀነራል አበባው የእኛ ሺ ሲሞት፥ የኤርትራም ሺ ሞቷል፥ ኢሳያስ ከዚያ ኪሳራ በኻላ፥ ምን አገኘ?

Post by Abere » 22 May 2024, 15:48

___ የትግሬ ኬኛ አደርግህው እኮ። ኦነጎቹ እኮ ከዚህ ተምረው ነው አክሱም ኬኛ፤ ሽሬ ኬኛ፤ አዲግራት ኬኛ ወዘተ ኬኛ ያሉት። እንደ አንድ ተመራማሪ እውነትን ለረዳት ከፈለግህ ትግሬ ከ 85 አምስቱ ጎሳ 1/85ኛ or 1.2% ነው አበርክቶው - በኢትዮጵያ ስልጣኔ። እንዳውም በመጥፎ እንዳይተረጎምብኝ እንጅ የኢትዮጵያን መዋዕለ ንዋይ የሚፈጀው ትግራይ ነው - budgetary liability of Ethiopia። ምክንያቱም በተፈጥሮ የተጎዳ አውራጃ ስለነበር። ብዙ ጊዜ ትግሬዎች ተረት ተረት ያበዛሉ - ግን ውሸት ሲጻፍ እንደ ነበር ግን ግልጽ ነው። Stop making lies to create a non-existent self-importance. Tigre is not any different than Surma or Kunama or Gumuz etc. If there is any difference, Kunama,,Surma, or Gumuz are endogenous tribe, but Tigre a recent comer compared to them.

___ ትክክል አበረ ዜግነት አይሰጥም፤ዜግነትም አይነጥቅም። ዜግነትህን በመወለድህ ብቻ ሳይሆን በሰራኸው ስራ ልክ ይተመናል። You should earn it in your deeds ስራህ ሊያስከብርህ ወይም ሊያስፈርድብህ - የዜግነት ክብርህን ሊያዋርደው ይችላል።

የሞተላት ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው፤ የገደላትም ዜጋ ይባላል። ለዚያ ነው [ ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ናት ተላላ፤ የሞተላት ቀርቶ የገደላት በላ] የተባለው። የትግሬ ወያኔ 27 አመታት በላይ ኢትዮጵያ ገድሎ ሲበላ የኖረ ጭራቅ ነው። አዳዲስ ነግሮች ደግሞ አለም ያዘመናቸው ዲያስፓራ ያመጣቸው የግድ የሆኑ እንጅ ከቅንልብ የተፈጠሩ አይደሉም። ማንም ዲክታተር ወይም ነፍሰ ባላ መሪ ኢንተርኔት በጭራሽ አይኑር አይልም - ባንኩ ወዘተ እንደት ይሰራል። ዓለም ውቅያኖስ ላይ ተንሳፈህ አለም በምታደርጋቸው የለውጥ ሞገድ ስለተገፋህ ትግሬ ወያኔ ያመጣ ልማት ወዘተ እያልክ ልታታልል ትሞክራለህ። እርሱን ለማይክ ሀመር ሪፓርት አድርግ። እየገደለ የሚበላ ዜጋነኝ የሚል ወያኔ አለማፈሩ ይደንቀኛል- ዞር ብሎ ሱዳናዊነኝ፤ ዞር ብሎ ኤርትራ ጋር ተቀላቅየ ኤርትራዊ ነኝ ትላላችሁ። ኢትዮጵያ ባጣ ቆይኝ አደረጋችኋት እንጅ አትወዷትም።

Axumezana wrote:
22 May 2024, 15:18
የኢትዮጵያዊነት ሰርቲፍፊኬት ያለአቅምህ፥ሰጭ ለመሆን፥ ይዳዳሃል!
ሰርቲፊኬት፥ ሰጭ፥ እንካ፥ ቢያስፈልግ፥ ከተጋሩ፥ የተሻለ፥ የለም፥ አድዋን፥ ስታስብ፥ የነፃነት፥ ተጋድሎን፥ ስታስብ፥አባይን፥ የደፈረውን፥ ስታስብ፥ ክርስትናን፥ ስታስብ፥ እስልምናን፥ ስታስብ፥ የኢትዮጵያን፥ ተሃድሶ፥ ስታስብ፥ እንደ፥ አሸን፥ የፈሉትን፥ ዩንቨርስቲዎችን፥ ስታስብ፥ አየር፥ መንገድን፥ ስታስብ፥ ባለፈው፥ 30 አመታት፥ የተገነባውን፥ ስታስብ፥ ፓለቲካውን፥ ስታስብ፥ አብይ፥ አህመድን፥ ስታስብ፥የኦርቶዶክስ፥ ቤተክርስትያንን፥ ተሃድሶ፥ ስታስብ፥ የምታገኘው፥ የትግረዋይን፥ አሻራ፥ ነው።

ቁጥርህ፥ ትንሽ፥ ነው፥ብለው፥ እንዋጥህ፥ ቢሉት፥
ጉሮሯቸው፥ ውስጥ፥ ተሰክቶ፥ አደረጋቸው ሲጥ
ሲጥ፥ ሲጥ፥ አይን እልም፥ ድርግም
ጭኾት፥ በጩኸት፥ ከእንግዲህስ፥ አይደግመኝም
ድር፥ ቢያብር፥ አንበሳ፥ ያስር
ውል፥ የጠፋው፥ የፋኑዬ፥ ነገር፥ አይሰምር፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 14204
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጀነራል አበባው የእኛ ሺ ሲሞት፥ የኤርትራም ሺ ሞቷል፥ ኢሳያስ ከዚያ ኪሳራ በኻላ፥ ምን አገኘ?

Post by Axumezana » 22 May 2024, 16:58

እበረ እይታህ የተንሸዋረረ ነው!ትግራይ በኢትዮጵያ፥ ከነበሩ፥ ግዛቶች፥ በሀብት፥ የላቀ፥ እንደ፥ ነበረ፥ የውጭ፥ፀሃፊዎች፥ በየጊዜው፥ ዘግበውታል። አይሁዶች፥ በቁጥር፥ እጅግ፥ ጥቂት፥ ናቸው፥ አስተሳሰባቸው፥ ግን፥ አለምን፥ ይገዛል። ተጋሩም፥ ጥቂት፥ ናቸው፥ ነገር፥ ግን፥ አልገዛም፥ባይነታቸው፥ ኢትዮጵያን፥ ከቅኝ፥ ገዥነት፥ አትርፏታል፥ በባርነት፥ ሲገዙ፥ ለነበሩም፥ ህዝቦች
ምሳሌ፥ ሆነዎል። አሁንም፥ ፓለቲካዊ፥ አስተሳሰባቸው፥ ኢትዮጵያን፥ እየገዛ፥ ነው።ስለ፥ ቁጥር፥ ስታስብ፥ ይኸንን፥ ልብ፥ በል። ትግራይ፥ ሚኒሊክ፥ ለጣልያን፥ ግማሽ፥ መሬትዋን፥ በጠበንጃ፥ ከሸጠ፥ በኻላ፥ ድሃ፥ መስላ፥ ልትታይ፥ ትችላለች፥ እርሷ፥ ድሃ፥ ሁና፥ ግን፥ ልጆቿን፥ ሰውታ፥ ኢትዮጵያን፥ አሳድጋለች።

እኔ፥ ከሞትኩ፥ ሶርዶ፥ አይብቀል
አራት፥ ኪሎም፥ ይነቃቀል
ስልጣን፥ ኦሮሞትግርይ፥ ከሚዘው
ኢትዮጵያን ላፈራርሰው
ወይን፥ ከሚገዛኝ
ሲኦል ልግባ ሰይጣን፥ ይምራኝ

Abere
Senior Member
Posts: 11422
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጀነራል አበባው የእኛ ሺ ሲሞት፥ የኤርትራም ሺ ሞቷል፥ ኢሳያስ ከዚያ ኪሳራ በኻላ፥ ምን አገኘ?

Post by Abere » 22 May 2024, 17:15

__ ሰራ እንጅ በደንብ 1ሚልዮት ትግሬ ቅርጥፍ አድርጎ በላ። :lol: :lol: ያውም ዋና የዴደቢት ደራሲያን አውራዎቹን እነ ስዩም እና እነ አባይ ጸሀይን የእኔ አመለካከት ሳይሆን የአንተ ህሌና ነው የተንሸዋረረው። ማስብ ተስኖሃል። Woyane brought trash, its trash burnt by Amhara people :lol:

__ትግሬ እንጀራ የጠገበው በእምዬ ምኒልክ ዘመን ነው። ትግሬዎች በፈለጉበት የኢትዮጵያ ግዛት ተንቀሳቅሰው ኑሮ መስርተው ከእርሃብ እና ከችግር ተላቀው ይኖሩ ነበር። አዎ ለአንተ አይነቱ ከማያውቁት ገነት የወያኔ ሲዖል ይሞቅኻል።

Axumezana wrote:
22 May 2024, 16:58
እበረ እይታህ የተንሸዋረረ ነው!ትግራይ በኢትዮጵያ፥ ከነበሩ፥ ግዛቶች፥ በሀብት፥ የላቀ፥ እንደ፥ ነበረ፥ የውጭ፥ፀሃፊዎች፥ በየጊዜው፥ ዘግበውታል። :mrgreen: አይሁዶች፥ በቁጥር፥ እጅግ፥ ጥቂት፥ ናቸው፥ አስተሳሰባቸው፥ ግን፥ አለምን፥ ይገዛል። ተጋሩም፥ ጥቂት፥ ናቸው፥ ነገር፥ ግን፥ አልገዛም፥ባይነታቸው፥ ኢትዮጵያን፥ ከቅኝ፥ ገዥነት፥ አትርፏታል፥ በባርነት፥ ሲገዙ፥ ለነበሩም፥ ህዝቦች
ምሳሌ፥ ሆነዎል። አሁንም፥ ፓለቲካዊ፥ አስተሳሰባቸው፥ ኢትዮጵያን፥ እየገዛ፥ ነው። :lol: ስለ፥ ቁጥር፥ ስታስብ፥ ይኸንን፥ ልብ፥ በል። ትግራይ፥ ሚኒሊክ፥ ለጣልያን፥ ግማሽ፥ መሬትዋን፥ በጠበንጃ፥ ከሸጠ፥ በኻላ፥ ድሃ፥ መስላ፥ ልትታይ፥ ትችላለች፥ እርሷ፥ ድሃ፥ ሁና፥ ግን፥ ልጆቿን፥ ሰውታ፥ ኢትዮጵያን፥ አሳድጋለች።

እኔ፥ ከሞትኩ፥ ሶርዶ፥ አይብቀል
አራት፥ ኪሎም፥ ይነቃቀል
ስልጣን፥ ኦሮሞትግርይ፥ ከሚዘው
ኢትዮጵያን ላፈራርሰው
ወይን፥ ከሚገዛኝ
ሲኦል ልግባ ሰይጣን፥ ይምራኝ

Axumezana
Senior Member
Posts: 14204
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጀነራል አበባው የእኛ ሺ ሲሞት፥ የኤርትራም ሺ ሞቷል፥ ኢሳያስ ከዚያ ኪሳራ በኻላ፥ ምን አገኘ?

Post by Axumezana » 22 May 2024, 17:41

ትግረዋይ፥ ንኡስ፥ ነው፥ብለው፥ ሲወሸክቱ
እንኩቶ፥ አደረጋቸው፥ በድባቅ፥ ተመቱ
ትግራይ፥ አለቀ፥ብለው፥ በጨፈሩ፥ ባመቱ
አብይ፥መጣባቸው፥ በድሮን፥ ተፈቱ
ገጣሚው፥ ይኸ፥ ታይቶት፥ ድረስልኝ፥ ትላለህ፥ ሲል
ባመቱ እውነት ሆነ ዋይታ፥ ተሰማ ከአማራ ክልል

Post Reply