Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sesame
Member+
Posts: 6208
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ✞✟ ከመቀሌ ቤተክርስትያን የወርቅ መስቀሎችን በመስረቅ ገበያ ወስደው ሲሸጡ የነበሩ የብርጌድ ንሓመዱ/ቲ.ዲ.ኤፍ አባላት እጅ ከፍንጅ ተያዙ ✟✞

Post by sesame » 21 May 2024, 03:10

ኣብ እንዳ ዓጋመ፡ ዘይስረቕ የለን።
በዓጋመ ሰፈር፡ የማይሰረቅ የለም። :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Digital Weyane
Member+
Posts: 8717
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ✞✟ ከመቀሌ ቤተክርስትያን የወርቅ መስቀሎችን በመስረቅ ገበያ ወስደው ሲሸጡ የነበሩ የብርጌድ ንሓመዱ/ቲ.ዲ.ኤፍ አባላት እጅ ከፍንጅ ተያዙ ✟✞

Post by Digital Weyane » 21 May 2024, 10:09

ወያኔው ዎንድማችን Selam/ <<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ>> እያለ ደጋግሞ ሲነግረን ሁላችንም አመንነው ፣ ለካስ ሲያታልለን ኖሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 13280
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ✞✟ ከመቀሌ ቤተክርስትያን የወርቅ መስቀሎችን በመስረቅ ገበያ ወስደው ሲሸጡ የነበሩ የብርጌድ ንሓመዱ/ቲ.ዲ.ኤፍ አባላት እጅ ከፍንጅ ተያዙ ✟✞

Post by Fiyameta » 21 May 2024, 12:03

Stealing crosses from a Church?

Just when you thought you heard it all, the agame come up with another jaw-dropping theft story that shocks your conscience. This one actually takes the cake. I don't think any of the greatest thieves in the world can top this one. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20920
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ✞✟ ከመቀሌ ቤተክርስትያን የወርቅ መስቀሎችን በመስረቅ ገበያ ወስደው ሲሸጡ የነበሩ የብርጌድ ንሓመዱ/ቲ.ዲ.ኤፍ አባላት እጅ ከፍንጅ ተያዙ ✟✞

Post by Fed_Up » 21 May 2024, 18:06

Digital Weyane wrote:
21 May 2024, 10:09
ወያኔው ዎንድማችን Selam/ <<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ>> እያለ ደጋግሞ ሲነግረን ሁላችንም አመንነው ፣ ለካስ ሲያታልለን ኖሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:
ሴሰኛ አይነምድርን ማመን ለጥፋት ነው:: ትምህርት ይሁናችሁ::

Selam/
Senior Member
Posts: 12230
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ✞✟ ከመቀሌ ቤተክርስትያን የወርቅ መስቀሎችን በመስረቅ ገበያ ወስደው ሲሸጡ የነበሩ የብርጌድ ንሓመዱ/ቲ.ዲ.ኤፍ አባላት እጅ ከፍንጅ ተያዙ ✟✞

Post by Selam/ » 22 May 2024, 06:43

እንዴ ማነው የሻቢያ ውሾችን እዚህ ባዶ ቤት ውስጥ ብቻቸውን የለቀቃቸው? እርስ በእርሳችሁ ስትጯጯሁ ጎረቤት እንረብሻለን እንኳን ብላችሁ አታስቡም?

ይህችን አጥንት አሁን ደግሞ ስጥልላችሁ፣ እሪታችሁ ጣሪያውን ይቀደዋል። እሪያ ሁላ።

ትግራይ ውስጥ መስቀል ተሰረቀ ብላችሁ የምትፈነጥዙት፣ ታቦትም እንደሚሰረቅ ላርዳችሁ። ምናልባት እነዚህ ዘራፊዎች ኤርትራ ብቻ ከሄዱ ነው ባዶ እጃቸውን የሚመለሱት። ምንም የሚሰረቅ ነገር የለማ። ጭር ብሎ፣ ወፍ የሚባል የለም! የተነቀለውም የወርቅ ጥርስ በስብሶ ከተጣለ ቆይቷል። እስር ቤት የሚማቅቀው ኪዳኔ ዘካርያስም ይኸን ስለተረዳ ነበር፣ ሰውን በቁሙ ይሸጥ የነበረው።

ደስ ይበላችሁ፣ ሻቢያ አሰቃይቶ የገደላቸው የአቡነ እንጦንዮስ እርግማን መሬት ወርዶ ፣ ከጥርስ ከመንቀልና ድስትና ጭልፋ ከመስረቅ፣ ወደ ኩላሊት መሸጥና ባሪያ ንግድ ከፍ ብላችኋል። ጉድፍ!

Last edited by Selam/ on 22 May 2024, 08:49, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 12230
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ✞✟ ከመቀሌ ቤተክርስትያን የወርቅ መስቀሎችን በመስረቅ ገበያ ወስደው ሲሸጡ የነበሩ የብርጌድ ንሓመዱ/ቲ.ዲ.ኤፍ አባላት እጅ ከፍንጅ ተያዙ ✟✞

Post by Selam/ » 22 May 2024, 07:15

እኔ ሰላም ለጋስ ስለሆንኩኝ አንድ ሌላ አጥንት ልመርቅላችሁ፥

ጣሊያን በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ተንሰራፍታ የኤርትራ ክልልን ለሰማንያ ዓመት ቀጥቅጣ ገዝታለች። ኢትዮጵያን ደግሞ ለአምስት ዓመት በእሳት እየተለበለበች አስተዳድራለች። እንግሊዞችም በተለያየ ጊዜ በምፅዋ በኩል ወደ ኤርትራም ወደ ኢትዮጵያም ብቅ ጥልቅ ብለዋል። ሆኖም ነጫጭቦቹ ይዘርፉት የነበረው የኢትዮጵያን ቤተ ክህነትንና ቤተ መንግስቶች ነበር። ለዚህም ማስረጃው የአውሮፓ ሙዚየሞችና መፅሃፍት ቤቶች እንዲሁም የቅርስ ማስመለሻ ዘመቻዎች ናቸው።

ይኸ ሁሉ ሲሆን ከኤርትራ ክልል ምንም የተዘረፈ ነገር የለም፣ ምክንያቱም ምንም ታሪካዊ የሆነ የሚዘረፍ ነገር የለማ። ኤርትራ ማለት ጣሊያን ከባዶ ጭቃ ጠፍጥፋ ለጊዜያዊ መሸጋገሪያነት የሰራቻት ክልል ነች የሚባለው ለዚህ ነው።

Digital Weyane
Member+
Posts: 8717
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ✞✟ ከመቀሌ ቤተክርስትያን የወርቅ መስቀሎችን በመስረቅ ገበያ ወስደው ሲሸጡ የነበሩ የብርጌድ ንሓመዱ/ቲ.ዲ.ኤፍ አባላት እጅ ከፍንጅ ተያዙ ✟✞

Post by Digital Weyane » 22 May 2024, 12:27

ለጋሱ ወያኔ ዎንድማችን Selam/ <<ጣልያኖች እና እንግሊዞች የቤተ ክርስትያን ቁሳቁሶችን ዘርፈው ዎደ አገራቸው ሲወስዱ ትንፍሽ ያላላችሁ፣ ቆይ ለምንድን ነው ግን ዛሬ ኡኛ ወያኔ የቤተ ክርስትያን መስቀሎችን በመዝረፋችን ይህን ያህል የምትፍጨረጨሩት?>> የሚል ያቀረበው ሙግት እና የእኩልነት ጥያቄ ተቀባይነት እንደማይኖረው ባምንም ጠለቅ ብለን መመልከት ብንችል በውስጡ የማያወላዳ ወያኔያዊ እውነት ሊኖር እንደሚችል መገንዘብ እንችላለን። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8717
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ✞✟ ከመቀሌ ቤተክርስትያን የወርቅ መስቀሎችን በመስረቅ ገበያ ወስደው ሲሸጡ የነበሩ የብርጌድ ንሓመዱ/ቲ.ዲ.ኤፍ አባላት እጅ ከፍንጅ ተያዙ ✟✞

Post by Digital Weyane » 22 May 2024, 17:55

ወያኔ ዎገኖቼ ሃይማኖት የላቸውም። ከሲዖል የተላኩ ሥጋ ለበስ አጋንንት ናቸው። :roll: :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 12230
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ✞✟ ከመቀሌ ቤተክርስትያን የወርቅ መስቀሎችን በመስረቅ ገበያ ወስደው ሲሸጡ የነበሩ የብርጌድ ንሓመዱ/ቲ.ዲ.ኤፍ አባላት እጅ ከፍንጅ ተያዙ ✟✞

Post by Selam/ » 22 May 2024, 20:03

እናንተ የሻቢያ ፍጎች ፣ እስኪ ሰብሰብ ሰብሰብ በሉና ጥያቄያችሁን በአንድነት አቅርቡ። ለአስራችሁ አንድ አጥንት ብጥልላችሁ ይበቃችኋል።

Post Reply