ማለቂያው አያምር አሉ ! ኦህዴድ ቀስበ በቀስ ለምንተነፍሰው አየርም ቀረጥ መጠየቁ አይቀሬ ነው፣፣ በትህነግ ዱላ የተልፈሰፈሰው የ አብይ አገዛዝ የ ፋኖን ቡጢ መቋቋም ሲያቅተው፣ በቀረጥ መአት ህዝቡን ሊፈጅ ነው፣፣
ፌደራል መንግሥት በኤሌክትሪክ እና በውሃ አገልግሎት ላይ ቫት የሚጥል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ አቀረበ
የኤሌክትሪክ እና የውሃ አገልግሎት በገደብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እንዲከፈልባቸው የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።
ከታክስ ነጻ ተደርገው አሁን ታክስ እንዲከፈልባቸው ከተደረጉ አግልግሎቶች መካከል የውሃ እና ኤሌክትሪክ እንዲሁም የትራንስፖርት አገልግሎቶች ይገኙበታል።
በስራ ላይ ያለው አዋጅ የኤሌክትሪክ፣ የኬሮሲን [ናፍጣ] እና የውሃ እንዲሁም የትራንስፖርት አገልግሎትን ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ እንዲሆኑ እድርጎ ነበር።
ይህን አዋጅ የሚሽረው አዲሱ ረቂቅ አዋጅ ግን የውሃ የኤሌክትሪክ፣ የውሃ እና የትራንስፖርት አገልግሎቶች በገደብ ታክስ እንዲከፈልባቸው አድርጓል።
https://www.bbc.com/amharic/articles/c97z7pxz694o
-
- Member
- Posts: 4169
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40