በክስታኔ ጉራጌኛ ሳቡኘት እድር ማለት ሲሆን ትርጉሙ መርዳት፣ መረዳዳት ማለት ነው ። ዛሬ መላው ኢትዮጵያን እያካለለ ያለው የእድር አደረጃጀት ባህል በ1910 ለመጀመሪያ ግዜ በጎላ ሰፈር (ተክለ ኃይማኖት) በክስታኔ ጉራጌዎች የተቆረቆረ ነው። ተከታተሉት ።
አዘጋጅ አርቲስት ትግስት ጋሪ
https://www.youtube.com/watch?v=BkR62U0NbxE&t=65s
-
- Senior Member+
- Posts: 33305
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
የኢትዮጵያዊያን የእድር (ሳቡኘት) ባህል አመጣጥ ታሪክ ባጭሩ
Last edited by Horus on 14 May 2024, 02:09, edited 3 times in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 33305
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የኢትዮጵያዊያን የእድር (ሳቡኘት) ባህል አመጣጥ ታሪክ ባጭሩ
የሚገርመው ግን በሰፊው የሚታወቁት የነእድር፣ እቁብ ፣ ደቦ፣ ዎጀ፣ ዉሳቻ የመሳሰሉት ኢንስቲቲውሽኖች ሳይሆን የክስታኔ ጉራጌ ቸግ (የጋብቻ ሽምግልና) ባህል አሁን ላይ አዲስ አበባ በጉራጌዎች ብቻ ሳይሆን በሌሎች ብሄረ ሰብ ተወላጆችም በመፈጸም ላይ ነው።
የክስታኔ ልጃገረዶች እንሾሽላ ባህል በመላው ጉራጌ (የገንየ) በሰባት ቤትና በስልጤ ሁሉ እየተፈጸመ ነው ።
ጨግ (ፍጥምጥም)
የክስታኔ ልጃገረዶች እንሾሽላ ባህል በመላው ጉራጌ (የገንየ) በሰባት ቤትና በስልጤ ሁሉ እየተፈጸመ ነው ።
ጨግ (ፍጥምጥም)
-
- Senior Member+
- Posts: 33305
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34