Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 31181
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The case of language in Ethiopia

Post by Horus » 11 May 2024, 20:30

DDT/Naga Tuma
ላለፉት ጥቂት አመታት በስመ ነጋ እዚህ የምትወረውራቸውን ልብ ወለዶችን አንድ ባንድ አፍርሼ መቀባጠርክን አስቁሜያለሁ። በኢትዮጵያ ስንት ኦሮሞች እንዳሉ ባላውቅም ከነዚህ ሚሊዮኖች አንድ የቋንቋ ምሁር የላችሁም ። አንድ ኦሮሞ ተነስቶ አንድ የጋልኛ ቃል ስረ ጽንጹ ምን እንደ ሆነ የሚያውቅ አንድ ኦሮሞ የለም ! ካለ አምጣና ቦረና ምን ማለት እንደ ሆነ፣ ኦሮሞ ማለት ምን ማለት እንደ የመሃይም ትርክት ሳይሆን በቋንቋ ሳይንስ የተደፈ መግለጫ አቅርብ ።

እኔ ተረት አልፈበረክም ። አንድ ቃል ከምን በቅሎ እዚህ እንደ ደረሰ ማንም እንዲያነበው እጽፋለሁ ። አሁን እዚህ ፎረም ላይ የጠቀስኳቸውን ቃላት በፋክት ስህተት መሆኔን ያሳየ ጥናት አቅርብ ።

ዛሬ ነግሬሃለሁ አሩሲ፣ ባሌ፣ ነጌሌ፣ ላንጋኖ ፣ሻላ፣ ሸበሌ፣ ገናሌ፣ ናይል፣ ናያላ፣ አቃቂ፣ ወዘተ ወዘተ የሴም ቃል ናቸው! የሴም ሕዝብ የሰየሟቸው ያገር፣ የሸለቆ፣ የወንዝ፣ የሃይቅ ስሞች ናቸው።

ካልክስ ትልቅ መርዶ ልንገርህ ! ዘመዶችህ የሚሰበሰቡበት ጨፌ (ጨፋ) ቱባ የግዕዝ የሴም ቃል ሲሆን ጉራጌኛ ነው ። ስለ ኢሬቻ ከዚህ ቀደም የተባባልን ይመሰልኛ፣ ልብ በል ቋንቋ አትዋስ፣ ከሌሎች እውቀት አትቅሰም አላልኩም ። ነገር ግን የውሸት ካልቸርና ማንነት አትፈብርክ !

ጥንታዊ ግብጾች ሰሜን ሱዳንን ኩሽ ብለው ጠርተውታል ። ሺ ግዜ በትንጠራሩ ቦረና፣ ወይም የቀድሞ ጋላ፣ ወይም የዛሬ ኦሮሞ የሰሜን ሱዳን ሕዝብ ነበር የሚለ ፍጹም የበታችነት ቅጥፈት መፈብረክና ጆሮአችንን ኩሽ በሚል ቃል ማደንቆር ምን ያክል ዴስፐሬት እንደ ሆናችሁ ያሳያል። ማፈር አለባችሁ!

በዉሸት ታሪክና ማንነት የተሰራው የምቧይ ካብህ ተራ በተራ ሳይንስ እያፈረሰው ነው ።
Last edited by Horus on 11 May 2024, 21:14, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11355
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The case of language in Ethiopia

Post by Abere » 11 May 2024, 21:08

DDT,

ታሪክ በወቅቱ የነበሩ ሰዎች በጽሁፍ ያስቀሩት እውነታዊ ማስታወሻ ነው። የኢትዮጵያ ታሪክ ከ16ኛው ክፍለ-ዘመን በፊት በተለያዩ ኢትዮጵያዊያን ተጽፏል ከዚያ በፊት የነበሩ 8ኛ፤9ኛ..... 14ኛ ክፍለዘመናት በነበሩ መዋዕለ ታሪክ አንዳችም ስለ ኦሮሞ መኖር ማስረጃ የለም። ስለ ኦሮሞ ታሪክ ማስረጃ የተጻፈው ከ16ኛ ክፍለዘመን ወድህ ነው - ከዚያ በፊት ኦሮሞ በኢትዮጵያ ስላልነበረ። አሁን አንተ ፈጠራ ይዘህ ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ነው። በአንድ ፍሬ ውሉደ ሻዕብያ ተስፋዬ ገብረ-እባብ የተጻፈ የቡርቃ ዝምታ ታሪክህ ነው ተብለህ፤ አኖሌ የጡት ድንጋይ አቁመህ ጥላቻ ጠጥተህ ትሰክራለህ።

ደግሞስ ኦሮሞን ከዚህ ሁሉ 85 ጎሳ ለይቶ ማን ይጠላል? ለምንስ ተብሎ ኦሮሞ ተለይቶ የለም ተብሎ ውሸት ይጻፍበታል? ለምን በጋሞ፤በወላይታ፤በሲዳማ፤ በአፋር፤ በጌድዎ ወዘተ ላይ ውሸት አይጻፍም ነበር? ኦሮሞ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ በፍልሰት የገባ ስለሆነ መዋዕለ ታሪኩ ወደ ምድረ ኢትዮጵያ ከገባበት ጀምሮ ተጽፏል - ይህም ታሪክ ይቀጥላል። ደግሞም አብዛኛው ኦሮሞ የሚናገረው ህዝብ በዘር አማራ ነው በቋንቋ ግን ኦሮምኛ ተናጋሪ ተደርጓል። ይህ ደግሞ ታሪክ ነው።

ኦሮሞ ነባር ባለመሆኑ የኦሮሞን ኢትዮጵያዊነት ቅንጣት አይቀይረውም። ምንም ኢትዮጵያዊ ኦሮሞን አይጠላም። የሚጠላው ነገር ይህ የእናንተ አገር አይደለም ብሎ ሌሎችን መጨፍጨፍ፤መዝረፍ፤ማፈናቀል ሲያደርግ ብቻ ነው። ይህኔ ሌሎችም ህሌናቸው ይወቅሳቸው እና በገዛ ዳቦዬ ልብልቡን አጣሁት - በኋላ የመጣ አይን ያወጣ ፈጣጣ ይላሉ።

ለአበረ ሁሉም የኢትዮጵያ ጎሳዎች እኩል ናቸው ኦሮሞ ከአማራ አያንሳም፤ አይበልጥም፤ ኦሮሞ ከጉሙዝ ወይም ከሱርማ አያንስም ወይም አይበልጥም። ሰው ሰው ነው። እኩል ነው። እራሳችሁ ያመጣችሁት እና የፈጠራችሁት የበታችነት ስሜት ዴዌ ነው። በእውነቱ በዚህ ስሜት ኦሮሞ ተገዶ እንድገባ የሆነው በወያኔዎች እና በሻዕብያዎች ውስዋስ ነው። የአሁኑ ትውልድ ኦሮሞ በእኩይ ወያኔ እና ሻዕብያ ተወስውሶ ተወስዉሶ ነው እንድህ ከሰዋዊ ባህርይ ወጥቶ አክራሪ ኦነግ ሰው አራጅ የተገኘው። የኦሮሙማ የጸሎት መጽሀፍ የሆነው ቡርቃ ያፈራው ይህን ነው።

የአበረ ህልም ማንም ኢትዮጵያ ኦሮምኛ ያውራ አማራኛ ወይም ሌላ በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ ሁሉም በእኩል አይን መታየት መቻል ነው። ጊዜ እና ቦታ የማይወስነው የግለሰብ እኩልነት መብት እንጅ እኛ ዝሆን ነን እነርሱ ጥንቸል ይህ የኛ ወሰን ነው (territory marking like wild beast predators do pe<eing on grass or trees) ወዘተ እንሰሳዊ ቅዠት ጠፍቶ ማየት ነው። ከፈለግህ ኦሮሞ የዛሬ 500,000 ኢትዮጵያ ውስጥ ይኑር ወይም አንድ ግለሰብ ከ10 አመት ወድህ ኢትዮጵያዊ ይሁን ሁለቱም እኩል ናቸው። ወለጋ፤ ጎጃም፤ ትግራይ፤አሩሲ ወዘተ እኩል አገራቸው እኩል እርስታቸው ነው። እኩል የግለሰብ መብት አላቸው።

DefendTheTruth wrote:
11 May 2024, 18:52

አያልቅበት፣

በእዉር አገር አንድ አይን ያለዉ ብርቅ አሉ ስተርቱ። አሁን በላችሁበት ሁኔታ፣ የሆረስ መሰሎችን እንድ ሊቅ አድርጋቸዉ መቁጠር አይገርምም! ዳሩ ግን ሆረስ ያችኑን አንድ አይንም የለዉም እንጂ፣ እንደ አንተዉ እዉር እንጂ።

ኦሮሞ ወደ ኢትዮጵያ የመጠዉ በ16ኛዉ ክ/ዘመን ነዉ ብለህ ራስህን ኣፅናና፣ እርካታ ይሰጥህ ይሆናል።

Selam/
Senior Member
Posts: 12082
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The case of language in Ethiopia

Post by Selam/ » 11 May 2024, 22:24

አህያ ላይ ጥይት አታባክኑ ፣ ዲዲቲ ሲጀመር ኦሮሞ አይደለም፣ አማራን የሚጠላ ሙልጭ ያለ ወያኔ ነው።
Last edited by Selam/ on 11 May 2024, 23:53, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 31181
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The case of language in Ethiopia

Post by Horus » 11 May 2024, 23:32

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10108
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: The case of language in Ethiopia

Post by DefendTheTruth » 12 May 2024, 05:08

Horus wrote:
11 May 2024, 20:30
DDT/Naga Tuma
ላለፉት ጥቂት አመታት በስመ ነጋ እዚህ የምትወረውራቸውን ልብ ወለዶችን አንድ ባንድ አፍርሼ መቀባጠርክን አስቁሜያለሁ። በኢትዮጵያ ስንት ኦሮሞች እንዳሉ ባላውቅም ከነዚህ ሚሊዮኖች አንድ የቋንቋ ምሁር የላችሁም ። አንድ ኦሮሞ ተነስቶ አንድ የጋልኛ ቃል ስረ ጽንጹ ምን እንደ ሆነ የሚያውቅ አንድ ኦሮሞ የለም ! ካለ አምጣና ቦረና ምን ማለት እንደ ሆነ፣ ኦሮሞ ማለት ምን ማለት እንደ የመሃይም ትርክት ሳይሆን በቋንቋ ሳይንስ የተደፈ መግለጫ አቅርብ ።

እኔ ተረት አልፈበረክም ። አንድ ቃል ከምን በቅሎ እዚህ እንደ ደረሰ ማንም እንዲያነበው እጽፋለሁ ። አሁን እዚህ ፎረም ላይ የጠቀስኳቸውን ቃላት በፋክት ስህተት መሆኔን ያሳየ ጥናት አቅርብ ።

ዛሬ ነግሬሃለሁ አሩሲ፣ ባሌ፣ ነጌሌ፣ ላንጋኖ ፣ሻላ፣ ሸበሌ፣ ገናሌ፣ ናይል፣ ናያላ፣ አቃቂ፣ ወዘተ ወዘተ የሴም ቃል ናቸው! የሴም ሕዝብ የሰየሟቸው ያገር፣ የሸለቆ፣ የወንዝ፣ የሃይቅ ስሞች ናቸው።

ካልክስ ትልቅ መርዶ ልንገርህ ! ዘመዶችህ የሚሰበሰቡበት ጨፌ (ጨፋ) ቱባ የግዕዝ የሴም ቃል ሲሆን ጉራጌኛ ነው ። ስለ ኢሬቻ ከዚህ ቀደም የተባባልን ይመሰልኛ፣ ልብ በል ቋንቋ አትዋስ፣ ከሌሎች እውቀት አትቅሰም አላልኩም ። ነገር ግን የውሸት ካልቸርና ማንነት አትፈብርክ !

ጥንታዊ ግብጾች ሰሜን ሱዳንን ኩሽ ብለው ጠርተውታል ። ሺ ግዜ በትንጠራሩ ቦረና፣ ወይም የቀድሞ ጋላ፣ ወይም የዛሬ ኦሮሞ የሰሜን ሱዳን ሕዝብ ነበር የሚለ ፍጹም የበታችነት ቅጥፈት መፈብረክና ጆሮአችንን ኩሽ በሚል ቃል ማደንቆር ምን ያክል ዴስፐሬት እንደ ሆናችሁ ያሳያል። ማፈር አለባችሁ!

በዉሸት ታሪክና ማንነት የተሰራው የምቧይ ካብህ ተራ በተራ ሳይንስ እያፈረሰው ነው ።
እኔ እኮ አንተን ደደብ ያልኩህ ዛሬ ሳይሆን ገና በወያኔ ዘመን ነበር፣ እንዲሁ የማታዉቀዉን ሁሉ ገብተህበት ስታንዘባርቅ አይቼ።

እኔ የቋንቋ ምሁር አይደለሁም፣ አለማወቄን አስቀድሜ ተናግሬያለሁ። አለማወቅን ማወቅ ማወቅ ነዉ ብዬ ስለማምን። አንተ ግን አዉቃለሁ ማለት ማወቅ ይመስለሃል፣ የደደብነት ምልክት።

ምነዉ ከ2 ሳምንት በፊት እንዲህ ብለህ አልፃፍክም ነበር? ብዙ ከቀባጠርክ ቦኋላ? ዛሬ ደግሞ ያዉ ሰዉ ተመልሶ ከእኔ በላይ አዋቂ የለም ይለናል፣ ማለቱ ብቻ ሳይሆን፣ በምንም አይነት ሁኔታ ከአጠገቡ ልጠጋ የማይችለዉን ታላቅ ምሁር ስም አንስቶ ይወርፋል። የደደቦች ምልክት!
ስለ ሴም፣ ሃምና፣ ኩሽ ለሺ ዘመናት የተነታረኩበት አሉና ሂድና እዚያ ተወያይ !
Horus wrote:
24 Apr 2024, 19:39
DDT,
ዝም ብለህ ላይና ታች ትዘላህ ! ማንነት ፍለጋ የምትጋጋጠው አንተ ነህ! ኢላማ ኦሮሞኛ አይደለም አልኩህ በቃ! ከዚያ በተረፈ ኖህ ማነው? ልጆቹስ እነማን ናቸው? አለሙ ከበደን ወለደ እያልክ ቁጠር!!! ሜጫ ቱለማን ቱለማ መገርሳ ወለደ እንደ ምትለው !! ስለ ሴም፣ ሃምና፣ ኩሽ ለሺ ዘመናት የተነታረኩበት አሉና ሂድና እዚያ ተወያይ !

እኔ ፎረም ላይ ኢትዮጵያዊያን የጥንታዊት ግብጽ አካል ነበሩ ብያለሁ! አበቃሁ።
If you think you know, then go and challenge those sources I linked under the following post, else keep simply silent. These are not my works, as I have no expertise in the field, to tell you one more time.
Truly Dedeb!

viewtopic.php?t=342576

Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 13886
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: The case of language in Ethiopia

Post by Deqi-Arawit » 12 May 2024, 10:13

Ante Dedeb raw meat eater
The nobility never raised their arms and flooded to the front to fight amhara lead Ethiopia because haile selasie mistreated or oppressed them but because the late midget attempted to eradicate their mother tongue and replace it with amharic language. Hence the nobility have nothing to do with amharic. Tigrians and the the snow flakes on the other hand believe speaking amharic is regarded as sophistication, they regard amharic as romantic language the same way Europeans regard French

Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 13886
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: The case of language in Ethiopia

Post by Deqi-Arawit » 12 May 2024, 10:36

Post Reply