Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12694
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ይሄንን ትመስላለች

Post by Thomas H » 26 Feb 2024, 09:32


TesfaNews
Member+
Posts: 7681
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Reasi Adwa

Re: ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ይሄንን ትመስላለች

Post by TesfaNews » 26 Feb 2024, 10:18


Thomas H wrote:
26 Feb 2024, 09:32

Thomas H
Senior Member
Posts: 12694
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ይሄንን ትመስላለች

Post by Thomas H » 26 Feb 2024, 23:33

TesfaNews wrote:
26 Feb 2024, 10:18

Thomas H wrote:
26 Feb 2024, 09:32
ኦባንግ ሜቶ እኔን ቶማስ ሐጎስን DC ውስጥ ሊገድለኝ ከሞከረ በኋላ ጠልቼዋለሁ:: ታሪኩ እንደዚህ ነው::
በአንድ ወቅት DC ውስጥ አንድ የሐባሻ ቡና ቤት አግኝቼው ነበር:: እና ቡና ቤቷ ጠባብ ስትሆን እኔ እና እሱ ብቻ ነበርን ቡና ቤት ውስጥ ፊት ለፊት እየተያየን የተቀመጥነው:: እኔ ጓደኛዬን እየጠበቅኩ ነበር:: ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አጥወልውሎኝ ወደቅኩ እና አምቡላንስ ተጠርቶ ወደ ሆስፒታል ሄድኩኝ ::ከዛ ሐኪሙ ራሴን ስቼ የወደቅኩት በኦክሲጅን እጥረት ነው ብሎ ነገረኝ:: በጣም ገርሞኝ ምክንያቱን ለማወቅ ጥልቅ ምርምር ካደረግኩኝ በኋላ ለኦክሲጅን እጥረት ተጠያቂው ኦባንግ ሜቶ መሆኑን አረጋገጥኩ ምክንያቱም የኦባንግ አፍንጫ ትልቅ እና ሰፊ ስለሆነ በዛች ጠባብ ቡና ቤት ውስጥ የነበረውን ኦክሲጅን በዛ ትልቅ እና ሰፊ አፍንጫ ሲስበው ለእኔ ምንም አያስቀርልኝም ነበር:: ለዚህም ነው በኦክሲጅን እጥረት ምክንያት ራሴን ስቼ የወደቅኩት:: ከእንግዲህ ይሄ እንዳይደገም ኦባንግ ሜቶን ቡና ቤት ባገኘው ወዲያውኑ ነው የራሴን Portable Oxygen Concentrator የምጠቀመው ::


በነገራችን ላይ የኦባንግ last name ሜቶ ሊሆን እንደማይችል በሳይንሳዊ ጥናት እንዳረጋገጥኩ ያውቃሉን? ታሪኩ እንደዚህ ነው::
ከአራት ዓመት በፊት ጎጃሜዋ እጮኛዬ ለአንድ ሳምንት እረፍት ጋምቤላ ቆይታ ነበር::እኔ እዛ ከተማ ውስጥ ኡጁሉ የሚባል (የአባቱን ስም ግን የማላውቀው ሰው) ስለማውቅ ከተማዋን እንዲያሳያት መከርኳት::እና ግን የኡጁሉን የአባት ስም ስለማናውቅ ያረፈችው ኢትዮጵያ ሆቴል ውስጥ የእንግዳ መቀበያ ክፍል ውስጥ የስልክ ማውጫ ስላለ የኡጁሉን ስልክ ቁጥር ማውጫው ውስጥ እንድትፈልገው ነገርኳት:: ነገሩ ግን እንደጠበቅነው ቀላል ሆኖ አላገኘነውም::በሚያስገርም ሁኔታ የስልክ ማውጫው ላይ ያለው first name በጠቅላላ ኡጁሉ እና ኦባንግ ብቻ ነው::ስለዚህ ኡጁሉን ለማግኘት አንድ ዘዴ ቀየስኩ:: እጮኛዬን 3 ድንጋይ ይዘሽ እዛው ሆቴሉ አካባቢ የሚገኙት ቆርቆሮ ቤቶች ላይ ከ1ሜትር ከ2ሜትር ከ3ሜትር ርቀት ላይ ሆነሽ ድንጋይ ወርውሪ እና ድንጋዩ ቆርቆሮውን ሲመታ የሚሰጠው ድምፅ የኡጁሉ የአባት ስም ሊሆን ስለሚችል በድንብ አዳምጠሽ በዛ መሠረት የኡጁሉን ስልክ ቁጥር ማውጫው ላይ ፈልጊ አልኳት::በዚህ መሠረት ድንጋዩ ከ1 ሜትር ርቀት ሲወረወር ቆርቆሮው የሰጠው ድምፅ ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋ የሚል ነበር:: እና ኡጁሉ ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋን በስልክ አገኘቸው ግን የቶማስ ሐጎስ እጮኛ ነኝ ቶማስን ታውቀዋለህ ወይ ስትለው አላውቀውም አላት::
ድንጋዩ ከ2 ሜትር ርቀት ሲወረወር ቆርቆሮው የሰጥው ድምፅ ቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿ የሚል ነበር እና ኡጁሉ ቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿን በስልክ አገኘቸው ግን የቶማስ ሐጎስ እጮኛ ነኝ ቶማስን ታውቀዋለህ ወይ ስትለው አላውቀውም አላት::የመጨረሻው ሙከራ ግን ተሳካልን::ድንጋዩ ከ3 ሜትር ርቀት ሲወረወር ቆርቆሮው የሰጥው ድምፅ ኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟ የሚል ነበር:: እና ኡጁሉ ኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟኟን በስልክ አገኘቸው እና የቶማስ ሐጎስ እጮኛ ነኝ ቶማስን ታውቀዋለህ ወይ ስትለው እንዴ ቶሚን በደንብ ነው የማውቀው ወዳጄ እኮ ነው ብሎ እጮኛዬን ጋምቤላን በደንብ አስጎበኛት እላችኋለሁ እና በዚህ አጋጣሚ ይሄ ኦባንግ የሚሉት ሰውዬ የአባቴ ስም ሜቶ ነው የሚለው ውሸት መሆኑን ሳይንቲፊክ በሆነ መንገድ አረጋግጠናል ምክንያቱም የፈለግከውን ቆርቆሮ በድንጋይ ብትመታ ሜቶ የሚል ድምፅ አይሰጥህም::ኦባንግን ሜቶ የሚል የአባት ስም የሰጠው አዲስ አባባ ያለው immigration office ነው ምክንያቱም ፓስፖርት ሊያወጣ ፈልጎ ስምህ ማን ነው ሲሉት ኦባንግ አላቸው የአባት ስም ሲሉት ጧጧጧጧጧጧጧጧጧጧጧጧጧጧጧጧጧ አላቸው እነሱም ትቀልዳለህ እንዴ ይሄንን ስም መፃፍ አንችልም አሉት ስለዚህ ኦባንግ ሜቶ ብለንሃል አሉት:: ክፍል 2 ይቀጥላል.......

Abere
Senior Member
Posts: 12320
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ይሄንን ትመስላለች

Post by Abere » 27 Feb 2024, 10:02


ቀጥለህ በስዕላዊ ልትገልጽልን የምንፈልገው

_____ኤርትራ ያለ ኢትዮጵያ ምን እንደምትመስል ( በጨለፍታ በቪድዮ ዘገባ አይተናል)

____ ትግራይ ያለ ኢትዮጵያ ምን እንደምትመስል ይሁን።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 14374
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ይሄንን ትመስላለች

Post by Fiyameta » 27 Feb 2024, 10:20

In this video, an Endertan gentleman says there's no region called Tigray. But there is a small dusty village in Adwa called Tigray, upon whose name the Adwa-born Weyane established a fake region to promote the Abay Tigray agenda first introduced by the British. Anyone over the age of 50 has never heard of a region called Tigray. All they know is the small village in Adwa by the same name, so they get confused when they are referred to as "Tigrayans" which only applies to the Adwa-born Weyane from the small village called Tigray. :P :P :P



Digital Weyane
Member+
Posts: 9090
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ይሄንን ትመስላለች

Post by Digital Weyane » 27 Feb 2024, 10:58

<<እውነትና ጢስ መውጫ አያጣም!>> እውነት ያማል ግን ያድናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:
Fiyameta wrote:
27 Feb 2024, 10:20
In this video, an Endertan gentleman says there's no region called Tigray. But there is a small dusty village in Adwa called Tigray, upon whose name the Adwa-born Weyane established a fake region to promote the Abay Tigray agenda first introduced by the British. Anyone over the age of 50 has never heard of a region called Tigray. All they know is the small village in Adwa by the same name, so they get confused when they are referred to as "Tigrayans" which only applies to the Adwa-born Weyane from the small village called Tigray. :P :P :P



Post Reply