Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lovetarik
Member
Posts: 351
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Lovetarik » 02 Dec 2023, 17:25

በነገራችን ላይ ፊንፊኔ የሚለው ቌንቌ ኦሮሚኛ እይደለም። በኦሮሞ language ውስጥ አይገኝም
ቃሉ አማርኛ ሲሆን መጀመርያ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው ፊን ፊን እያለ የሚመነጨውን የፍል ውሃ አካባቢ ምንጮችን ለመግለጽ ሰዎች የተጠቀሙበት አገላለጽ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 32326
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Horus » 02 Dec 2023, 21:59

Lovetarik wrote:
02 Dec 2023, 17:25
በነገራችን ላይ ፊንፊኔ የሚለው ቌንቌ ኦሮሚኛ እይደለም። በኦሮሞ language ውስጥ አይገኝም
ቃሉ አማርኛ ሲሆን መጀመርያ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው ፊን ፊን እያለ የሚመነጨውን የፍል ውሃ አካባቢ ምንጮችን ለመግለጽ ሰዎች የተጠቀሙበት አገላለጽ ነው።
lovetarik,

ሳታየው ቀርቶ ነው እንጂ እዚህ ፎረም ላይ የፊንፊኔ ሙሉ ስረቃል (ኢቲሞሎጂና) ትርጉም እስከ መደገፊያ የቃላት ሊስት ለጥፌ ነበር ። ሳገኘው ወደ አሁን ከፍ አደርገዋለሁ ።

ቃሉ እንዲያውም ግእዝ ነው። ፈነው የሚለው ቃል ነው ። ፈነወ ማለት ታየ፣ በራ፣ መነጫ፣ ተገለጸ፣ በራ ማለት ነው። ፊን ፊን የተደገመበት ምክንያ አንድ ነገር ለማብዛት፣ ተደጋጋሚ ሂደር መሆኑን የምናሳይበት የነገር ስምና ቅጽል ነው ። ለምሳሌ ከፍ ከፍ በል፣ ቁጭ ጩጭ በል፣ መጣ መጣ በል ወዘተ ። ስለዚህ ፊን አለ ማለት መነጨ ፣ ወጣ ማለት ለዉሃ። ለምሳሌ ፊንጫ ማለት ምንጭ ማለት ነው። ፊንፊኔ አማርኛ ብቻ ሳይሁን ቱባ ግዕዝ ነው ።

ሌሎች በፍጹም በአፋን ኦርሞ የሌሉ ኦሮሞች የተዋሷቸው ቃላት ...
ኢሬቻ (እዚህ ብዙ የተባለ ስለሆነ እዚህ አልደግምም)
ጨፌ (ጨፋ ለጥ ያለ ሜዳ ሲሆን ዛሬ ሳፋ ሳህን፣ ሰፊ፣ ተስፋፋ፣ ወዘተ የሚባሉት የግ ዕዝና አማርኛ ሲሆን ፣ ጨፋ ምንም ሳይለወጥ የጉራጌኛ ቃል ነው፤ ለጥ ያለ ሜዳ ማለት ነው ።

ወረሞ (ወረም፣ ወረብ.. . ግዕዝ ሲሆን መዞር ማለት ነው፤ ከቦታ ቦታ መዞር ማለት ሲሆን ቀጥታ ትርጉሙ ዘላን ማለት ነው ። ዘላን ከቦታ ቦታ ከብት ይዞ የሚዞር ሕዝብ ማለት ነው ።

union
Member+
Posts: 8450
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by union » 02 Dec 2023, 22:28

Wow Horus! በግዕዝ ወረሞ ዘላን መሆኑን አላወኩም። Thank you! እኔ ያው ኦሮምኛ ከጀርመን ለኦሮሞ የተሰጠ እንደሆነ ያነበብኩ መስሎኛል። ወረሞ ሲባሉ እንደነበር ጀርመኖቹ ደርሰውበት ኦሮሞ አሏቸው ማለት ነው በአንተ መረጃ መሰረት ከሆነ።

ኦሮሙማው ደግሞ ጀርመን የሰጠውን ሀሀ ብሎ ይቀበላል! ገልቱ አለ!

Horus wrote:
02 Dec 2023, 21:59

Post by Horus » 03 Dec 2023, 01:33

union wrote:
02 Dec 2023, 22:28

ጀርመኖችኮ ግዕዝን ሙሉ በሙሉ ግልብጠው ለዘመናት (የጀርመን ቫቲካን ቄሶች) ወደ ላቲን አስገብተውት ዛሬ አበሾች የግዕዝ ምርምር ለማድረግ ጀርመን ነውኮ የሚሄዱጥ ታላቁ የግዕዝ ምሁርም ጌታቸው ኃይሌም ሆኑ ዶ/ር ስርጉው ጀርመን ነውኮ የተካኑት !!

ስማ ወንድሜ ዛሬ ወረብ ተብሎ የምትሰማው ሽብሸባ መዞር ማለት ነው ። ወረ የሚለው ስረ ቃል ዞረ፣ ዘወረ፣ ዙረት እያለ በመቶዎች የሚቆጠሩ እርባታ ይሰጥሃል ። ኦሮሞች (ያኔ በጎሳቸው ስም ሲጠሩ ስም ሰጥተው የዘገቡዋቸው በብቸኛነት ተምረው ይጽፉ የነበሩት የግዕዝ ካህናት ናቸው ። ከቦታ ቦታ የሚዞሩ ሕዝቦች ብለው ነው የዘግቧቸው ።

ግዕዝ መች ቫቲካን ብሎም ላቲን ውስጥ እንደ ገባ ልንገርህ ። ይህ ነገር አንድ ሰው እንደ አቻምየለህ ያለ ወጣት ምሁር ጣሊያን ሄዶ መቆፈር አለበት ።

ነገሩ እንዲህ ነው ።

በ1510 እንደ ፈረንጅች አቆጣጠር የሆኑ የቫቲካን ቄሶች ኢየሩሳሌም ይሄዳሉ ። ያኔ ቫቲካን ባዘንቲን ቱርክ ይሁን ሮም እርግጥ ባልሆንም ይህ ነገር ሳነብ ቄሶቹ ከሮማ እንደ ሄዱ ነው ።

ኢየሩሳሌም ያኔ ከዛሬ የላቁ የኢትዮጵያ ደጋማት ነበሩ ፣ ባልሳሳት 3 ወይም ከዚያ በላይ ። እነዚህ የቫቲካ ቄሶች የኢትዮጵያ ገዳማትን ሲጎበኙ የሚያዩትን ማመን ነው ያቃታቸው ። የብራና መጻህፍት አንድ ሁለት አይደለም ፣ ቤተ መጻህፍት ያገኛሉ ።

እዚህ ላይ የተረጋገጠ ታሪክ ልንገርህ ። በሚዲቫል አውሮፓ ይህ ነገር በሚሆንበት ዘመን ማለት ነው ። ማለትም ግራኝ መሃመድ እስከ 80%ቱ መጻህፍት ከማቃጠሉ በፊት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያናት በድምር የነበራቸው የመጻህፍት (ብራና) ቁጥር የመላ አውርፓ ገዳማት ሁሉ ተደምረው ከነበራቸው የመጻፍት ይበልጥ ነበር !!!

ይህ ምን ግዜም እንዳትረሳ !

ወደ ቄሶቹ ልመለስ ፤ይህ

ይህን ታምር ያዩት የቫቲካን ቄሶች ይህን ዊዝደም ላውሮፓ ማድረስ አለብን ብለው ወሰኑ ። ከዚያም ሁለት የግዕዝ ሊቃውንት ሮማ መጥተው ግዕዝ እንዲያስተምሩ ተስማምተው 2 የኢትዮጵያ ቄሶች ካህናት ከፈረንጆቹ ጋር ሙሉ የግዕዝ መጻህፍት ተሸክመው ሮማ ተወሰዱ ። እዚያ ሲደርሱ ቤትና ሁሉ ነገር ተሰጥቷቸው እነሱም ላቲን እየተማሩ የግዕዝና ላቲን መዘገበ ቃላት አዘጋጁ ። ይህ እንግዲህ ምናልባት 1510 እስከ 1520 ወይም 1525 እንበለው ። የኛ ቄሶች እዚያ ኖረው እዚያ ሞተው የቀሩ ናቸው ። መቃብራቸው ቢፈለግ ሊገኝ ይችላል ።

በዚህም ሳቢያ ዛሬ ፕሮቶ ኢብዶ ኢሮፒያን የሚባለው ስረው ቋንቋ ወደ 35%ው ግዕዝ ነው ። ይህን ግኝቴ ከፕሮፊሰር ጌታቸው ጋር ሳልወያየው አረፉ ።

ነገሩን ላሳጥረውና ጀርመኖች ይህን ሁሉ ስለ ግዕዝ ያወቁት ያኔና ቀጥሎ ግዕዝ የተማሩት በቫቲካን የነበሩ የጀርመን ቄስች የነበሩ ይመስለኛል ።

ስለዚህ የጀርመኑ ቄስ ኦርማ ያለው ወርባ (ወረባ) የሚለውን ግዕዝ ነው ። ወረብ እንዴት ወረም ሆነ ካልክ በግዕዝና አማርኛም ሌሎችም ሴም ቃላት በ፣ ወ፣ መ ሺፍት ይደራረጋሉ ። ለምሳሌ እኛ ወምጣ ስንል ግዕዝ ነው ፣ አማርኛ መምጣ(ት) ይላል ።

ለምሳኤ በፊንፊኔ ላይ ፈነወ ያለው ግዕዝ ፈነመ ፣ ፈነማ ይሆናል ። ይህ ነው ሙሉ ማረጋገጫው ። አንድ ወጣት የቋንቋ ተማሪ ዲሰርቴሽን ሊጽፍበት ይችላል ይህ ነገር።

በነገራችን ላይ ያ አላዋቂ ያሜሪካ አምባሳደር አዲስ አበባን ፊንፊኔ ሲላት ወረሞኛ የተናገረ መስሎታል !!! ግዕዝ መናገሩን አንድ የሚነግረው ካህን ይፈልጋል ፣

ወረብ

union
Member+
Posts: 8450
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by union » 03 Dec 2023, 03:00

Thank you Horus!

እንግሊዞች 15ኛው ክፍለዘመን ግዕዝን አስገቡ ያለከው ታሩክ አሳማኝ ነው። ለምን ካልከኝ፣ እንግሊዞች በሮም ባርነት ውስጥ ነበሩ፣ እየሱስ በመጣም ግዜ ባርነት ውስጥ ነበሩ። ከባርነት ወጥተው አገግመው እንደ ሀገር ለመሆን አንድ ሺህ አመት ገደማ ፈጅቶባቸዋል ማለት ነው። እንደምታውቀው አንግሎ ሳክሰን ይባሉ ነበር እርስ በእርስ በሚዋጉበት ግዜ እና በወረራ የያዙትን አከባቢ በማውደም ሰውንም ይበሉም በነበረበት ግዜ። ባርቤርያንስ የሚባሉትም ለዛም ነበር።

በሮም ስር እያሉ ሮም መፃፍ እና ማንበብ ችሏል። ሮም ከግሪክ መፃፍ እና ማንበብን በሀይል ተምሯል። ግሪኮችም መፃፍ እና ማንበብን ከአማርኛ ፊደል እንደ ቀዱ አይክድም። ምንም አይክድም ነበር ድሮ። በቅርብ ነው ታሪኩ እንዲደበቅ የተደረገው፣ ግሪኮች እስካሁን ፊደላቸውን የ Ethiopian Alphabet ብለው ነው የሚጠሩት። አሁንም አይዋሹም ግሪኮች። አርሜንያዎችም እንደዛው። የአርሜንያ ደግሞ ቁልጭ አማርኛ ነው እኮ! I used to work with an Armenian person, I told him they got it from us Ethiopians. He was just speechless! :lol:

ማለት የፈለኩት ከ15ኛው ክፍለዘመን በፊት እንግሊዝ እና ጀርመን የግዕዝን ማንነት ያውቃሉ ምክንያቱም ሮምም ግሪክም ያውቁ ነበር እና! ግን እንዳልከው እንግሊዞች በግልፅ ለራሳቸው ሪሰርች ያስገቡበት ግዜ ነው የሚሆነው ባይ ነኝ።

አስታውስ አሜርካኖችንም የመጀመሪያውን ድክሽነሪ የፃፋላቸው ኢትዮጵያዊያን ናቸው። ልክ አንተ እንዳልከው እነኚ ደግሞ Webster እራሱ ከኢትዮጵያ ባስመጣቸው አዋቂዎች ነው የመጀመሪያው የአሜርካ ዲክሽነሪ የተፃፈው። የአማርኛ ፊደል የሞላበት ነበር የአሜርካኖች የመጀመሪያ 3ቱ እትም ድክሽነሪዎች። አሁን ግን እንደምታውቀው አማርኛውን አንድ ላይ ፕውዘው minimize አድርገው ወሽቀውታል።

ያም ሆነ ይህ፣ የእውቀት ዘረፋው የጀመረው በአሌክሳንደር ነው። በግሪኩ ጀነራል አፍሪካንስ በሚባለው የቅኝ ግዛት እና ኢትዮጵያን የመዝረፍ ሀሳብ ፀንሻሽነት ማለት ነው!

አይገርመኝም ምክንያቱም የቅርብ ግዜው ጀምስ ብሩስ እውቀት ለመዝረፍ ነበር የመጣው፣ ከመቅደላ ላይ የተዘረፈው 200 ግመል መፀሀፍስ። አሁንም ድረስ እውቀት ፍለጋ ላይ ናቸው ከኢትዮጵያ ። ዋናውን ቁልፍ ግን ማግኘት አልቻሉም! አገኘነው ብለው ሰፍ ሲሉ ፋኖ ከች አላለም!! :lol: :lol:

Horus wrote:
03 Dec 2023, 01:33
union wrote:
02 Dec 2023, 22:28
Wow Horus! በግዕዝ ወረሞ ዘላን መሆኑን አላወኩም። Thank you! እኔ ያው ኦሮምኛ ከጀርመን ለኦሮሞ የተሰጠ እንደሆነ ያነበብኩ መስሎኛል። ወረሞ ሲባሉ እንደነበር ጀርመኖቹ ደርሰውበት ኦሮሞ አሏቸው ማለት ነው በአንተ መረጃ መሰረት ከሆነ።

ኦሮሙማው ደግሞ ጀርመን የሰጠውን ሀሀ ብሎ ይቀበላል! ገልቱ አለ!

Horus wrote:
02 Dec 2023, 21:59
Lovetarik wrote:
02 Dec 2023, 17:25
በነገራችን ላይ ፊንፊኔ የሚለው ቌንቌ ኦሮሚኛ እይደለም። በኦሮሞ language ውስጥ አይገኝም
ቃሉ አማርኛ ሲሆን መጀመርያ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው ፊን ፊን እያለ የሚመነጨውን የፍል ውሃ አካባቢ ምንጮችን ለመግለጽ ሰዎች የተጠቀሙበት አገላለጽ ነው።
lovetarik,

ሳታየው ቀርቶ ነው እንጂ እዚህ ፎረም ላይ የፊንፊኔ ሙሉ ስረቃል (ኢቲሞሎጂና) ትርጉም እስከ መደገፊያ የቃላት ሊስት ለጥፌ ነበር ። ሳገኘው ወደ አሁን ከፍ አደርገዋለሁ ።

ቃሉ እንዲያውም ግእዝ ነው። ፈነው የሚለው ቃል ነው ። ፈነወ ማለት ታየ፣ በራ፣ መነጫ፣ ተገለጸ፣ በራ ማለት ነው። ፊን ፊን የተደገመበት ምክንያ አንድ ነገር ለማብዛት፣ ተደጋጋሚ ሂደር መሆኑን የምናሳይበት የነገር ስምና ቅጽል ነው ። ለምሳሌ ከፍ ከፍ በል፣ ቁጭ ጩጭ በል፣ መጣ መጣ በል ወዘተ ። ስለዚህ ፊን አለ ማለት መነጨ ፣ ወጣ ማለት ለዉሃ። ለምሳሌ ፊንጫ ማለት ምንጭ ማለት ነው። ፊንፊኔ አማርኛ ብቻ ሳይሁን ቱባ ግዕዝ ነው ።

ሌሎች በፍጹም በአፋን ኦርሞ የሌሉ ኦሮሞች የተዋሷቸው ቃላት ...
ኢሬቻ (እዚህ ብዙ የተባለ ስለሆነ እዚህ አልደግምም)
ጨፌ (ጨፋ ለጥ ያለ ሜዳ ሲሆን ዛሬ ሳፋ ሳህን፣ ሰፊ፣ ተስፋፋ፣ ወዘተ የሚባሉት የግ ዕዝና አማርኛ ሲሆን ፣ ጨፋ ምንም ሳይለወጥ የጉራጌኛ ቃል ነው፤ ለጥ ያለ ሜዳ ማለት ነው ።

ወረሞ (ወረም፣ ወረብ.. . ግዕዝ ሲሆን መዞር ማለት ነው፤ ከቦታ ቦታ መዞር ማለት ሲሆን ቀጥታ ትርጉሙ ዘላን ማለት ነው ። ዘላን ከቦታ ቦታ ከብት ይዞ የሚዞር ሕዝብ ማለት ነው ።
ጀርመኖችኮ ግዕዝን ሙሉ በሙሉ ግልብጠው ለዘመናት (የጀርመን ቫቲካን ቄሶች) ወደ ላቲን አስገብተውት ዛሬ አበሾች የግዕዝ ምርምር ለማድረግ ጀርመን ነውኮ የሚሄዱጥ ታላቁ የግዕዝ ምሁርም ጌታቸው ኃይሌም ሆኑ ዶ/ር ስርጉው ጀርመን ነውኮ የተካኑት !!

ስማ ወንድሜ ዛሬ ወረብ ተብሎ የምትሰማው ሽብሸባ መዞር ማለት ነው ። ወረ የሚለው ስረ ቃል ዞረ፣ ዘወረ፣ ዙረት እያለ በመቶዎች የሚቆጠሩ እርባታ ይሰጥሃል ። ኦሮሞች (ያኔ በጎሳቸው ስም ሲጠሩ ስም ሰጥተው የዘገቡዋቸው በብቸኛነት ተምረው ይጽፉ የነበሩት የግዕዝ ካህናት ናቸው ። ከቦታ ቦታ የሚዞሩ ሕዝቦች ብለው ነው የዘግቧቸው ።

ግዕዝ መች ቫቲካን ብሎም ላቲን ውስጥ እንደ ገባ ልንገርህ ። ይህ ነገር አንድ ሰው እንደ አቻምየለህ ያለ ወጣት ምሁር ጣሊያን ሄዶ መቆፈር አለበት ።

ነገሩ እንዲህ ነው ።

በ1510 እንደ ፈረንጅች አቆጣጠር የሆኑ የቫቲካን ቄሶች ኢየሩሳሌም ይሄዳሉ ። ያኔ ቫቲካን ባዘንቲን ቱርክ ይሁን ሮም እርግጥ ባልሆንም ይህ ነገር ሳነብ ቄሶቹ ከሮማ እንደ ሄዱ ነው ።

ኢየሩሳሌም ያኔ ከዛሬ የላቁ የኢትዮጵያ ደጋማት ነበሩ ፣ ባልሳሳት 3 ወይም ከዚያ በላይ ። እነዚህ የቫቲካ ቄሶች የኢትዮጵያ ገዳማትን ሲጎበኙ የሚያዩትን ማመን ነው ያቃታቸው ። የብራና መጻህፍት አንድ ሁለት አይደለም ፣ ቤተ መጻህፍት ያገኛሉ ።

እዚህ ላይ የተረጋገጠ ታሪክ ልንገርህ ። በሚዲቫል አውሮፓ ይህ ነገር በሚሆንበት ዘመን ማለት ነው ። ማለትም ግራኝ መሃመድ እስከ 80%ቱ መጻህፍት ከማቃጠሉ በፊት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያናት በድምር የነበራቸው የመጻህፍት (ብራና) ቁጥር የመላ አውርፓ ገዳማት ሁሉ ተደምረው ከነበራቸው የመጻፍት ይበልጥ ነበር !!!

ይህ ምን ግዜም እንዳትረሳ !

ወደ ቄሶቹ ልመለስ ፤ይህ

ይህን ታምር ያዩት የቫቲካን ቄሶች ይህን ዊዝደም ላውሮፓ ማድረስ አለብን ብለው ወሰኑ ። ከዚያም ሁለት የግዕዝ ሊቃውንት ሮማ መጥተው ግዕዝ እንዲያስተምሩ ተስማምተው 2 የኢትዮጵያ ቄሶች ካህናት ከፈረንጆቹ ጋር ሙሉ የግዕዝ መጻህፍት ተሸክመው ሮማ ተወሰዱ ። እዚያ ሲደርሱ ቤትና ሁሉ ነገር ተሰጥቷቸው እነሱም ላቲን እየተማሩ የግዕዝና ላቲን መዘገበ ቃላት አዘጋጁ ። ይህ እንግዲህ ምናልባት 1510 እስከ 1520 ወይም 1525 እንበለው ። የኛ ቄሶች እዚያ ኖረው እዚያ ሞተው የቀሩ ናቸው ። መቃብራቸው ቢፈለግ ሊገኝ ይችላል ።

በዚህም ሳቢያ ዛሬ ፕሮቶ ኢብዶ ኢሮፒያን የሚባለው ስረው ቋንቋ ወደ 35%ው ግዕዝ ነው ። ይህን ግኝቴ ከፕሮፊሰር ጌታቸው ጋር ሳልወያየው አረፉ ።

ነገሩን ላሳጥረውና ጀርመኖች ይህን ሁሉ ስለ ግዕዝ ያወቁት ያኔና ቀጥሎ ግዕዝ የተማሩት በቫቲካን የነበሩ የጀርመን ቄስች የነበሩ ይመስለኛል ።

ስለዚህ የጀርመኑ ቄስ ኦርማ ያለው ወርባ (ወረባ) የሚለውን ግዕዝ ነው ። ወረብ እንዴት ወረም ሆነ ካልክ በግዕዝና አማርኛም ሌሎችም ሴም ቃላት በ፣ ወ፣ መ ሺፍት ይደራረጋሉ ። ለምሳሌ እኛ ወምጣ ስንል ግዕዝ ነው ፣ አማርኛ መምጣ(ት) ይላል ።

ለምሳኤ በፊንፊኔ ላይ ፈነወ ያለው ግዕዝ ፈነመ ፣ ፈነማ ይሆናል ። ይህ ነው ሙሉ ማረጋገጫው ። አንድ ወጣት የቋንቋ ተማሪ ዲሰርቴሽን ሊጽፍበት ይችላል ይህ ነገር።

በነገራችን ላይ ያ አላዋቂ ያሜሪካ አምባሳደር አዲስ አበባን ፊንፊኔ ሲላት ወረሞኛ የተናገረ መስሎታል !!! ግዕዝ መናገሩን አንድ የሚነግረው ካህን ይፈልጋል ፣

ወረብ
Last edited by union on 03 Dec 2023, 03:13, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 32326
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Horus » 03 Dec 2023, 03:11

"ዘረፋው የተጀመረው ባሌክሳንደር ነው" እጅግ እጅግ ትክክል! ታላቁ Professor Martin Bernal be 2400 ገጾች 3 ቅጾቹ Black Athena ያረጋገጠው ያንን ነው። ያው እንደ ምታቀው አበሻ አሁንም እንደ ተመታን ነው! ሰነፍ ነን! ራዕይ የለንም! ከስር ከስር ምንም መሰረት የሌላቸው ዘላኖች የፖለቲካ ስልጣን ይዘው የሌለ ዉሸት ላይ ሕዝቡን ያደናቅፉታል ። ኢትዮጵያ ወደ ተካደችው ጥንታዊ ስልጣኔ መች ፊታችን እንደ ምንመልስ አላውቅም ።

union
Member+
Posts: 8450
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by union » 03 Dec 2023, 03:24

አመጠሀው ጨዋታውን፣ ይሄ አብይ የሚባልን ሰውዬ ስለዚህ እውነታ ቢያውቅ ኖሮ እኮ እንዳልከው በውሸት ዘር ውስጥ አይገባም ነበር። Herman Cole እኮ አብይን recommended አድርገናል ሲል ደደቡን መርጦ ነው።

ይህን መሰረታዊ ታሪክ ቢያውቅ እናም ኢትዮጵያ ውስጥ የራሴ የሚለው ዘር እንደሌለ ቢያውቅ ኖሮ ነጮቹ ላይ ይባንን ነበር። የራሱንም ህዝብ አይወጋም ነበር። black on black crime ን አይቀበልም ነበር።

ኢትዮጵያ ውስጥ የራሴ የሚባል ዘር የለም። ሳይንሳዊም ሀይማኖታዊም ታሪካዊም ማስረጃ የለም።

ምስረጃዎቹ በሙሉ አንድ ህዝብ እንደሆንን እና ቋንቋችንም ከግዕዝጋ የተቆራኘ እንደሆነ ነው።

ጀለፈፍ አብይ ግን ደንቆሮ ስለሆነ ያለምንም ማስረጃ የራሴ ዘር አለኝ ብሎ ያስባል በ50 አመቱም ማለት ነው። የፀጉር ቀለሙን ይቀባ ዝም ብሎ።። :lol:

Horus wrote:
03 Dec 2023, 03:11
"ዘረፋው የተጀመረው ባሌክሳንደር ነው" እጅግ እጅግ ትክክል! ታላቁ Professor Martin Bernal be 2400 ገጾች 3 ቅጾቹ Black Athena ያረጋገጠው ያንን ነው። ያው እንደ ምታቀው አበሻ አሁንም እንደ ተመታን ነው! ሰነፍ ነን! ራዕይ የለንም! ከስር ከስር ምንም መሰረት የሌላቸው ዘላኖች የፖለቲካ ስልጣን ይዘው የሌለ ዉሸት ላይ ሕዝቡን ያደናቅፉታል ። ኢትዮጵያ ወደ ተካደችው ጥንታዊ ስልጣኔ መች ፊታችን እንደ ምንመልስ አላውቅም ።

Right
Member
Posts: 3286
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Right » 03 Dec 2023, 07:42

Wow! Horus, quite a brief historical lesson to learn.
If you can, please edit the above a little bit and post it on facebook or send it to Ethiopian media outlets so that the young can learn.
Since Two of Ethiopian iconic scholars in Getachew Haile and Mesfin w/m has left us, there isn’t much learning piece out there in the public. Yes, Achamyeleh Tamiru tried to throw some important documented facts when he can but that isn’t enough. This shows how the intellectual pool in Ethiopia is dry. This is one part of science, what about physics, medicine, other major fields of studies. It is sad.

union
Member+
Posts: 8450
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by union » 03 Dec 2023, 10:03

Brother Right

There is that spritual aspect of leadership that exist as a shadow to the west that want to deny the meta physics of nature that govern us here in a daily bases. It would be unfair for God to continue to allow the perpetuate of this prelonged intlectual property crime commuted to us for over 2500 years since the invasion of lower Ethiopia now known as Egypt by the so called Alexander the great.

It would be unfair by God to not correct it now. I believe this knowledge transfer was intended by God to give the west the 2nd apporunity to lead the world one more time and see them destroying themselves through power, money, greed and corruption, again!. And by doing so God is letting all of us know knowledge without God is a horrible thing to obtain - just like how the west destroyed themselves because of technology before God removed everyone except Noah and his family.

So God will have to change the natural rule of laws to correct the problem so the technology we have will be reshuffled. For example, some laws of physics will be natually changed such as gravity won't be 9.8 per second any longer. Basically the west will go back to the dark age trying to re-study the new law. That is when Ethiopia will streach her hands into God, and spritualilty will lead the world rather than technology, which is the way it was before this mess we are in. Remember, there is a spritual technology! Our forfathers were flying without airplanes, for example.

Right
Member
Posts: 3286
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Right » 03 Dec 2023, 11:09

see them destroying themselves through power, money, greed and corruption,
Brother Union,
From climate change to endless war we are witnessing how greed and corruption is destroying the planet. The west is self destructing.

Lovetarik
Member
Posts: 351
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Lovetarik » 03 Dec 2023, 12:47

ወንድሜ ሆረስ እጅግ ጥሩ አድርገህ ተንትነኸዋል። I stand corrected

Your comment about the German knowledge of the Geez language, it is true that the Germans have advanced knowledge than any other western country.

Years ago, I had a part-time library job at a major university in North America where I saw many Geez grammer books. In one of these books, the author commented the reason for writing the book was to narrow the gap in Geez knowledge between Germans And Americans.

Horus
Senior Member+
Posts: 32326
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Horus » 03 Dec 2023, 13:12

Lovetarik,
ፊንፊኔ ግእዝ ማለቴ አንተ አማርኛ ነው ያልከውን ለማረም አልነበረም፤ ያልከውን ለማጠናከር እንጂ፤ እንዲያውም አማርኛ ብቻ ሳይሆን ስረቃሉ ግ እ ዝ ነው ማለቴ ነው ። በአማርኛ ውስጥ ሌሎች የፊንፊኔ ዝርያ ቃላት፤ ፍናፍንት፣ አፍንጫ፣ አንፉና (የንፍጥ መፍለቂያ)እያለ ይሄዳል። ፊንፊኔ አማርኛ ነው ማለት ስህተት አይደለም ለማለት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 32326
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Horus » 03 Dec 2023, 13:27

Right wrote:
03 Dec 2023, 07:42
Wow! Horus, quite a brief historical lesson to learn.
If you can, please edit the above a little bit and post it on facebook or send it to Ethiopian media outlets so that the young can learn.
Since Two of Ethiopian iconic scholars in Getachew Haile and Mesfin w/m has left us, there isn’t much learning piece out there in the public. Yes, Achamyeleh Tamiru tried to throw some important documented facts when he can but that isn’t enough. This shows how the intellectual pool in Ethiopia is dry. This is one part of science, what about physics, medicine, other major fields of studies. It is sad.
ይህን ሰፊ መስክ በትውልድ ደረጃ የምርምር ትኩረት እንዲሆን ከፈለግን አንድ ትልቅ ፓራዳይም ሺፍት ማድረግ አለብን ። እሱም ኢትዮጵያዊያን በጥንታዊት የግብጽ ስልጣኔ የነበራቸው ተካፍሎና ሚና ምን ነበር? የግብጽ ስልጣኔን ካቆሙት ሕዝቦች አንዱ አልነበሩም ወይ? ለምሳሌ ፊኒቄዎች (ፊኒሺያንስ) እነማን ናቸው? የባህር ሕዝቦች የሚባሉት አይጂያንስ እነማን ናቸው? ማለትም ኑቦያኖች ብቻ ሳይሆን ማለት ነው ። ሌላው የፓራዳይም ሺፍት የሴሚቲክ ቋንቋ ጉዳይ ነው ። እኔ ባድረጉት የተወሰነች ጥናት እንኳ የጥንታዊ ግብጽ ቋንቋ ኬሚት (ኮፕት) ፕሮቶ ሴሚቲክ ወይም የሴም ቋንቋ አባት ነው ። እንደዚህ ያሉ በምዕራብ ሂስትሪዮግራፊ የተደበቁና የተሰረቁ እውነቶችን መመልከቻ አዲስ ፓራዳይም ውስጥ ሳንገባ አዲሱ ትውልድ በግሪኮች የተዘረፈውን የግብጽ እውቀት እንዴትና ለምን ብሎ መጠየቅ አይችልም። በኔ እምነት የጥንት ግብጾች ኢትዮጵያዊያን ነበሩ። ይህን መነሻ ስንቀበል ነው ትውልድ ወደዚያ ምርምር የሚሄደው ።

Abere
Senior Member
Posts: 12060
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Abere » 03 Dec 2023, 14:06

ሆረስ፤

ስለ ወረሞ ግዕዛዊ መነሻ ስርወ-ቃል ለሰጠኸን ማብራሪያ እና ላከፈልከን ዕውቀት እና መሰግናለን። አንድ ቃል ከጊዜ ብዛት እና የዘመን እርቀት ምክንያት ድምጻዊ ቅላጼው ሊለቅ እንደሚች መረዳት አያስቸግርም። ወረም እንዳልከው መዘዋወር፤ መሄድ፤ መንጎድ፤ ዘላን፤ተመላላሽ ይመስላል አንተም እንደ ተረጎምከው።

በግዕዝ ሄደ "ሆረ" ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ በመጽሀፍ " ሆረ እየሱስ እም ገሊላ ሀበ ዮሀንስ" ይላል

ይህን ያመጣሁት ሆረ -- > ወረ ሊሆን ይችል ይሆን። ፀሀ - ጠሀይ ወይም ጸጋው - ጠጋው ተብሎ እንደሚጠራ። እንደምናውቀው አማርኛ ብዙ ቃላትን ኢኮኖሚያዊ ወይም ለጉሮሮ እና ለፍጥነት እንድመች ያደርጋል። ልክ የአሜሪካ እንግሊዘኛ የእንግሊዞችን ጎታች እንግሊዘኛ ፈጣን እና ለአነጋገር አመች እንዳደረገው። አይ ጎት ኢት (I got it) ከማለት ጋት ኢት (got it) እንድል።

ወረ- ወረሞ

Horus
Senior Member+
Posts: 32326
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Horus » 03 Dec 2023, 16:07

Abere wrote:
03 Dec 2023, 14:06
ሆረስ፤

ስለ ወረሞ ግዕዛዊ መነሻ ስርወ-ቃል ለሰጠኸን ማብራሪያ እና ላከፈልከን ዕውቀት እና መሰግናለን። አንድ ቃል ከጊዜ ብዛት እና የዘመን እርቀት ምክንያት ድምጻዊ ቅላጼው ሊለቅ እንደሚች መረዳት አያስቸግርም። ወረም እንዳልከው መዘዋወር፤ መሄድ፤ መንጎድ፤ ዘላን፤ተመላላሽ ይመስላል አንተም እንደ ተረጎምከው።

በግዕዝ ሄደ "ሆረ" ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ በመጽሀፍ " ሆረ እየሱስ እም ገሊላ ሀበ ዮሀንስ" ይላል

ይህን ያመጣሁት ሆረ -- > ወረ ሊሆን ይችል ይሆን። ፀሀ - ጠሀይ ወይም ጸጋው - ጠጋው ተብሎ እንደሚጠራ። እንደምናውቀው አማርኛ ብዙ ቃላትን ኢኮኖሚያዊ ወይም ለጉሮሮ እና ለፍጥነት እንድመች ያደርጋል። ልክ የአሜሪካ እንግሊዘኛ የእንግሊዞችን ጎታች እንግሊዘኛ ፈጣን እና ለአነጋገር አመች እንዳደረገው። አይ ጎት ኢት (I got it) ከማለት ጋት ኢት (got it) እንድል።

ወረ- ወረሞ
አበረ፣
ከላይ የጠቀስከው የግእዝ ሃረግ ትክክለኛ ትርጉሙ የግእዝ ተማሪዎች ቢረዱን እመርጣለሁ ። እየሱስ በገሊላ ወደ ዮሃንስ ተመለሰ የሚል ከሆነ ትርጉሙ አው ሆረ ወረ ሊሆን ይችላል። ኡር ብርሃን ወይም ጸሃይ እንደ ሆነ አውቃለሁ ። የድሮ ኮር፣ ኦር፣ ሆር ሁሉም ብርሃና ጸሃይ ማለት ናቸው ።

ወረ እና ኦር የሚያገናኛቸው የጸሃይና የጨረቃ ወረብ ወይም ዙረት (ሳይክል) ነው ። ለምሳሌ ወር በግእዝም በላቲንም ወር ነው፤ 12ቱ የአመት ወራት፤ ሌላ ትርጉሙ ሙን ወይም ጨረቃ ነው ። ለምሳሌ ሴፕቴምበር፣ ዲሴምበር (ዴሴምወር) ማለት ነው ። 10ኛ ወር ማለት ነው ። በጁሊየስ ቄሳር ካላንደር ዴሴምበር 10ኛ ወር ነው ። ማርች ነው 1ኛ ወር ።

ሰለዚህ ወረብ (ዙረት፣ ወራት፣ ወረት) እና ጸሃይ የተያያዙ ናቸው ። ሆረ እዚህ ላይ ኢየሱስ ወደ ዮሃንስ ተመለሰ/ዞረ ማለት ይህናል

Lovetarik
Member
Posts: 351
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን ያውቃሉ?

Post by Lovetarik » 03 Dec 2023, 19:51

Dear Horus,
Someone asked me if the prophecy of Zephaniah is being fulfilled in our days. I researched the subject and found to my amazement Ethiopia was ruler of Egypt around the time of the prophet ሶፎኒያስ. The following is exrepts from my answer to the question poised by the friend.

Zephaniah's prophecy of judgement includes salvation for those who listened and responded to his call. The prophet tells us about the events that took place in the 7th century B.C. when Josiah was king, a century after the destruction of Israel (the northern kingdom) by the Assiryans. The Southern kingdom of Judah suffered under the evil ruleres, Manasseh and Amon. But the godly king Josiah led a revival which delayed God's judgement on Judah, by the eventual invasion of Judah by Babylon.

The reference to Ethiopia in chapter 2:12 was also fulfilled, according to some scholars, by Babylon's conquest of Egypt (Ethiopia was ruling Egypt at the time 715 B.C.). Ethiopia was found guilty and judged, see Is. 18, and Ezekiel 30: 24-25.

Judah was eventually judged by the invasion of Babylon. The surrounding cities of Philistines were also destroyed.

Sorry if this is off the topic we are discussing, but I just want to draw attention to Ethiopia's role in the ancient world.

Post Reply