-
- Senior Member
- Posts: 13224
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
ሶስት፥ ቀን፥ ሙሉ፥ መቃብር፥ ቤት፥የኖርኩብሽ፥
የኢሳያስ፥አረር፥ከሩቅ፥ እየዘነበብሽ፥
ፋኖ፥ የተጋሩን፥ ደም፥ አፍሶ፥ ደጋግሞ፥ የሰዋብሽ፥
እግርና፥ እጅ፥ አስሮ፥ ወራጅ፥ ወንዝሽ፥ ላይ፥ የጣለብሽ፥
የሞቱት፥ተጋሩ፥ ደማቸው፥ ፈጣሪውን፥ እንደ፥ አቤል፥ደም፥ ይጣራል
ፈጣሪም፥ ፍርድ፥ ሰጥቶ፥አዋጅን፥ ያውጃል፥
ፋኖ፥ እስከ፥ ሶንኮፎቱ፥ድንገት፥ይነቀላል፥
ራስ፥መንጨት፥ ልቅሶና፥ዋይታ፥ድንገት፥ይሆናል፤
ምዕራብ፥ ደቡብ፥ ትግሪይ፥ ዳግም፥ የተጋሩ፥ህፃናት፥ መፈንጫ፥ይሆናል።
ተከዘ፥ ወንዝም፥ ውስጥ፥ ትግረዋይ፥ በሰላም፥ ይዋኛል፤ ይዋኛል፤
ሁመራ፥ ሁመራ፥ ቃል፥ እትየላ፥ አለኹ፥ እያ፥ ካኧየላ፥
ኒተከዘ፥ ገዲቢካ፥ ትገብራ፥ ናይ፥ አለም፥ መርኣያ፤
የኢሳያስ፥አረር፥ከሩቅ፥ እየዘነበብሽ፥
ፋኖ፥ የተጋሩን፥ ደም፥ አፍሶ፥ ደጋግሞ፥ የሰዋብሽ፥
እግርና፥ እጅ፥ አስሮ፥ ወራጅ፥ ወንዝሽ፥ ላይ፥ የጣለብሽ፥
የሞቱት፥ተጋሩ፥ ደማቸው፥ ፈጣሪውን፥ እንደ፥ አቤል፥ደም፥ ይጣራል
ፈጣሪም፥ ፍርድ፥ ሰጥቶ፥አዋጅን፥ ያውጃል፥
ፋኖ፥ እስከ፥ ሶንኮፎቱ፥ድንገት፥ይነቀላል፥
ራስ፥መንጨት፥ ልቅሶና፥ዋይታ፥ድንገት፥ይሆናል፤
ምዕራብ፥ ደቡብ፥ ትግሪይ፥ ዳግም፥ የተጋሩ፥ህፃናት፥ መፈንጫ፥ይሆናል።
ተከዘ፥ ወንዝም፥ ውስጥ፥ ትግረዋይ፥ በሰላም፥ ይዋኛል፤ ይዋኛል፤
ሁመራ፥ ሁመራ፥ ቃል፥ እትየላ፥ አለኹ፥ እያ፥ ካኧየላ፥
ኒተከዘ፥ ገዲቢካ፥ ትገብራ፥ ናይ፥ አለም፥ መርኣያ፤
-
- Member+
- Posts: 5598
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
ወልቃይት ጠገኔ ሀገረ ሁመራ
ጥልፍሽ የተሰራው ከልበ አማሀራ
ከቋራው ልብ መንጭተሽ
በቤገምድር ተንኳለሽ
ከአማራ ገባር ወንዞች ተዋህደሽ
ለኢትዮጵያ መድህን ልትሆኝ ወደ አባይ ትነጉጂያልሽ
የሁሉም ቤት ምስለ ኢትዮጵያ
የሁሉም ቋንቋ ማስተናገጂያ
ወያኔ በክፉ አይኑ አይቶሽ
ቤተ አልባ ሆነው ልጆችሽ
አማርኛ እንዳይናገሩ ተገድበው
በአማርኛ እንዳይዘፍኑ ተከልከለው
27 አመታት ግፍ ጠጥተው ተንገፍግፈው
ሁለት አመት የተንፈሽውን ነጻነት
እንደገና ሊያፍኑት
ጦር ይሰብቃሉ ጦር ይጎስማሉ
ስለማይረዱት ካንቺ ጋር ለመኖርም
ለመሞትም ልጆችሽ እንደተማማሉ፡፡
አብራችሁን ለመኖር በያቸው ሀገሩ በቂ ነው
ልትተኩን ማሰብ ግን የእርጉምነት ጥግ ነው፡፡
ጥልፍሽ የተሰራው ከልበ አማሀራ
ከቋራው ልብ መንጭተሽ
በቤገምድር ተንኳለሽ
ከአማራ ገባር ወንዞች ተዋህደሽ
ለኢትዮጵያ መድህን ልትሆኝ ወደ አባይ ትነጉጂያልሽ
የሁሉም ቤት ምስለ ኢትዮጵያ
የሁሉም ቋንቋ ማስተናገጂያ
ወያኔ በክፉ አይኑ አይቶሽ
ቤተ አልባ ሆነው ልጆችሽ
አማርኛ እንዳይናገሩ ተገድበው
በአማርኛ እንዳይዘፍኑ ተከልከለው
27 አመታት ግፍ ጠጥተው ተንገፍግፈው
ሁለት አመት የተንፈሽውን ነጻነት
እንደገና ሊያፍኑት
ጦር ይሰብቃሉ ጦር ይጎስማሉ
ስለማይረዱት ካንቺ ጋር ለመኖርም
ለመሞትም ልጆችሽ እንደተማማሉ፡፡
አብራችሁን ለመኖር በያቸው ሀገሩ በቂ ነው
ልትተኩን ማሰብ ግን የእርጉምነት ጥግ ነው፡፡
-
- Senior Member
- Posts: 13224
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
ህገ፥ መንግስት፥ ይከበራል፥
ወንጀለኛውም፥ ይታስራል፥
ለICC ይቀርባል፥
በባዶ፥ ሜዳ፥ ዱብ፥ ድብ
መሆን፥ ነውና፥ ደደብ
መግዛት ይሻላል፥ አደብ፤
ሸገር፤ ላይ፥ ፀሎት፥ ቤት፥ ህገወጥ፥ ነው፥ ተብሎ፥ ከፈረሰ፥
ፋኖማ፥ ለገደለው፥ ላፈናቀለው፥ ለዘረፈው፥ አገር፤ ያተራመሰ፤
ይገባዋል፥ የሞት፤ ፍርድ፥ ክልልና፥ ህዝብ፥ ላራከሰ፤
ወንጀለኛውም፥ ይታስራል፥
ለICC ይቀርባል፥
በባዶ፥ ሜዳ፥ ዱብ፥ ድብ
መሆን፥ ነውና፥ ደደብ
መግዛት ይሻላል፥ አደብ፤
ሸገር፤ ላይ፥ ፀሎት፥ ቤት፥ ህገወጥ፥ ነው፥ ተብሎ፥ ከፈረሰ፥
ፋኖማ፥ ለገደለው፥ ላፈናቀለው፥ ለዘረፈው፥ አገር፤ ያተራመሰ፤
ይገባዋል፥ የሞት፤ ፍርድ፥ ክልልና፥ ህዝብ፥ ላራከሰ፤
-
- Member+
- Posts: 5598
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
27 ዓመት ሌብንት ስራ ነው ስለተባላቸሁ
ስርቆ መያዝ ክፉ መለስ ስልላችሁ
አጅ ከፍንጅ መያዝ አደናበራችሁ
ህጉ ነው ሰህተቱ ወይስ አኔ ሌባው?
ህገመንግስቱንማ አኛው የፃፍነው ነው
ብንሰርቅውም ልንግራችሁ ውልቃይት የኛ ነው
ሌብነት የሌባ : ሕግ ሌባን ቀጪ
ምሆኑን ሳታውቂ
አድራ አልሻልሁ ውልቃይት አትምጪ
ስርቆ መያዝ ክፉ መለስ ስልላችሁ
አጅ ከፍንጅ መያዝ አደናበራችሁ
ህጉ ነው ሰህተቱ ወይስ አኔ ሌባው?
ህገመንግስቱንማ አኛው የፃፍነው ነው
ብንሰርቅውም ልንግራችሁ ውልቃይት የኛ ነው
ሌብነት የሌባ : ሕግ ሌባን ቀጪ
ምሆኑን ሳታውቂ
አድራ አልሻልሁ ውልቃይት አትምጪ
Last edited by TGAA on 05 Jun 2023, 09:58, edited 3 times in total.
-
- Senior Member
- Posts: 13224
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
ሌባ፥ ማን፥ እንደሆነ፥ ይኸንን፥ ተመልከት፥
በማታውቀው፥ ጉዳይ፥ ከምትወሸክት፤
https://www.facebook.com/TigrayUpdate/v ... 703889063/
https://www.facebook.com/TigrayUpdate/v ... 054135205/
https://www.latimes.com/world-nation/st ... pite-truce
በማታውቀው፥ ጉዳይ፥ ከምትወሸክት፤
https://www.facebook.com/TigrayUpdate/v ... 703889063/
https://www.facebook.com/TigrayUpdate/v ... 054135205/
https://www.latimes.com/world-nation/st ... pite-truce
Last edited by Axumezana on 05 Jun 2023, 13:17, edited 1 time in total.
-
- Member+
- Posts: 9652
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.
-
- Member+
- Posts: 7818
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
Comedian agame boy
Tell your hallucination to these Welqait, the original people of who finally claimed their land through their blood.
Tell your hallucination to these Welqait, the original people of who finally claimed their land through their blood.
Axumezana wrote: ↑05 Jun 2023, 02:27ሶስት፥ ቀን፥ ሙሉ፥ መቃብር፥ ቤት፥የኖርኩብሽ፥
የኢሳያስ፥አረር፥ከሩቅ፥ እየዘነበብሽ፥
ፋኖ፥ የተጋሩን፥ ደም፥ አፍሶ፥ ደጋግሞ፥ የሰዋብሽ፥
እግርና፥ እጅ፥ አስሮ፥ ወራጅ፥ ወንዝሽ፥ ላይ፥ የጣለብሽ፥
የሞቱት፥ተጋሩ፥ ደማቸው፥ ፈጣሪውን፥ እንደ፥ አቤል፥ደም፥ ይጣራል
ፈጣሪም፥ ፍርድ፥ ሰጥቶ፥አዋጅን፥ ያውጃል፥
ፋኖ፥ እስከ፥ ሶንኮፎቱ፥ድንገት፥ይነቀላል፥
ራስ፥መንጨት፥ ልቅሶና፥ዋይታ፥ድንገት፥ይሆናል፤
ምዕራብ፥ ደቡብ፥ ትግሪይ፥ ዳግም፥ የተጋሩ፥ህፃናት፥ መፈንጫ፥ይሆናል።
ተከዘ፥ ወንዝም፥ ውስጥ፥ ትግረዋይ፥ በሰላም፥ ይዋኛል፤ ይዋኛል፤
ሁመራ፥ ሁመራ፥ ቃል፥ እትየላ፥ አለኹ፥ እያ፥ ካኧየላ፥
ኒተከዘ፥ ገዲቢካ፥ ትገብራ፥ ናይ፥ አለም፥ መርኣያ፤
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
ችግሩ ህወሓት እና ካድሬዎቹ አሜሪከ የምድር እግዚአብሔር ነው ብለው ያምናሉ። አንድ አምባሳደራቸው ያንን ቃል በቃል ብሎአል። ዘዴው እንዲህ ነው -- የ አፉሪካን አደራዳሪዎች አሜሪካ ተጥቀሞ የአማራን መሬት ለህወሓት መመለስ።
እውነቱ ግን ነው አንድ አደራዳሪ ነኝ ባይ እግሩ ወልቃይት ምድር አይረግጥም። የ አማራ ምድር እግዚአብሔር አሜሪካ አይደለም። የ አማራ ህዝብ ነው።
በ አለፉት አራት አመት ኢትዮጵያ በጣም ተቀይራለች። ቆስቁሰው ቆስቁሰው የ አማራውን ብሄርተኝነት እውን እንዲሆን አደረጉ። They have to deal with it now.
እውነቱ ግን ነው አንድ አደራዳሪ ነኝ ባይ እግሩ ወልቃይት ምድር አይረግጥም። የ አማራ ምድር እግዚአብሔር አሜሪካ አይደለም። የ አማራ ህዝብ ነው።
በ አለፉት አራት አመት ኢትዮጵያ በጣም ተቀይራለች። ቆስቁሰው ቆስቁሰው የ አማራውን ብሄርተኝነት እውን እንዲሆን አደረጉ። They have to deal with it now.
-
- Member+
- Posts: 9312
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
Honest negotiation, honest bargains and honest peace will bring lasting and honest happiness.Axumezana wrote: ↑05 Jun 2023, 02:27ሶስት፥ ቀን፥ ሙሉ፥ መቃብር፥ ቤት፥የኖርኩብሽ፥
የኢሳያስ፥አረር፥ከሩቅ፥ እየዘነበብሽ፥
ፋኖ፥ የተጋሩን፥ ደም፥ አፍሶ፥ ደጋግሞ፥ የሰዋብሽ፥
እግርና፥ እጅ፥ አስሮ፥ ወራጅ፥ ወንዝሽ፥ ላይ፥ የጣለብሽ፥
የሞቱት፥ተጋሩ፥ ደማቸው፥ ፈጣሪውን፥ እንደ፥ አቤል፥ደም፥ ይጣራል
ፈጣሪም፥ ፍርድ፥ ሰጥቶ፥አዋጅን፥ ያውጃል፥
ፋኖ፥ እስከ፥ ሶንኮፎቱ፥ድንገት፥ይነቀላል፥
ራስ፥መንጨት፥ ልቅሶና፥ዋይታ፥ድንገት፥ይሆናል፤
ምዕራብ፥ ደቡብ፥ ትግሪይ፥ ዳግም፥ የተጋሩ፥ህፃናት፥ መፈንጫ፥ይሆናል።
ተከዘ፥ ወንዝም፥ ውስጥ፥ ትግረዋይ፥ በሰላም፥ ይዋኛል፤ ይዋኛል፤
ሁመራ፥ ሁመራ፥ ቃል፥ እትየላ፥ አለኹ፥ እያ፥ ካኧየላ፥
ኒተከዘ፥ ገዲቢካ፥ ትገብራ፥ ናይ፥ አለም፥ መርኣያ፤
-
- Senior Member
- Posts: 10893
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
Axumezana has been enjoying the suffering and death of every single Tigre. The Tigray youth has started to say enough is enough. The only one that will not have life in Tigray if Welqait and Raya cards are not played is the TPLF. Now, Tigre youth are awakening and do not see any point to die for these territories which historically have never been part of Tigray province. Thus, Axumezana regards Welqait and Raya as its political life line. Howevery, that life line is shattered. He better accept the reality and move in. There is no Tigre life to be wasted. The West is not going to cross Tekeze river and fight for TPLF. TPLF tried 3 tried it lost all of its fat Woyane rats.
-
- Senior Member
- Posts: 13224
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: የቃል፥ ኪዳን፤ ምድሬ፥ ሁመራ፥
ኤርትራዊው፥ አበረ፥
የዝሆን፥ እንባህን፥ አቁመህ፥ በኢሳያስ፥ ባርነት፥ ስር፥ ለሚማቅቁት ወገኖችህ፥ አልቅስ፤
የዝሆን፥ እንባህን፥ አቁመህ፥ በኢሳያስ፥ ባርነት፥ ስር፥ ለሚማቅቁት ወገኖችህ፥ አልቅስ፤