Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ

Post by sarcasm » 28 Mar 2023, 08:01

"ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ

Right
Member
Posts: 2827
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: "ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ

Post by Right » 28 Mar 2023, 08:19

You seems to be excited. Rewind back - listen to what he said 2 years ago & a year ago. Save this comment and listen to what he will say a year from now, if he makes it that far. He is a con man.

Regardless, PP & The TPLF aren’t good for Ethiopia that includes Tigray. When will you evolve and think beyond your egoistic self? You are taking the people of Tigray down.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: "ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ

Post by banebris2013 » 28 Mar 2023, 09:03

Right wrote:
28 Mar 2023, 08:19
You seems to be excited. Rewind back - listen to what he said 2 years ago & a year ago. Save this comment and listen to what he will say a year from now, if he makes it that far. He is a con man.

Regardless, PP & The TPLF aren’t good for Ethiopia that includes Tigray. When will you evolve and think beyond your egoistic self? You are taking the people of Tigray down.
Right,
Had it not for USA, the fate of Amhara would have been different today. TDF overrun Amhara until US stopped them close to Debrebrihan. I know the so called fanos took credit for the TDF returning from Debrebrihan. So you still dream about the war and you are angry that peace deal is reached.
Politics is dynamic by nature and you have to adjust your politics based on what you want to achieve politically. It is within your human right to say PP and TPLF are not good for Ethiopia. at the same time you should not trump others right to say PP and TPLF are good for Ethiopia. Ethiopia belongs to all Ethiopians, which includes PP and TPLF supporters. If anyone needs evolving, it has to be you as you are still in the past, where Ethiopia and Amhara were synonymous. That time has gone to never comeback. AAA calling people with derogatory name on their biggest gathering shows how low the Amhara politics sank. Never forget "when you insult others your are insulting yourself as well".

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: "ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ

Post by Sam Ebalalehu » 28 Mar 2023, 10:56

USA ህወሓትን አዲስ አበባ ከመግባት አልከለከለም። አዲስ ተረት አመጣህ። በተቃራኒዉ የ state department ሰውየ -- ስሙ ጠፋኝ -- አዲስ አበባ ተቀምጦ የነ መራራ ጉደታ ፣ ልደቱ አያሌው ፣ ያሪድ ጥበቡ ማነው ያ ከኢዜማ ወጣሁ ያለው አማራን አሰባስቦ ህወሓት የሚነዳው ጋሪ ሲያዘጋጅ ነበር። ሮጦህ ከተማ አትይዝም። ሮጦህ ማራቶን ማሸነፍ ትችላለህ። ያኔ ወያኔ የሮጠው US ጣልቃ ይገባል ጥሩ ሩጫ ካደረኩ ብሎ ነበር።

Post by Right » 28 Mar 2023, 12:18

not trump others right to say PP and TPLF are good for Ethiopia.
1 million people have died because of the blunders of PP & TPLF. What is your justification for that? Given to the history of these 2 goons, guaranteed another war is around the corner. On whose expense and resources? I know that is not a concern for you.

It is a waste of time trying to engage with you. Good luck with your entanglement with PP.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11717
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: "ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ

Post by Noble Amhara » 28 Mar 2023, 13:09

When the Juntas reached Debresina... They were about to get cutt off from Tigray because TDF was losing and retreating from Gashena back into Tigray... The army at Debresina would have been cutt off by Tigray simply because TDF was losing Gashena-Weldia road thus Vodkachew decided to retreat. Zobel also was in the hands of ENDF-Amhara-Afar to storm Kobo and cut TDF from North shewa forcing TDF to return north.....

Now who is talking? Alamata

Abere
Senior Member
Posts: 11121
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ

Post by Abere » 28 Mar 2023, 14:11

የዐብይ አህመድ ከስልጣን ይውረድ፤ የሽግግር መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም የሚለው የቆዬ ጥሪ ይመስለኛል። እነ አፈ-ወያኔ ልደቱ አያሌው፤ ስዬ አብርሃ (ስዩመ ወያኔ) እንድሁም ጸረ-ወያኔ እውነተኛ ኢትዮጵያዊያኖች ሲጠይቁት የነበረ ነገር ነው። አዲስ አይደለም። አሁን ክርስቲያን ታደለ መጠየቁ ምኑ ላይ ነው እንግዳነቱ? ይልቅስ አብይ አህመድ ቆዳውን ለማዋደድ ፓለቲካ ማሸራሞጡን ያጋንንበታል። በፍርሃት ያለ መሆኑን ለመደባበቅ እንኳን አልቻለም - ከዶሮ ፊት ፈንግል አይወራም እንድሉ ስልጣን ልቀቅ ሲባል ክው አደረገው እንጅ። መናደድ ሲበዛ ያስቀኛል አይነት ነው ከፊቱ ላይ የታየው።

የሚገርመኝ ግን ተለማማጭ ወያኔዎች ናቸው። ክፉ እና በጎ መለዬት የማይችሉት። መልህቅ አልባዎች።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: "ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ

Post by Sam Ebalalehu » 28 Mar 2023, 19:56

በመሰረቱ በጣም ደከማ አረፍተነገር ነው አብይ የተናገረው። የ ሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው ይህ " ሁሉ ጫጫታና ሴራ" የመጣወ " ማለት ሰላም ከመምረጣችን በፊት ወንበዴዎች ነበር እንደማለት ነው። እኔ እስከማውቀው የኢትዮጵያ መንግስት ብዙ መንገድ ተጉዞአል የህወሓት ችግር በሰላም እንዲፈታ። ስለ ህወሓት ከ አቢይ የተለየ አመለካከት አቋም ያላቸውን " ሴረኛ" ማለት አሳፋሪም ነው ትክክልም አይደለም። ሰላም የሚጠሉ ኢትዮጵያኖች አሉ ብየ አላምንም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ግን ሰላምን እኩል አይረዳውም። ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እናወርዳለን ያሉ ዛሪ የ ሰላም ሰዎች ተብለው ኢትዮጵያን አታፈርሱም ብለው የተዋጎቸው ሴረኛ ሲባሉ እጅግ ያሳዝናል።

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: "ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ

Post by TGAA » 29 Mar 2023, 01:17

sarcasm wrote:
28 Mar 2023, 08:01
"ይህ ሁሉ ጫጫታና ሴራ የመጣው የሰላም መንገድ በመምረጣችን ነው" የጠ/ሚ አቢይ መልስ ለአብን MP ክርስቲያን ታደለ
ይህ ቀላማጅ የሚጠቃቅሰው እኔ የሰላም ሰው ነኝ ፤ አማሮች የጠሉኝ ሰላም በመምረጤ ነው እያለ ወደ ትግሬዎች መጣቀሱ ነው፡፡
ይሄው አታላይ ቀላማጅ ጦርነቱ ሊጀመር ጥቂት ወራት ሲቀረው ጎጃም ሄዶ ያደረገው ንግግር ትዝ ይለኛል ፤ ሀገራችሁን ለጠላት ከሚደልሉ ባንዳዎች እንደ ድሮው አቦቶቻችሁ ተከላከሏት አደራ እያለ ሲል ሰምቼዋለሁ ፤ አሁንም እውነተኛ ሰላም ለትግራይም ወይንም ለሌሎች ኢትዮጵያዊያን ማምጣት ቢፈልግ ኖሩ በጦርነት የተዳሙትንና የተጎዳዱትን አንድ ላይ አድርጎ ነበር የዘለቀ ሰላም ማምጣት የሚችለው ግን የሰላሙ ድርድር ላይ ሆን ብሎ ያገለለው አማራንና አፋርን ነው ፤ በእነርሱ ፋንታ ተደራዳሪ ሆነው የቀረቡት የነበረከት በር ጠባቂ የነበረ አድርባይ ስልጤና የወያኔ ምርኮኛ የነበረ ኦሮሞ ነው ፤ አሁን ታድያ እርሱና ኦሮሞዎች ሰው የሚንጫጫባቸው ሰላም ለትግራይ ስላመጡ ነው፤ ሰላም ለትግራይ መቼም አይመጣም ትግራይ ከጎረቤቶቻ ጋር ሰላም ካልሆነች በሰተቀር ፤ በጥላቻ የታወሩ ወያኔዎች ግን ይህንን ባዶ በርሜል ሲያንኳኩ ይሰማሉ ፤ አብይ አማራ ባጠቃላይ፤ ካመጽ ትግራይነ እያጀበ አንዲስ ሊያደርስ ነው ወይስ ወያኔ እየተዋጋ አዲስ አበባ ሊመለስ ፤

We choose to focus so strongly on what we choose to hate that we give up the possibility of helping ourselves by focusing on what is good.

Post Reply