-
- Senior Member
- Posts: 13624
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤
ጎይታዋ ፣ ላይእማኖም ተደሚሮም ድዮም ወይስ ሳይንሳዊ መብረቖም እዮም ተደቢቖም ዘውርዱ ዝኒኦም ?
-
- Senior Member
- Posts: 13624
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤
ልበስበሰ ፕሮቲን ለይብሉ ናይ እርዳታ ስንዳይ ኻው ፈረንጂ ጎይተትካ ልኸተግኒ ህይወት ሓደ ነጥቢ ሓሙሽተይ ምልዮን ትግራዋይ አው ውክልና ጦርነት ተህልቅ እንተኾይንካ፣ ኡቱ ደረጃ ባንዳነትካ አው ኸፍተኛ ጠርዚ በፂሑ አሎ ማለት እዩ እና አንቃዕ ደስ በለካ። ሰለብሬት ግበሩዋታ!
-
- Senior Member
- Posts: 11121
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤
ቄሳር በሌለበት አገር ግብር አይከፈልም። ትክክለኛ ውሳኔ እና እርምጃ ነው። አማራ ለገዳዩ ኦሮሙማ 5 ሳንቲም ግብር መክፈል የለበትም። ከአማራ በሚሰበሰው የግብር ገቢ ነው አማራ የሚገደልበት የጦር መሳርያ የሚገዛው፤ ጸረ-አማራ የሆነው የትግሬ-ወያኔ አመታዊ በጀት የሚከፈለው። መንግስት በሌለበት አገር ግብር እንደት ይከፈላል። የመንግስት 1ቁጥር ሃላፊነት የህዝብ ደህንነት መጠበቅ ነው። አማራ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታደን ህዝብ ነው።

አለቃ፥ አበረ፥
አመፅ፥ ሳይሆን፥ የአማራን፥ ፖለቲካ፥ ከእነ፥ አብይ፥ ትፅእኖ፥ ነፃ፥ ማድረግ፥ ነው፥መፍትሄው። ነፃ፥ የሆነ፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፥በድርድርና፥ ህገመንግስታዊ፥ አሰራርን፥ ተከትሎ፥ የአማራን፥ ጥቅም፥ ማስጠበቅ፥ ይቻላል። አለበለዚያ፥ ትግራይ፥ ከፈሰሰው፥ ደምና፥ የንብረት፥ ኪሳራ፥ በላይ፥ ኪሳራ፥ ይመጣል። ግብፅም፥ ኢሳያስም፥ ጦሩነቱን፥ ይፈልጉታል፥ ከእነርሱ፥ ወጥመድ፥ ማምለጥ፥ አለብን።