Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 11840
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “እስከዛሬ ህዝብ ወለጋ ላይ ሲጨፈጨፍ ተደብቆ የነበረው የኦሮሚያ ሰራዊት አሁን ድንገት ከየት ተገኘ ቤተ ክርስቲያንን ለመስበርና የልብስ ቀለምን ለመቆጣጠር ሲሆን?”

Post by Selam/ » 09 Feb 2023, 08:09

ወለጋ ውስጥ የወያኔ እጅ አለበት ሲሉት የነበረው ሁሉ ውሸት ኀው። እራሱ አብይ አህመድ ነበር የሚያስጨፈጭፈው።

Educator
Member
Posts: 2013
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: “እስከዛሬ ህዝብ ወለጋ ላይ ሲጨፈጨፍ ተደብቆ የነበረው የኦሮሚያ ሰራዊት አሁን ድንገት ከየት ተገኘ ቤተ ክርስቲያንን ለመስበርና የልብስ ቀለምን ለመቆጣጠር ሲሆን?”

Post by Educator » 09 Feb 2023, 10:04

Really? Congratulations, you just found out! What a smart cute.
8) 8) 8)
Selam/ wrote:
09 Feb 2023, 08:09
ወለጋ ውስጥ የወያኔ እጅ አለበት ሲሉት የነበረው ሁሉ ውሸት ኀው። እራሱ አብይ አህመድ ነበር የሚያስጨፈጭፈው።

Misraq
Senior Member
Posts: 12443
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: “እስከዛሬ ህዝብ ወለጋ ላይ ሲጨፈጨፍ ተደብቆ የነበረው የኦሮሚያ ሰራዊት አሁን ድንገት ከየት ተገኘ ቤተ ክርስቲያንን ለመስበርና የልብስ ቀለምን ለመቆጣጠር ሲሆን?”

Post by Misraq » 28 Dec 2023, 16:18

Educator wrote:
09 Feb 2023, 10:04
Really? Congratulations, you just found out! What a smart cute.
8) 8) 8)
Selam/ wrote:
09 Feb 2023, 08:09
ወለጋ ውስጥ የወያኔ እጅ አለበት ሲሉት የነበረው ሁሉ ውሸት ኀው። እራሱ አብይ አህመድ ነበር የሚያስጨፈጭፈው።
Wey Gud, የማረቆው ተወላጅ ወለጋ ውስጥ አማሮችን በጅምላ የሚገለው ወያኔ ነው ብሎ ያምን ነበር፥፥

የሚገርመው "ሕዝብ ወለጋ ላይ ሲጨፈጨፍ" የምትለው Code Word አማራ ላለማለት የግንቦቴ ጸረ አማራ ዲቃላዎች የሚጠቀሙባት የክህደት ቃል ናት

Post Reply