አባ ሳውሪዎች እንኳን መስበክ ሁለት አርፍተነገር መናገር በማይችሉ የፕለቲካ ፓፓስ አብይ ኦርቶዶክስን ሊከፋፍል የኦሮሞ ህዝብ በኦሮምኛ ልማር ሲል አይሆኑም ማለት አይችልም ብሎ የከፋፋይ ፖለቲካውን ይነሰንሳል ፡፡ እውንትና ጎም እያደር ይጠራል
-
- Member+
- Posts: 5626
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
ኦሮምኛ ስለማይችሉ በአብይና በሽመልስ የተባረሩት ፓፓስ