Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

PIA Departed to Kenya...

Post by Temt » 08 Feb 2023, 03:00


Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: PIA Departed to Kenya...

Post by Zmeselo » 08 Feb 2023, 04:35

Temt wrote:
08 Feb 2023, 03:00
Must feel nice, flying above chgray airspace! :mrgreen:

Last edited by Zmeselo on 08 Feb 2023, 18:20, edited 1 time in total.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: PIA Departed to Kenya...

Post by Meleket » 08 Feb 2023, 04:59

ዛሬ "ስርሒት ፈንቅል" ማለትም የምጽዋ ነጻነት የሚዘከርበት ቀን ነው! :mrgreen:
ደርጉ ከራሻ ስፍር ቁጥር ያልነበረው መሳርያና የጦርነት አማካሪዎች ጎርፈውለት ነበር . . . ያኔ . . .

ታጋዮቻችን ደግሞ የራሻን ታንኮች ማርከው፡ ኣፈሙዛቸውን ወደ ደርጉ ኣዙረው፡ በዚያው በራሻ ታንክ ደርጉን እስከ ኣራት ኪሎና ከዚያም ባሻገር እያሯሯጡ ቀጥተውታል። . . . ያኔ

እነዚህ ታንኮች ምጽዋን ነጻ ለማውጣት በተደረገው ፍልምያ፡ የተሳተፉ አስቀድሞ ደርጉ ይጠቀምባቸው የነበሩ፡ ኤርትራውያን ታጋዮችም ማርከው ምጽዋን ነጻ ለማውጣት የተጠቀሙባቸው የራሻ ታንኮች ናቸው። ዩክሬን ያኔ እንደ ኤርትራ ነጻ ኣልወጣችም ነበር!
:mrgreen:





ይህ ምስሉ ላይ የምናዬው ኤርትራዊ ጀግና፡ ቀይ ባሕር ደማችን ይሉ ዬነበሩ ወራሪዎችን እንዴት አድርጎ እንደማረካቸው ፍንትው ኣድርጎ ያሳዬናል። . . . ይህንና መሰል ታሪኮችን ስለምናውቅም ወራሪዋን ራሻ ከነ ወፈፌ መሪዋ ፑቲን እያወገዝን፡ ለነጻነታቸው ለልዑላዊነታቸው የሚፋለሙ የዩክሬን ታጋዮችን የመደገፍ ሞራላዊ ግዴታችንን እንወጣለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:



ቅብጸት፡ - ደርጉ የራሻን ናፓል ቦምብ ምጽዋ ላይ በኤርትራውያን ሲቪሎች ላይ እንደዝናብ ማዝነቡም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዘነጋውም፡ እድሜ ለነታጋይ ስዩም ጸሃየና ለነ ወዲ ፈረጅ ከነ ጓዶቻቸው ይህን መሰሉን አሰቃቂ ፍጻሜም ሰንደውልን አልፈዋልና። :mrgreen:
https://www.youtube.com/watch?v=oC44I4rZpk8


ዘለዓለማዊ ክብርን ሞጐስን፡ ተጻይ ወራሪን ጎባጢን ኃይሊ ደው ዝበሉ ጀጋኑ ሰማእታት ኤርትራና!
ተስፋ እናደርጋለን ብረዚደንታችን ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ተኬንያውያን አደራዳሪዎች ጋር እንዲሁም ከነ ጠቅላዪ ኣብዪም ጋር ብሰላም መንፈስ እንደሚነጋገሩ!
:mrgreen:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: PIA Departed to Kenya...

Post by Zmeselo » 08 Feb 2023, 09:39



President Isaias Afwerki on an official visit to Kenya

https://shabait.com/2023/02/08/presiden ... -to-kenya/

LOCAL NEWS



Asmara, 08 February 2023- President Isaias Afwerki on invitation from President William Ruto of the Republic of Kenya arrived in Nairobi, in the morning hours of today, 08 February for a two-day official visit.




Upon arrival at the Jomo Kenyatta International Airport, President Isaias was accorded a warm welcome by Dr. Alfred Nganga Mutua, Minister of Foreign and Diaspora Affairs, and Mr. Aden Bare Duale, Minister of Defense of Kenya as well as Mr. Beyene Russom, Eritrea’s Ambassador to Kenya.



During his stay in Kenya, President Isaias will discuss with President William Ruto on development of bilateral relations as well as regional issues of interest to the two countries.




The Presidential delegation includes Mr. Osman Saleh, Minister of Foreign Affairs, and Presidential Adviser Mr. Yemane Gebreab.




Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: PIA Departed to Kenya...

Post by Meleket » 08 Feb 2023, 09:47

የኤርትራና ኢትዮጵያ ኣዋሳኝ ህዝቦች እፎይ የሚሉበት የ"ፊዚካል ዲማርኬሽን" ቀን የደረሰ ይመስላል። :mrgreen:
Meleket wrote:
08 Feb 2023, 04:59
ዛሬ "ስርሒት ፈንቅል" ማለትም የምጽዋ ነጻነት የሚዘከርበት ቀን ነው! :mrgreen:
ደርጉ ከራሻ ስፍር ቁጥር ያልነበረው መሳርያና የጦርነት አማካሪዎች ጎርፈውለት ነበር . . . ያኔ . . .

ታጋዮቻችን ደግሞ የራሻን ታንኮች ማርከው፡ ኣፈሙዛቸውን ወደ ደርጉ ኣዙረው፡ በዚያው በራሻ ታንክ ደርጉን እስከ ኣራት ኪሎና ከዚያም ባሻገር እያሯሯጡ ቀጥተውታል። . . . ያኔ

እነዚህ ታንኮች ምጽዋን ነጻ ለማውጣት በተደረገው ፍልምያ፡ የተሳተፉ አስቀድሞ ደርጉ ይጠቀምባቸው የነበሩ፡ ኤርትራውያን ታጋዮችም ማርከው ምጽዋን ነጻ ለማውጣት የተጠቀሙባቸው የራሻ ታንኮች ናቸው። ዩክሬን ያኔ እንደ ኤርትራ ነጻ ኣልወጣችም ነበር!
:mrgreen:





ይህ ምስሉ ላይ የምናዬው ኤርትራዊ ጀግና፡ ቀይ ባሕር ደማችን ይሉ ዬነበሩ ወራሪዎችን እንዴት አድርጎ እንደማረካቸው ፍንትው ኣድርጎ ያሳዬናል። . . . ይህንና መሰል ታሪኮችን ስለምናውቅም ወራሪዋን ራሻ ከነ ወፈፌ መሪዋ ፑቲን እያወገዝን፡ ለነጻነታቸው ለልዑላዊነታቸው የሚፋለሙ የዩክሬን ታጋዮችን የመደገፍ ሞራላዊ ግዴታችንን እንወጣለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:



ቅብጸት፡ - ደርጉ የራሻን ናፓል ቦምብ ምጽዋ ላይ በኤርትራውያን ሲቪሎች ላይ እንደዝናብ ማዝነቡም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዘነጋውም፡ እድሜ ለነታጋይ ስዩም ጸሃየና ለነ ወዲ ፈረጅ ከነ ጓዶቻቸው ይህን መሰሉን አሰቃቂ ፍጻሜም ሰንደውልን አልፈዋልና። :mrgreen:
https://www.youtube.com/watch?v=oC44I4rZpk8


ዘለዓለማዊ ክብርን ሞጐስን፡ ተጻይ ወራሪን ጎባጢን ኃይሊ ደው ዝበሉ ጀጋኑ ሰማእታት ኤርትራና!
ተስፋ እናደርጋለን ብረዚደንታችን ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ተኬንያውያን አደራዳሪዎች ጋር እንዲሁም ከነ ጠቅላዪ ኣብዪም ጋር ብሰላም መንፈስ እንደሚነጋገሩ!
:mrgreen:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: PIA Departed to Kenya...

Post by Zmeselo » 08 Feb 2023, 17:52




ፕረዚደንት ኢሳያስ ምስ ማሕበረ ኮም ኤርትራ ኣብ ኬንያ። 📸 @DahlaKib





_________









This evening MITI CS @HonMoses_Kuria held a fruitful discussion with H.E. President Isaias Aferwoki of Eritrea on economic cooperation, infrastructural connectivity and the need for the rapid ratification of the Tripartite Free Trade Area to bring together SADC, EAC and COMESA. @Trade_Kenya







Last edited by Zmeselo on 08 Feb 2023, 18:23, edited 1 time in total.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: PIA Departed to Kenya...

Post by Zmeselo » 08 Feb 2023, 18:18


Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: PIA Departed to Kenya...

Post by Meleket » 10 Feb 2023, 09:38

"ብረዚደንተ፡ ብሮጀክት ንፋሳዊ ጸዓት በጪሑ" ዚበሃል'ከ ሓቂ ዲዩ፧ " . . .ዓሰብን ጋህሮን ደቀምሓረን ሉል ንፋሳዊ ጸዓት ምኳነን ካብ ዚፍለጥ ዓመታት ተቆጺሩ'ሎ፤ ዘረባ ዛይኮነ ግብራዊ ተበግሶ ይጽበያ ኣለዋ! :mrgreen:

በዙይ በለ በቱይ ናይቲ ናይ ዝባን ሃዳሙ 'ብሮጀክቲ' ኣቀላጥፎ'ደኣ ይበሃል። ከምቱ ገለ ተራ ካድራትና ካብ ጦብያ ናይ ህዳሴ ጸዓት እናማዕደው፡ ንሃገርና ግዳይ ቦተሊካ ጦብያ ከይገብራ ይነገር። ርእሰ ምርኾሳ ብዘረባ ዛይዀነስ ብግብሪ፡ ኤርትራ ብነፋስ ዲዩ ብጸሓያዊ ጸዓት ነፍሳ ትኽኣል፡ ካብ 'ዓጸቦ ጸዓት' ትገላገል፡ ጽባሕ ዛይዀነስ ሎሚ፡ ቢልና ኣሎና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ብኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን።
:mrgreen:
Meleket wrote:
31 Jan 2023, 10:21
በከምኡ ኪብርቖቕ "ዓጸቦ ናይ ጸዓት" . . . :mrgreen:
Meleket wrote:
27 Jan 2023, 04:48
ደቀምሓረ ዝባን ሃዳሙ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

ዝባን ሃዳሙ ደቀምሓረ፡
ሓቂ ይግበሮ እቲ ዝውረ፡
ብርሃን ኪረኽብ እቲ ዝዓወረ። :mrgreen:

ደቀምሓረ ዝባን ሓዳሙ፡
ውጥን ናይ ሶላር እንተተርጕሙ
እንተተወሲኹ 30 ሚጋዋት፡
ካብ ጫፍ ንጫፍ ካብ ጻት ንጻት፡
በከምኡ ኪብርቖቕ ዓጸቦ ናይ ጸዓት :lol:
ከምኡስ ይብዝሓልና ንኤርትራ ዓወት።

ከምዚ ዕዉት ውጥን ከምዝባን ሓዳሙ፡
ሃገር ምስ ፈለጠት ሶላር ረብሓ ጥቕሙ፡
ንነብሳ ኣሚና ኩዳ ክትለሃይ፡
ህዳሴ ብፀሓይ ሕዳሴ ብጸሓይ፡
ከምኡታት ይግበሮ ናይ ሃገርና ደሃይ።


ደሃይ ናይ መለኸት ከምዡይ ብቐደሙ፡
እነሄ ‘ዋዜማ’ ኣብ ሓዳስ ከቲሙ:lol:
እቶም ካድራትና ማዕዶ ተቋምቱ፡
ኣብዘይከውን ባይታ ብዙሕ ትሕውትቱ፡
ከምዡይ ዓይነት መደብ ንከተዐውቱ፡
ንቁጠባዊ ሕውዬት ብግብሪ ክተቱ።
:mrgreen:

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 9&start=20
Meleket wrote:
20 Oct 2020, 10:59
Ethoash wrote:
20 Oct 2020, 06:33
Meleket wrote:
15 Oct 2020, 10:57


ተስፋኛና መሃይም ካድሬ ካልሆነ በስተቀር፡ ኤርትራ ሃገሩ ዕምቕ የጂኦተርማልና የነፋስ እንዲሁም የጸሓይ ኃይል ምንጭ በብዛት እያላት፡ ከጦብያ የኤሌትሪክ ኃይል አገኛለው ብሎ የሚያስብ ኤርትራዊ ዜጋ በጭራሽ የለም። ኤርትራ ፈጣሪ የቸራት ብዙ የኃይል አማራጮች አላት፤ ስለሆነም የኤርትራ መንግሥት ‘በስራ ጫና ምክንያት’ በሙሉ ኣቅሙ ዛሬ ይህን አልተገበረም፡ ነገ ይተገብራል፣ ነገ ካልተገበረ ደግሞ ከነገወዲያ ተተኪው ወጣቱ የኤርትራ ትውልድ ይተገብረዋል። ለምን ቢባል ኤርትራ በኃይል ምንጭ የማንም ጥገኛ የምትሆንበት አንዳች ምክኒያት የለምና፡ የሰማእታቶቻችን የማይናወጥ ያልተበረዘ ራእይና ዓላማም ይህን ስኬት ላይ ማድረስ ነውና። አይደለም እንዴ? :mrgreen:

ጥሩ ብለሀል ነገ ካላደረጋችሁ ከነገ ወድያ ። ምንም ችግር የለም ቀስ ብሎ ይደረሳል ያ ነገ የምተለው ፴ዓመት ቢውስድ ሶስት ግዜ ነገ ማለት ፺ ዓመት ነው ። ታድያ ምን ችግር አለው የሚቀጥለው ትወልድ ያረገዋል ። የአሁኑ በችጋር አልቆ።

ሁለተኛ ነገር ሶላር ሀይል ለተጠባባቂ ሀይል እንጂ መቶ በመቶ የምተመካበት አይደለም ። ፀሐይ የሌለስ ቀን በምን ልታራግብ ነው። ንፋስም አንዳንዴ ሊቆም ይችላል ። በዚህ ላይ ሁለቱም በጣም ወድ ናቸው ። ከሐይድሮ ፓወር ጋራ ስታወዳድራቸው።

ሶስተኛ ደግሞ ሶላር ፓወር ። ሐይል የሚስጥህ ። ሶላር ፓናሉ በአዋራ ካልተሽፈነ በስተቀር ነው ታድያ እድሜ ልክህን ያንን ፓናል ስትወለውል ትኖራለህ ማለት ነው። ኢትዬዽያ በውሃ ሐይል ፪፬ ስዓት ሀይል በርካሽ ከምት ስጥህ አንተ ሶላር ፓወር እየወለውልክ አይንህ ይሽዋረራል ደህና ስንብት አንተ ሞገጤ።
ወዳጄ Ethoash ምነው ቅር ያለህ ትመስላለህ። ኣዎና ዛሬ ባናደርገው ነገ፡ ነገ ካልተገበርነው ደግሞ ተነገወድያ እንደምንተገብረው ብቻ ካወቅህ ይበቃሃል። ጊዜው ፴ ዓመት ይሁን ፫፻ ዓመት ወይም ፫ ዓመት አንተን አይመለከትም።

ያሁኑ ትውልድ በችጋር ያልቃል ነው ያልከው ወዳጄ! ኤርትራዊ ትውልድ አይደለም በችጋር በደርግም በወያኔም አልጠፋም አይጠፋምም ለምን ብትል ኤርትራዊ ትውልድ ሁኔታዎች የመረሩ ሲመስሉ ነው ይበልጥ ጠንክሮና ጠጥሮ የሚወጣው። ታሪክ የሚመሰክረው ይህን ኃቅ ነው። ተወደደም ተጠላም ጠፉ ስንባል ይበልጥ የምናብብ ኩሩ ህዝብ ነን ብንልህ ቅር አይበልህ፡ ምሥጢሩ ታይናችን ቀለም ነው።

አልገባህም እንጂ፡ እኛኮ ጦቢያ ውስጥ እንዳንተ የተሳከረ አመለካከት ያለው መሪ ቢመጣስ ብለንም የተለያዩ ቢሆኖችንም እናጤናለን። ከኤርትራ ጋር ከመደጋገፍ ይልቅ ኤርትራን ሱስ የማስያዝ ጥማት ያለው ያንተ ዓይነት ሰካራም አስተሳሰብ የያዘ መሪ ጦቢያ ውስጥ ሆነ ሱዳን ውስጥ እንዲሁም ማንኛውም ጎረቤት ሃገር ውስጥ ሊመጣ ይችላል። ታዲያ ያኔ በሁለት እግሯ አደልድላ ተጠሃዩም ተነፋሱም ተጂኦተርማሉም የራሷን ያሻትን አማራጭ እንዳሻት አድርጋ የምትጠቀም ሃገር መገንባት ፍቱን መድኃኒት አይደለም ትላልህን? እኛ ለኛ ሚበጀን ይህ አማራጭ ነው ብለናል። አንተ ላንተ የሚያዋጣህን ተግብር፡ “መንጌዱን ጨርቅ ያድርግልህ፡ ወዳጄ”፣ ለኛ ግን መንጌዱን አትመርጥልንም፡ የሚያዋጣቸውን የሚያውቁ ህዝብ ነንና።

ብለህ ብለህ ደግሞ "ፀሐይ የሌለስ ቀን" ብለሃል! ኣዬ ያንተ ነገር፡ ፀሐይንም ደደብቤት ማለትም ደደቢት ወስዳችሁ ‘ሱር ወንዝ’ ዳርቻ ልታሽጓት ወይም ጠልፋችሁ ኣዅሱም ሆቴል ከናንተ ጋር ኣረቂ ልታጠጧት አሰባችሁ እንዴ አልልህም፡ ምክንያቱም እያወራን ያለነው ዓለም ተፈጠረች ጀምሮ እያበራች ስላለችው ስለ የሰማዩዋ ጠሐይ ነውና! :mrgreen:

ውድ ናቸው ምናምን ላልከው፡ እሱን ለኛ ተውልን። አንተ ከቻልክ ይልቅስ በሃድሮ ፓወር የገጠሪቱን ኢጦብያ ምስኪን ዜጎችን መጀመሪያ ኃይል አቅርብላቸው። የተረፈውን ደግሞ እንዳሻህ አርገው። ኤርትራ ግን የራሷን የኃይል አማራጭ ትጠቀማለች የማንም ጥገኛ አትሆንም፡ ያይን ቀለሟ ምሥጢር ይህን አስተምሯታል፡ ይሰማል። :mrgreen:

ሶላር ፓወሩ በአዋራ ይሸፈናል ነው ያልከው፣ አዬ ወዳጄ ልክ እንደኛዎቹ የጦብያው ጠቅላይ በሚሊየኖች የሚቆጥሩ ችግኞች እየተከሉና እያስተከሉ ያሉት እኮ አቧራ እንዳይበዛ ነው። ደሞስ አዋራ ሶላሩን ቢሸፍነው ምን ችግር አለው? ግመሎቻችንን ውሃ ማጠጣት ለአፍታ ገታ አድርገን ‘ሶላር መነጠሮቻችንን ደንቅረን’ ወልወል እናደርገዋለን አይመስልህም ወዳጄ። ወዳጄ አንተ ኤርትራን “የሃይድሮ ፓወር ሱሰኛ” ለማድረግ ስታልም ሳይታወቅህ እዚሁ የER ሱሰኛ ሆነህ ዘሎ እንዳጠገበ እንቦሳ እንቡር እንቡር የሚል እዚም እዛም ሁሉን አውቃለሁ ባይ ነገር ለቅላቂ ሆነህ እንዳትቀር አደራ! ኣመሰግናሎሁ ወዳጄ!

Post Reply