-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ምህላ ጸሎት ቀጥታ ከቦሌ መድኃኔአለም
ምህላ ማለት ኤል፣ ኤላህ፣ ኤሎሄ ከሚለው በሴም ቃል በሆነው የእግዜአብሄር ስም የመጣ ሲሆን መማጸን፣ መለመን ማለት ነው ። ማህሌት ማለት የምህላ ቅዳሴ ጸሎት ነው። ማሪያም አማላጅ (ምህላችንን ልመናችንን) ለእግዚአብሄር የምታደርስ ማለት ነው ። በተራ ቋንቋ ስንጠቀመው ወኢላ (መለመን) ነው ። በጉራጌ አባባል "ባለነ ንበላው፣ በሌለነ ትንኢላ" ካለን እንበላለን፣ ከሌለን አንለምንም እንላለን ። ስለዚህ ምህላ የሚለው ቃል እራሱ ቅዱስ ቃል ነው! የእግዚአብሄር (የኤሎሄ) ስም ነው !!!!
-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ምህላ ጸሎት ቀጥታ ከቦሌ መድኃኔአለም
የዛሬው ምህላ ቀጥታ ከቦሌ መድሓኔአለም