Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Abere » 07 Oct 2022, 10:34

በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው። ምክንያቱም ጦርነቱ እና የጦርነቱ ቁጥር 1 ሰለባዎች አማራ እና ትግሬ እንጅ የዐብይ አህመድ ኦነግ ወይም ኦሮሞ አይደለም። ይህ የጨረፍታ ዜና (ዕፍታ) ነው ምናልባት እውነት ይሆን?

በመሰረቱ እውነት ነው። የአብይ አህመድ ኦሮሞ ብልጽግና የአማራ ወኪል አይደለም የኦሮሞ እንጅ። ስለዚህ በአማራ ጉዳይ ላይ ምንም የሚያገባው ነገር የለም። ትግሬዎች አብይ አህመድን በስህተት ተቀበሉት ማለት ከአማራ ጋር ታረቁ ወይም ጉዳዩ በሰላም ተፈታ ማለት አይደለም። አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የሚለውን ስያሜ ተጠቅሞ አማራን መጉዳት እንድሁም የትግሬ እና አማራን ግጭት ለእርሱ የኦነግ ዘላቂ ፍላጎት መጠቀሚያ እያደረገው ነው። ማህተም ሰርቆ ህገ-ወጥ ስራ እየሰራ ነው። ስለዚህ የአብይ አህመድ ልኡክ የደቡብ አፍሪካ ጉዞ ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ። ይህ የተረዳቸው ዜጎች ሳይሆኑ አልቀረም ሌላ ተጎዳኝ የአማራ እና የትግሬ ስብሰባ እያሰቡ ያሉት። ሽል ከሆነ ይገፋል - እውነቱን ውሎ አድሮ እንሰማው ይሆናል።

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Abere » 07 Oct 2022, 11:14

ቁሞ አልቃሽ ወያኔ ብቻሽን ቀርተሽ ዱሮን እየናፈቅሽ ትናንት ላይ ቁመሽ ተነቢያልሽ። በነገራችን ላይ ስንት ወያኔ ቀረ? :mrgreen: አንች ከቋሚዎቹ አንዷነሽ። ንስሃ ግቢ - ስለምታስጨርሻቸው የትግራይ ህጻና፤ ስትዘርፊ ስለነበረው የአገር ሃብት ወዘተ። በህይወት ያለሽው ለቀሪ ደስታ ሳይሆን ለንስሃ ነው። ስለ ትግራይ ክፍለ-ሀገር እንጅ ስለ ወያኔ እያወራን አይደለም።እርሱ የለም ውሃ ወሰደው - ሱዳን ካሉ ሂዶ ማፈላለግ ነው።
Axumezana wrote:
07 Oct 2022, 10:41
Isaias boy pretending the Noble Amhara!

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Right » 07 Oct 2022, 11:18

Amhara and Tigrai talking?
I don’t think that will happen. If it happens then that would be a game changer.
Tigrains are too stupid to even consider it. Their deep hatred to the Amaharas is killing them.

If it ever happened it can only happen through the next generations. TPLF has burned all bridges.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Axumezana » 07 Oct 2022, 11:37

The way how TDF treats the prisoners of war is a demonstration that Tigrayans have no hatred toward any body. Amharas used to live in Tigray specially in West Tigray freely and speaking/ communicating in Amharic freely. You lie and exaggerate and bring on yourselves the problems you are facing in Western Oromia.

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Abere » 07 Oct 2022, 11:40

I do not know the extent of the truth but heard a rumor about it. That is true, the bridge was blown when TPLF selectively murdered ethnic Amhara army members in the North Command of ENDF, massacre of Mai-kadra Amhara in Gondar and relentless irrational frequent attempt of invading Amhara. However, at some point there definitely will be a time to stop it. Who will stop it? Only Amhara and Tigre, I am not talking TPLF. Neither PP-OLF can do this , there is no logic or mandate an OLF can sit on behalf of Amhara and the Tigres buy peace from a hacker. If Tigres think they can own or buy peace from PP-OLF let them now it is illegal obtained from a hacker that will cost them again millions life. That was probably why this awareness is simmering and perhaps takes role either in South Africa as rumored or somewhere else in the West. We will see if really is a reality
Right wrote:
07 Oct 2022, 11:18
Amhara and Tigrai talking?
I don’t think that will happen. If it happens then that would be a game changer.
Tigrains are too stupid to even consider it. Their deep hatred to the Amaharas is killing them.

If it ever happened it can only happen through the next generations. TPLF has burned all bridges.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Axumezana » 07 Oct 2022, 12:17

For the Mi-kadra issue I have the 1st hand information ( even I can say I am an eye witness) both Amharas and Tigrayans were victims but more Tigrayans were killed as a revenge killing. Come with your evidence on how many Amharas militery officials were killed during the Tigray special forces preemptive defensive lightning operation. What I know is most of them were arrested ( later released ) and some who resisted may have been killed. Forget the propaganda of Abiy, Andargachew Tsige and Fake General Bacha). On the invasion of Amhara land , you are the one who 1st invaded Tigray and still you occupy Western Tigray and you committed and have been committing genocide and ethinic cleansing . Starting the year 2016 Tigrayans were under persecution in the Amhara state( specially Gondar) and so many Tigrayans lost their life and their properties.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Y3n3g3s3w » 07 Oct 2022, 12:41

ኢቺንስ ጭምጭምታ አልሰማህም እግረመንገድህን ብዬ ነው:

ታምራት ላይኔ አማራን ወክሎ ለመደራፈር ደቡብ አፍሪካ ገባ ማለትን አልሰማህም??? :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Abere » 07 Oct 2022, 12:54

Truth shall set you free, not the TPLF's mayday propaganda.

___ When the right time prevails , you will learn the full list if the identities of ENDF North command (whether you believe it or not). The TPLF's infamous pre-emptive had pre hit list. This is not I said you said thing.
____The Gondar, Mai-Karda ethnic Amhara cleansing so was pre-meditated and TPLF had killing squad before hand.

____ Also, Amhara never invaded an inch of land from Tigray province. It is mindboggling why the Tigray youth are losing their lives in Raya, Humera and Welqait. This is because TPLF.

____ Amhara and Tigray negotiation means negotiation without TPLF. Without TPLF means, cancelling all the bad legacies of TPLF. We should not be talking about TPLF, it is out of question.

Axumezana wrote:
07 Oct 2022, 12:17
For the Mi-kadra issue I have the 1st hand information ( even I can say I am an eye witness) both Amharas and Tigrayans were victims but more Tigrayans were killed as a revenge killing. Come with your evidence on how many Amharas militery officials were killed during the Tigray special forces preemptive defensive lightning operation. What I know is most of them were arrested ( later released ) and some who resisted may have been killed. Forget the propaganda of Abiy, Andargachew Tsige and Fake General Bacha). On the invasion of Amhara land , you are the one who 1st invaded Tigray and still you occupy Western Tigray and you committed and have been committing genocide and ethinic cleansing . Starting the year 2016 Tigrayans were under persecution in the Amhara state( specially Gondar) and so many Tigrayans lost their life and their properties.

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Abere » 07 Oct 2022, 13:01

አንች እግርላሽ ይህ ደግሞ ከደረጀ ገረፋ ቱሉ ዘግይቶ የደረሰሽ ዜና ነው :mrgreen: ይህን ይዘሽ ውታፍ ስትነቅይ መዋልሽ ነው ዛሬ :lol: :lol:

Y3n3g3s3w wrote:
07 Oct 2022, 12:41
ኢቺንስ ጭምጭምታ አልሰማህም እግረመንገድህን ብዬ ነው:

ታምራት ላይኔ አማራን ወክሎ ለመደራፈር ደቡብ አፍሪካ ገባ ማለትን አልሰማህም??? :lol: :lol: :lol:

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Y3n3g3s3w » 07 Oct 2022, 13:32

እዚህ ምድር ላይ አምጥቶ የተከለህ ይንቀልህና ፤
ግን ሳይነቅልህ ሌላ(ተመሳሳይ) ወሬ ልጠይቅህ : ታምራትን በሻለቃ ዳዊት ወ/ጎርጊስ ብንተካውስ የቅድሙ እውነት ይሆን ??

:lol: :lol: :lol:
Abere wrote:
07 Oct 2022, 13:01

አንች እግርላሽ ይህ ደግሞ ከደረጀ ገረፋ ቱሉ ዘግይቶ የደረሰሽ ዜና ነው :mrgreen: ይህን ይዘሽ ውታፍ ስትነቅይ መዋልሽ ነው ዛሬ :lol: :lol:

Y3n3g3s3w wrote:
07 Oct 2022, 12:41
ኢቺንስ ጭምጭምታ አልሰማህም እግረመንገድህን ብዬ ነው:

ታምራት ላይኔ አማራን ወክሎ ለመደራፈር ደቡብ አፍሪካ ገባ ማለትን አልሰማህም??? :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Horus » 07 Oct 2022, 13:40

አቶ አበረ ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ብሎ ነበር። ጉዳዩ ትግሬ ባንድ በኩል፤ አማራ፣ አፋር፣ ኤርትራ በሌላ በኩል ሆኖ ሳለ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ አራት ኪሎ የሽግግር መንግስት ስለማቆም ነው የሚታገለው! ይህ እንዴት ነው የሚሆነው? ነገሩ ሁላ የጨረባ ተዝካር ሆነሳ!!!

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Abere » 07 Oct 2022, 14:02

ይኸኛው ደግሞ ከዕብዱ ውታፍ ነቃይ ስዩም ተሾመ የተለቀቀ ነው። እናንተ ጤና ቢስ ውታፍ ነቃዮች - ሺ ንጹሐንን እያስገዳልችሁ ከህይውት እና ኑሮው እየነቀላችሁ ውሸት እና ችግኝ ትተክሉበታላችሁ። ሰው በሆድ ብቻ አይኖርም - ውታፍ ነቃዮች ግን በሆድ ብቻ ስለ ሆድ ይኖራሉ። እግዜር ያጥፋችሁ ውዲያ -- የህዝብ ዕንባ አጥቦ እንደሚወስዳችሁ እርግጠኛ ነኝ።የሆንሽ ቄሮ አፍ ነሽ :mrgreen:
Y3n3g3s3w wrote:
07 Oct 2022, 13:32
እዚህ ምድር ላይ አምጥቶ የተከለህ ይንቀልህና ፤
ግን ሳይነቅልህ ሌላ(ተመሳሳይ) ወሬ ልጠይቅህ : ታምራትን በሻለቃ ዳዊት ወ/ጎርጊስ ብንተካውስ የቅድሙ እውነት ይሆን ??

:lol: :lol: :lol:
Abere wrote:
07 Oct 2022, 13:01

አንች እግርላሽ ይህ ደግሞ ከደረጀ ገረፋ ቱሉ ዘግይቶ የደረሰሽ ዜና ነው :mrgreen: ይህን ይዘሽ ውታፍ ስትነቅይ መዋልሽ ነው ዛሬ :lol: :lol:

Y3n3g3s3w wrote:
07 Oct 2022, 12:41
ኢቺንስ ጭምጭምታ አልሰማህም እግረመንገድህን ብዬ ነው:

ታምራት ላይኔ አማራን ወክሎ ለመደራፈር ደቡብ አፍሪካ ገባ ማለትን አልሰማህም??? :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Abere » 07 Oct 2022, 14:15

ሆረስ፥

በጣም በተሻለ መንገድ ነው ያስቀመጥከው። ታዳሚዎቹ አማራ፤ትግራይ እና አፋር ናቸው። ኤርትራም እንድሁ። አሁን የትግራይ ህዝብ የለበትም ፤ የአማራ ህዝብ የለበትም፥ የአፋር ህዝብ የለበትም። የድግሱ ታዳሚዎች ወያኔ እና ኦነግ-ብልጽግና ብቻ እራሳቸው በልተው ጠጥተው የሚሰክሩብት። ኤርትራ የምትፈልገውን ግዛት ወስዳለች - መንግስት እና አገር ስለሆነች ጉዳዮዋ ከወያኔ ጋር ሳይሆን ከመንግስት ጋር ነው። ችግሩ ህጋዊ ታዳሚዎቹ ህጋዊ መንግስት የላቸውም - ለዚህ ነው ይህ ዕርቅ ሳይሆን አምባጓሮ ወይም ጥል መጨመር የሚሆነው።ሌላው የግለሰቦችን ስም እየጠሩ ውዥንብር መልቀቅ የተለመደ የወያኔዎች እና የኦነጎች ዘደ ነው። ጥርሱ የረገፈበት ብልሃት ይዘው የትም አይደርሱም።

Horus wrote:
07 Oct 2022, 13:40
አቶ አበረ ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ብሎ ነበር። ጉዳዩ ትግሬ ባንድ በኩል፤ አማራ፣ አፋር፣ ኤርትራ በሌላ በኩል ሆኖ ሳለ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ አራት ኪሎ የሽግግር መንግስት ስለማቆም ነው የሚታገለው! ይህ እንዴት ነው የሚሆነው? ነገሩ ሁላ የጨረባ ተዝካር ሆነሳ!!!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Y3n3g3s3w » 07 Oct 2022, 17:15

እውነት ነው ውሸት ነው ነበር እኮ ጥያቄው አሁን ስዩምን እዚህ ምን አመጣው ?

ደግነቱ እያስመሰሉ ፣ እየዋሹ ፣ ያልሆኑትን ማንነት ለራስ እያሸከሙ፣ ሀገር ወዳድ ዜጎችን እያሸማቀቁ(እንደ ሰዩም አይነቶቹን) መቦትረፍ እያከተመ ፤ ህዝቡም (በተለይ አማራውን ማለቴ ነው) ከናንተ ይልቅ በተግባር የሚያየውን እያመነ ስለሆነ ለራስህ አርቀህ የምታስብ ከሆነ ሌላ ስራ ፈልግ- ይሄንንም ጊዜዬን አጥፍቼ በመከርኩህ ምድር ላይ አምጥቶ የተከለህ ይንቀልህና ወታፍ .... ምናምን .....ነቃይ በል እንግዲህ....

Abere wrote:
07 Oct 2022, 14:02
ይኸኛው ደግሞ ከዕብዱ ውታፍ ነቃይ ስዩም ተሾመ የተለቀቀ ነው። እናንተ ጤና ቢስ ውታፍ ነቃዮች - ሺ ንጹሐንን እያስገዳልችሁ ከህይውት እና ኑሮው እየነቀላችሁ ውሸት እና ችግኝ ትተክሉበታላችሁ። ሰው በሆድ ብቻ አይኖርም - ውታፍ ነቃዮች ግን በሆድ ብቻ ስለ ሆድ ይኖራሉ። እግዜር ያጥፋችሁ ውዲያ -- የህዝብ ዕንባ አጥቦ እንደሚወስዳችሁ እርግጠኛ ነኝ።የሆንሽ ቄሮ አፍ ነሽ :mrgreen:
Y3n3g3s3w wrote:
07 Oct 2022, 13:32
እዚህ ምድር ላይ አምጥቶ የተከለህ ይንቀልህና ፤
ግን ሳይነቅልህ ሌላ(ተመሳሳይ) ወሬ ልጠይቅህ : ታምራትን በሻለቃ ዳዊት ወ/ጎርጊስ ብንተካውስ የቅድሙ እውነት ይሆን ??

:lol: :lol: :lol:
Abere wrote:
07 Oct 2022, 13:01

አንች እግርላሽ ይህ ደግሞ ከደረጀ ገረፋ ቱሉ ዘግይቶ የደረሰሽ ዜና ነው :mrgreen: ይህን ይዘሽ ውታፍ ስትነቅይ መዋልሽ ነው ዛሬ :lol: :lol:

Y3n3g3s3w wrote:
07 Oct 2022, 12:41
ኢቺንስ ጭምጭምታ አልሰማህም እግረመንገድህን ብዬ ነው:

ታምራት ላይኔ አማራን ወክሎ ለመደራፈር ደቡብ አፍሪካ ገባ ማለትን አልሰማህም??? :lol: :lol: :lol:

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Sabur » 07 Oct 2022, 19:25

Broad and Open ended negotiation terms, treachery arm twisting through Financial Aid, and intimidation by a Military Action are the weapons the Powerful nations employ against poor and less powerful nations to reach their objectives during the so called behind the doors peaceful negotiations.

One must be very careful in "Articulating the Terms for Negotiation" ahead otherwise many actors will show up as facilitators to complicate, confuse and drail the process of negotiation until the innocent party gets tired.

And if the [innocent] negotiating party is naive and not steadfast, the negotiation deals can reward the culprit at the end.

Last edited by Sabur on 08 Oct 2022, 00:46, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በደቡብ አፍሪካ ሌላ የሚስጥር ድርድር ሊኖር ይችላል እየተባለ ነው። አማራ እና ትግሬ ውይይት በስውር ሊጀምር ነው።

Post by Right » 07 Oct 2022, 23:32

እውነት ነው ውሸት ነው ነበር እኮ ጥያቄው አሁን ስዩምን እዚህ ምን አመጣው ?

ደግነቱ እያስመሰሉ ፣ እየዋሹ ፣ ያልሆኑትን ማንነት ለራስ እያሸከሙ፣ ሀገር ወዳድ ዜጎችን እያሸማቀቁ(እንደ ሰዩም አይነቶቹን) መቦትረፍ እያከተመ ፤ ህዝቡም (በተለይ አማራውን ማለቴ ነው) ከናንተ ይልቅ በተግባር የሚያየውን እያመነ ስለሆነ ለራስህ አርቀህ የምታስብ ከሆነ ሌላ ስራ ፈልግ- ይሄንንም ጊዜዬን አጥፍቼ በመከርኩህ ምድር ላይ አምጥቶ የተከለህ ይንቀልህና ወታፍ .... ምናምን .....ነቃይ በል እንግዲህ....
Ye Gurage neger. Twisting things just to accuse the Amaharas and protect the PP government.

Seyoum Teshome is an alcoholic junk that serves the PP government against Ethiopia for a handout. Just like Dr Birr.
These garbage human beings who have been sniffing from the Eritreans desert to Arat Kilo for a scrap simply cannot measure to the likes of Dawit w/g whose only interest is saving Ethiopia from vultures.

MOLACHA LEBA.

Post Reply