Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Amazing ! Must Read: ከዓብይ አህመድ የውሸት ጋጋታዎች ከፊሎቹ ገሃድ ወጡ

Post by Thomas H » 27 Sep 2022, 21:32

⭕ «ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»
⭕ «አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»
⭕ «በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀይቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»
⭕ «አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»
⭕ «በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»
⭕ «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም»
⭕ በልጅነቱ የ3ኛ ና የ4ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ግማሽ ያክሉ መምህራኖቹ ጓደኞቹ የነበሩ ። ተንጠራርቼ አቅፎያቸው እሄድ ስለነበር ጓደኞቼ ይህን ሲያዩ ይናደዱና ይሰድቡኝ ነበር።
⭕ የ4ኛ ክፍል ተማሪ እያለ የ3ኛ ክፍል ተማሪዎችን ፈተና አርም ነበረ
⭕ «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»
⭕ አንድም የኤርትራ ሰራዊት ስንዝር መሬት አልፎ ወደ ኢትዮጵጵያ እልገባም ፤ ምንም አይነት የጦር እርዳታም ሆነ እገዛ ከኤርትራ ሰራዊት እላገኝንም በማለት በካድሪያቸው እና እሳቸው በሚቆጣጠሩት ሚዲያዎች ሁሉ ለህዝብ አስረዱ ፤ ለአለም አቀፍ ሚዲያዎች አሰራጩ!
⭕ ከጀርባ እየተወጋን ለኤርትራ ደህነት ዋስትና መስጠት ስለማንችል፣ አሁን የኤርትራን ኃይል ማስወጣት አንችልም፣ የትኛውም አለም አቀፍ ህግም አያስገድደንም
⭕ "ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንትድወጣ ስምምነት ላይ ደርሰናል"
⭕ "አንድም ንፁህ ሲቪሊያን ፤ ህፃናት ፤ ሴቶች ፤ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስባቸው ፤ አንድም ሰው ሳይሞት በከፍተኛ ወታደራዊ ጨዋነት ፤ በትልቅ ዲሲፒሊን ነው መቀሌ የገባነው " - ለፓርላማ ከተናገሩት
⭕ "TPLF ማለት በአየር ላይ የተበተነ ዱቄት ነው። ተደምስሷል!" ይሉንና ተመልሰው ደግሞ "ህወሀት የብሄራዊ ደህንነታችን ስጋት ነው። ህወሀት ልትወረን ነው። ስለዚህ ለክተት አዋጅ ተዘጋጁ" ይላሉ።
⭕ አብይ የትግራዩ ጦርነት አብቅቷል ብሎ ለአለም አሳወቀ ፤ አለምም አመነው ፤ በንጋታው ተነስቶ ምንም እንዳልተፈጠረ ችግኝ ተከላውን ፤ ውሀ ማጠጣቱን ቀጠለ። የዛን ቀን ምሽት ግን ጦርነቱ ተፋፍሞ ሺዎች ሞተዋል ፤ ሺዎች ተሰደዋል ፤ ሺዎች ቤት ንብረታቸው ወድሟል ፤ ዛሬም ድረስ ጦርነቱ ቀጥሎል።
⭕ የኮሮና መድሃኒት አግኝተን ወደ ምርት ልንገባ ነው ተብለንም ነበር
⭕ ጃል መሮን ገድለነዋል - OBN እና ቱባ ባለስልጣናት
⭕ ኦነግ 11 ባንክ በወለጋ ላይ ዘረፈ። ነገር ግን በወቅቱ የመንግስት የፀጥታ ክፍል ሀላፊ ጄ/ል ከማል ገልቹ ዘራፊው የመንግስት ወታደሮች እንደሆኑ አባልጠዋል።
⭕ የደንቢ ዶሎ ህዝብ በአየር ማረፊያ ቦታ ላይ ተኝቶ ሄሌኮፕተር አላስወርድ አሉ
⭕ "ወይዘሪት ብርቱካን ሚድቅሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጀሮዬ ላይ ዘጉብኝ"
⭕ «በአፍሪካ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»
⭕ «ከ14 ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»
⭕ «5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገነዋል»
⭕ «እንዲህ አይነት ፋውንቴይን (Fountain) ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ (Las Vegas) እንኳ የላቸውም»
⭕ «እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»
⭕ በልጅነቴ እናቴ ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናዬን አስነስቼ ቡርርር እያደረኩ እሄድ ነበር
⭕ «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»
⭕ «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
⭕ "ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር"
⭕ «አምቦን ኒዮርክ (New York) እናደርጋታለን»
⭕ «ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»
⭕ «ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»
⭕ «ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»
⭕ «ስናጠፋ ቆንጥጡን»
⭕ «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»
⭕ «የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»
⭕ ባለፉት 2 ዓመታት በኦሮሞ ክልል ብቻ 28,000 ት/ቤቶችን አስገንብተናል»
⭕ «የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»
⭕ «በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»
⭕ «……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»
⭕ «መግደል መሸነፍ ነው»
⭕ «ሸህ አላሙዲንን ከሳውዲ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»
⭕ «ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»
⭕ «አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»
⭕ «ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»
⭕ «ለማ መገርሳን እና እኔን የሚለየን ሞት ነው»
⭕ «ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያዊ»
⭕« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»
⭕ « ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
⭕ «በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Amazing ! Must Read: ከዓብይ አህመድ የውሸት ጋጋታዎች ከፊሎቹ ገሃድ ወጡ

Post by sun » 27 Sep 2022, 23:15

Thomas H wrote:
27 Sep 2022, 21:32
⭕ «ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»
Apart from your burning jealousy and Judas envy everything the PM said is true and we Ethiopians love and support him since he and his government among others planted democracy and green trees in Ethiopia by allowing, accepting and taking part in a new democratic election which was fair, transparent, free, competitive peaceful egalitarian event for the first in Ethiopian history for 3000 years.

Please don't get outraged and jump from the window of the 12th floor due too your usual regular jealousy and wild envy. Rather, calm down and take care of your own business and cut your trousers according to your own real size because that is one way of exercising wisdom and practical modesty. Otherwise, as times and tides change every leadership and leader behaviors also change accordingly.

Instead of killing us with boredom from a substandard boring coffee house gossips tell us about your own matter, such as how many times the tplf cheated and committed treason against Eritreans, against the Olf, against the Ethiopian government, against the Ethiopian Federal armed Forces, against the Amhara leadership and the Amhara region whom the tplf brutally attacked with deadly missiles,etc. Your expertise lies in these and similar areas nearer to you than writing distant fictional and speculative tell, tell story telling.




ethiopian
Member+
Posts: 5313
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: Amazing ! Must Read: ከዓብይ አህመድ የውሸት ጋጋታዎች ከፊሎቹ ገሃድ ወጡ

Post by ethiopian » 28 Sep 2022, 21:49

but he doing few great things for sure in my mind :

1. Killing TPLF leaders by piercing their forehead : Seyoum M, Abay T
2. transporting TPLF criminals to Qaliti like exotic animal : Abay woldu - he was very cute
3. changing Tigray to Chigray ... I coined the term " Tigray Tiserer " because of my brother Abiy
4. i will let you add to this list Thomas

Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Amazing ! Must Read: ከዓብይ አህመድ የውሸት ጋጋታዎች ከፊሎቹ ገሃድ ወጡ

Post by Thomas H » 28 Sep 2022, 22:24

ethiopian wrote:
28 Sep 2022, 21:49
but he doing few great things for sure in my mind :

1. Killing TPLF leaders by piercing their forehead : Seyoum M, Abay T
2. transporting TPLF criminals to Qaliti like exotic animal : Abay woldu - he was very cute
3. changing Tigray to Chigray ... I coined the term " Tigray Tiserer " because of my brother Abiy
4. i will let you add to this list Thomas
የሠፊው ሕዝብ ልጅ መጀመሪያ አባትህን እወቅ

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Amazing ! Must Read: ከዓብይ አህመድ የውሸት ጋጋታዎች ከፊሎቹ ገሃድ ወጡ

Post by Meleket » 29 Sep 2022, 03:14

እነዚህ ኣሁን ምኑ ላይ ነው የውሸት ጋጋታነታቸው? :mrgreen:
Thomas H wrote:
27 Sep 2022, 21:32
Amazing ! Must Read: ከዓብይ አህመድ የውሸት ጋጋታዎች ከፊሎቹ ገሃድ ወጡ

. . .
⭕ ከጀርባ እየተወጋን ለኤርትራ ደህነት ዋስትና መስጠት ስለማንችል፣ አሁን የኤርትራን ኃይል ማስወጣት አንችልም፣ የትኛውም አለም አቀፍ ህግም አያስገድደንም
. . .
⭕ «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»
⭕ «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
. . .
⭕ «ስናጠፋ ቆንጥጡን»
. . .
⭕ «መግደል መሸነፍ ነው»
. . .

Post Reply